አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦
رفتن به کانال در Telegram
🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 016
مشترکین
-724 ساعت
+757 روز
+51630 روز
آرشیو پست ها
3 016
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
🛑 የተተፋ ምራቅ ተመልሶ አይዋጥም።
✅ የሆነ ሰው ዑመር ኢበኑ ዘ'ር ን ሰደበው። ዑመር ኢብኑ ዘርም እንዲህ አለ፦ "አንተ ሆይ! እኛን በመሳደብ አትስመጥ፤ ለእርቅም ቦታን አስቀምጥ። (ጨርሰህ አታውራ)..
↘️ እኛ በእኛ ላይ አ'ሏህን ያመፀን በሱ ላይ አ'ሏህን ከመታዘዝ የበለጠ አንመልስለትም። (ግፎን በአፀፉ አንመልስም)።"
📚 ሒልየቱል-አውሊያእ (5/113)
🟠አ'ሏህ ብሎት የሆነ ቀን ሊመጣ ይችላልና ምናለ ባልተናገርኩ፣ ምናለ ባልፃፍኩ፣ ምናለ ምናለ.. ከማለት በፊት የምንተፋውን ንግግር ምንነት እንወቅ።
🤲 መቻሉን ይሰጥን እንግዲህ 🤲
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
3 016
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
🔊ከሰለፊዮች መለያ!
🎙ኡስታዝ ኑራዲስ መርሳ!
🌟 ጠብታችሁ ተከታተሉ፦
https://t.me/Abu_Hessan?livestream=d1dedebbce7241da2f
3 016
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
📚 دعائم الدعوة إلى الله.
🖋 كتبه/ الشيخ العلامة المفتي د. صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
📁منقول من تقديمه لكتاب: "منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله" للشيخ ربيع رحمه الله.
✈️ https://t.me/Abu_Hessan
3 016
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
✔️ በፈተናዎች መታገስ ውጤቱ ጀነት ነው።
✍️ አል-ኣጁሪይ - ረሒመሁ'ሏህ - እንዲህ አሉ፦ የጙረባኦችን ደረጃ መድረስ የወደደ፦ በአባት እናቱ፣ በሚስቱ፣ በወንድሞቹና በዘመዶቹ ግፍ ይታገስ።
➡️የሆነ ባይ (ጠያቂ) ፦ "እኔ ለነሱ ወዳጃቸው ሁኜ ሳለ፣ እነሱ እኔን ስላላገኙ ጭንቀታቸው የሚበረታ ሁኖ ሳለ፣ ለምን ይበድሉኛል!? ቢል፦
↘️ዱንያን ከማፍቀር ሁኖ እነሱ ባሉበት ነገር (በዱንያ ፍቅር) ስለተቃረንካቸው፤ በሷ (በዱንያ) ላይ ጉጉታቸው ስለበረታ፤ ስሜትም በልባቸው ስለተመቻቸ... ነው ይባለዋል።
✅በመንገዱ ችግር ጥቂት ቀናትን ከታገስክ፣ ውርደቱንና ማለፉን ትንሽ ግዜ ከቻልክ፣ በዚህች ወራዳ ሀገር (ዱንያን) ችላ ካልክ፣ ትእግስቱ ወደ ዓፊያው ሀገር (ጀነት) መሄድን ይተካልሃል።
🥥 መሬቷ ጥሩ የሆነች፣ ጨፌዋ አረንጓዴ የሆነ፣ አትክልቶቿ ፍሬ የሚያፈሩ፣ ወንዞቿ ጣፋጭ፣ በውስጧ ነፍስ የምትፈልገውና አይን የምትረካበት ነገር ያለባት፣ ባለቤቶቿ በውስጧ ዘውታሪ የሚሆኑባት የሆነችውን ሀገር ይተካልሃል።"
📚 አል-ጙረባእ 28 - 59 ]
📝ትልቁ ጥያቄ "አንተም እኔም አንቺም እውነት ከጙረባኦች (ከሰለፊዮች) ነን ወይ?" ነው። መልሱን በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር።
🎁 ለማንኛውም "አል-ጙረባእ" የተሰኘውን የኢማም አል-ኣጁሪይን ኪታብ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተጋበዙልኝ፤ በደምብ ብንሞጥላት በአ'ሏህ ፍቃድ ብዙ እንጠቀማለን። ፦ t.me/Abu_Hessan/4106
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
3 016
🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው?
እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ
3 016
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
🎁 هديتي لأهل السنة!
📚رسالة: نصيحتي لأهل السنة.
🖋تأليف: الإمام مقبل هادي الوادعي (ت: ١٤٢٢ه) رحمه الله.
✈️ https://t.me/Abu_Hessan
3 016
Repost from N/a
⭕️ ቀላል ጥያቄ ውድ ስጦታ ⁉️
📖 ይህ ቃሪእ ሚቀራውን ሱራ (سورة) ላወቀ አካል ተወዳጅ እና ተፈላጊ የኢትዮጵያ ከ75+ የሰለፊዮችን ቻናል በነፆ እና በደስታ ይገባል‼️
3 016
Repost from Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
ثناء الشيخ مقبل الوادعي على الشيخ ربيع بن هادي في العلم ومعرفة الحزبيينقال الشيخ العلامة مقبل الوادعي –رحمه الله- في جواب له على سؤال: ((وأنا أنصح الأخوة بالاستفادة من كتب أخينا الشيخ ربيع بن هادي –حفظه الله تعالى- فهو إن شاء الله [بصير] بالحزبيين، ويخرج الحزبية بالمناقيش، قال بعضهم: إنّ بعض المحشين على الكشاف يخرج الاعتزال بالمناقيش، هذا –أيضاً- يخرج الحزبية بالمناقيش، أنا أنصح بالاستفادة من كتبه، وكذلك بالاستفادة من أشرطته)) وقال في كتاب "تحفة القريب والمجيب" السؤال (75): ((وأنصح بقراءة كتاب أخينا في الله ربيع بن هادي "جماعة واحدة لا جماعات وصراط واحد لا عشرات" فهو كاف واف)). و قال في السؤال (123): ((الذي ننصح به أن يراسلوا أهل العلم وان استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، مثل الشيخ الألباني، والشيخ ابن باز، والشيخ عبدالمحسن العباد والشيخ ربيع بن هادي، والشيخ ابن عثيمين فإن استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، وإن لم يستطيعوا أن يرحلوا إليهم فبواسطة الهاتف والمراسلات)) وفي السؤال (135) لما سئل عن العلماء الذين يرجع إليهم قال: ((والشيخ ربيع بن هادي المدخلي فهو آية من آيات الله في معرفة الحزبيين لكن لا كآيات إيران الدجالين) #ربيع_السنة #ربيع_المدخلي
3 016
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል።
◈◈◈
ኢብኑ ተይሚያን መስሊም ነን የሚሉ በርካታ ጭፍራዎች "ካፊር ነው" እና መሰል ትችቶችን እያቀረቡ እሱን ለማዋረድ ጥረት እያደረጉ ባለበት ተጨባጭ የምዕራባውያን ምሁራኖች እና ታላላቅ የአካዳሚክ ተቋማት ስለ ኢብኑ ተይሚያህ ጥናት እያካሄዱ ነው።
አዎ ኢብኑ ተይሚያህ ለአለም ህዝብ የሚጠቅሙ ስራዎች አሉትና ሊጠና ሊመረመርና ደረጃው ሊታወቅ ይገባል።
የዘመናዊ አካዳሚክ ምሁራን ኢብኑ ተይሚያህን እንደ “የሰለፍያ ምሁር” ብቻ ሳይሆን የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የተለያዩ ዘርፎች ምሁር አድርገው ያጠኑታል። ከነዚህ የምዕራቡ አለም ምሁራን መካከል፦
1) Jon Hoover — ጆን ሁቨር
በዘመኑ ከኢብኑ ተይሚያህ ጥናት ጋር በጣም የተያያዘ ምሁር ነው።
ዋና የጥናት መስኮቹ፦
የኢብኑ ተይሚያህ የዐቂዳ አስተሳሰብ
የአላህ ባህሪያት
ምክንያትና ወሕይ
የኢብኑ ተይሚያህ ሥራዎች የእጅ ጽሑፍ ምንጮች የኢብኑ ተይሚያህ ቅርስ
በተጨማሪም የኢብኑ ተይሚያህ የአረብኛ የእጅ ጽሑፎችንና የታተሙ እትሞችን ለምርምር የሚጠቅም ሰፊ መመሪያ አዘጋጅቷል።
2) Carl Sharif El-Tobgui — ካርል ሻሪፍ ኤል-ቶብጊ
በተለይ درء تعارض العقل والنقل
በተሰኘው የኢብኑ ተይሚያህ ኪታብ ላይ ጥልቅ ጥናት አድርጓል። ይህ የሸይኹል ኢስላም ኪታብ አቅል ማለትም አእምሮ እና ቁርኣን ወይም አድስ ይጋጫሉን የሚለውን ጉዳይ የዘረዘረበት ነው።
ይህ ምሁር Ibn Taymiyya on Reason and Revelation በማለት ሰፊ ጥናት አስቀምጧል።
3) Yossef Rapoport — ዮሴፍ ራፖፖርት
በኢብኑ ተይሚያህ የፊቅህና የሕግ አስተሳሰብ ላይ ጥናት አድርጓል።
4) Shahab Ahmed — ሻሃብ አህመድ
ከRapoport ጋር በመሆን Ibn Taymiyya and His Times የተባለውን መጽሐፍ አዘጋጅቷል።
ይህ መጽሐፍ ከተለያዩ ምሁራን የተሰበሰቡ ጥናቶችን ይዟል፤ ዐቂዳ፣ ተፍሲር፣ ፊቅህ፣ ሺዓ–ሱኒ ውይይት፣ ክርስትና ጋር ያለው ክርክርና የኢብኑ ተይሚያህ ተፅእኖ ይዳስሳል።
5) Caterina Bori — ካተሪና ቦሪ
የኢብኑ ተይሚያህን የሕይወት ታሪክ፣ ተማሪዎቹንና የእርሱን ምሁራዊ ጥበብ አጥንታለች።
6) Yahya Michot — ያሕያ ሚሾ
ኢብኑ ተይሚያህን በተለይ በፖለቲካ፣ በጂሃድ ፋታዋዎችና በዘመናዊ እንቅስቃሴዎች የተጠቀሰበት መንገድ ላይ አጥንቷል። የኢብኑ ተይሚያህን ጽሑፎች ከኋለኛው ዘመን የጽንፈኝነት ትርጓሜዎች መለየት እንዳለበት ያስረዳል።
14) Rachael Omari
የኢብኑ ተይሚያህን በሱና ዙሪያ ያለውን እይታ "Theology of the Sunna" በሚል ያጠናች ሲሆን በተጨማሪም ከአአሻኢራዎች ጋር ያለውን የክርክር ታሪክ አጥንታለች።
15) David Thomas
በኢብኑ ተይሚያህ ከክርስትና ጋር ያደረገውን የክርክር ሥራ፣ በተለይ
الجواب الصحيح لمن بدل دين المسيح
የተሰኘው ኪታብ ላይ ጥናት አድርጓል።
♻️ አሁን ያሉ በጣም አዳዲስ ጥናቶች
● Mehdi Berriah — መህዲ በሪያህ
እና
● Arjan Post — አርጃን ፖስት
➹ እነዚህ ሁለቱ በ2026 አንድ አዲስ እና ክፍት የሆነ የአካዳሚክ መጽሐፍ አዘጋጅተዋል፦
Ibn Taymiyya’s Thought: Corpus, Reception, and Legacy
ይህ በLeuven University Press የታተመ 282 ገጽ ያለው መጽሐፍ ነው። የኢብኑ ተይሚያህን ጽሑፎች፣ አስተሳሰብ፣ በታሪክ ያለው አቀባበል እና ዘመናዊ ትርጓሜዎች ይመረምራል።
ከዋና ዋና ተቋማት መካከል፦
ኢብኑ ተይሚያህ ጥናት በአንድ ተቋም ብቻ አይካሄድም። በተለይ እነዚህ ቦታዎች ጠንካራ የእስላማዊ ጥናት ሥራ አላቸው
1/ University of Oxford – Islamic Studies
2/ Princeton University – Department of Near Eastern Studies
3/ KU Leuven – Arabic and Islamic Studies
4/ University of Nottingham – Islamic Studies
5/ Leiden University / Brill – Islamic Studies
6/ Cambridge University – Islamic Studies
7/ Harvard University – Islamic Studies
8/ SOAS University of London
French Institute for the Near East (Ifpo)
9/ Leuven University Press
ውዶቼ ለማንኛውም ስለ ምሁራችን በደንብ ለማወቅ በሚቀጥለው ሊንክ ግቡና ታሪኩን አዳምጡ!
https://t.me/AbuImranAselefy/10656
3 016
Repost from አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦
⌚️ዝም አንልም እኛ🎤
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
3 016
🤘 ኮርሱ ተጀምሯል ተከታተሉ!
↘️ ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!
🎧 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
▫️https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=a04edc8f3667127b1b
3 016
🌟 ኮርሱ ተጀምሯል ተከታተሉ!
↘️ ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርዓቱ
🎧 በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
▫️https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=a04edc8f3667127b1b
3 016
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው።
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
3 016
ونسمع في هذه الآونةِ ما يَثْقُلُ على الأسماعِ، ويُؤْلِمُ القلوبَ
وقد استمعنا قبلُ إلى كلام سادات ابن كمال، حين قال: إن أهل المجلس عقلاء وفطناء، ناضجون وأذكياء.
ولكننا اليوم سمعنا من أحدهم، وهو إبراهيم «توفا»، يتطاول على مقام النبوة :يقول «لولا أن خُتمت النبوة بنبينا محمد، لكان أَبِيٌ نَبِيًّا ولكن لا يمنعنا أن نقول: هو وليٌّ من أولياءنَبِيًّا الله». فانظروا إلى هذا الغلو!
فماذا تقولون بعد هذا، وقد كنتم تقولون بجواز الانضمام إلى هؤلاء ومجالستهم، بل كنتم تذمّون من يفاصل عنهم ويتميّز منهم بل كان كثير منكم يقول الخروج من أهل المجلس يعد كالخروج على أئمة المسلمين وستدلوا بقوله تعالى(وأؤلي الأمر منكم -مع أنه قياس مع الفارق
وهل تعذرون عنه بأنه أخطأ من شدة الفرح، كما عذر إلياس أحمد أحدَهم لما قال: «لو جاء نبيُّ الله موسى، ونبيُّ الله عيسى، ونبيُّ الله محمد، لا نجد مثل هذا الحظ أو كماقال
الله المستعان وعليه التكلان
اللهم ثبتنا على الصراط المستقيم
إنك جواد كريم وغفور رحيم
