አቡ ሙቅቢል ኢስላማዊ ግጥሞች 🌦
رفتن به کانال در Telegram
🎤🎤 ለሱና የሚያገሳ አምበሳ ካልሆንክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን "ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን (አል_ለተሚ) ሀፊዞሁሏህ
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 023
مشترکین
+524 ساعت
+1617 روز
+53730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+75
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+635
در 19 کانالها
Get PRO
اوت '26
+659
در 20 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+1 754
در 25 کانالها
Get PRO
ژوئن '260
در 16 کانالها
Get PRO
مه '26
+130
در 13 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 اکتبر | +7 | |||
| 04 اکتبر | +9 | |||
| 03 اکتبر | +4 | |||
| 02 اکتبر | +21 | |||
| 01 اکتبر | +34 |
پستهای کانال
بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
| 2 | ለመብላት አትኑር ለመኖር ብላ እንጂ !!!!!!
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 207 |
| 3 | https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 1 |
| 4 | ✅"ጊዜን በጊዜ ቁ_2
........ ውድ እህቴ፣
ውዷ የአሏህ ባሪያ ለሀቅ ዘብ ቋሚ፣
ጊዜሺን በጊዜ ዛሬ ተጠቀሚ፣
ውድ ጊዜሽ አልፎ ነገ ሳትነ'ድሚ፣
የነገ ስንቅሽን መልካም አስቀድሚ፣
ጊዜያችን ውድ ነው አይጠብቅም ቁሞ፣
ዛሬን ማሳለፍ ነው በጊዜ ተጠቅሞ።
አቡ ሙቅቢል (አልጎቢይ)
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 335 |
| 5 | 🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ
📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን
📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 | 140 |
| 6 | 🎤እኔም አቡ ሙቅቢል🔑
ያላወቀ ይዎቅ ያልሰማውም ይስማ፤
መንሀጄን ለቅቄ ካንተ ላልስማማ፣
ይህ እውነታየ ነው ልንገርህ ስማማ።
ከታች እንዳጠብቅ ☝️👆 ከላይ አምብብማ፣
💎💎"ሰለፊይነት ልንኖራት ልንሞባት ካስፈለገም ልንሞትላት የሚገባት እንዲሁም የዘመን ውል የሌላት ጽኑ መንገድ ናት ፣
✅"ኢንሻ አሏህ እኔም ሰለፊይ ነኝ"በቻልኩት ተከታይ።
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 446 |
| 7 | 🌿📚 ጥያቄ 📚🌿
❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው?
🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸 | 177 |
| 8 | 🏡 ወደ ትምህርት ቤታችን ይግቡ
📚 ጠቃሚ የዳዕዋ ትምህርቶችን
📚 የሰለፊይ ቻናላችንን ለመከታተል ከታች ይጫኑ 👇
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 📚 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┏━━┻━━━━┻━━┓
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🕌 📖 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━┳━━━━┳━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┃ 🚪 ┃
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀┗━━━━┛
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆
⠀⠀⠀⠀⠀⠀ እዚህ ይጫኑ
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀👆 | 163 |
| 9 | 📨 ከውስጥ የመነጨ የዓሊም እንባ!
🎧 ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ 📚
🔥የጉርባእነት እሳት ሲለበልብ እንባን
መቆጣጠር አይስችልም ወ'ሏህ።
🫱"اصبروا فإنه لا يأتي عليكم
زمان إلا والذي بعده شر منه.
✈️ https://t.me/Abu_Hessan | 366 |
| 10 | የኢትዮጵያ ሰለፍይ ኡለሞች መስከረም 15/2018 ባደረጉት ስብሰባ፣ በሰለፍዮች መካከል አለመግባባቶች ሲፈጠሩ፤ ጉዳዩ በየአካባቢው ለሚገኙ መሻይኾች እየቀረበ፣ በውይይት እንዲፈታ የጋራ ውሳኔ ማሳለፋቸው ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሰረት በሰሜን ወሎ፣ በሀራና አካካቢው በአህለሱና ውንድሞቻችን መካከል የተከሰተው አለመግባባት፣ ከላይ በተቀመጠው ውሳኔ መሰረት ጉዳዩን እንዲያዩ በተመደቡት የአካባቢው መሻይኾች አማካኝነት እንዲታይና መፍትሄ እንዲቀመጥለት ቀደም ሲል በቃል ምላሽ የተሰጠ ሲሆን፣ አሁንም በፅሁፍ ለማረጋገጥ እንወዳለን፡፡
የኢትዮጵያ አህለ ሱና ማህበር
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة | 237 |
| 11 | 🎧አድስና ትኩስ ግጥም 🔑
🎤ርእስ፦ የትኛው ነው መንጋ?
ይድረስ ለቁንቁኑ መንጋ? ለሙመይኣዎች 🎤
አልሃምዱሊላሂ ለሀያሉ ጌታ፣
ምስጋና ይድረሰው በጧትም በማታ።
"ዛሬ ሰማኋቸው መንጎች መንጋ እያሉ፣
አፋቸው ሰፋና ዲካ አልቦ ዘለሉ፣
መልካምን ታፔላ '' ለጥፎ መዋሉ፣
ምን ጥቅም ይገኛል ከተግባር ከሌሉ።
አድማጩ ወገኔ ያዝልኝ እዚጋ፣
በቁርአን በሀዲስ ራሱን ያስጠጋ፣
ለመንሀጀ አሰለፍ ሌት ቀን የሚፈጋ፣
ለወላእ ና በራእ ባቅሙ የሚተጋ፣
በሰለፎች መንገድ ጸንቶ የተረጋጋ፣
ወይስ ያ ነጋዴው ባፉ የሚኖጋ፣
ሰለፊያዎችን አርቆ ያስጠጋ፣
ሰኪና የሌለው ውሸት የሚያኖጋ፣
ቀልጦ ያቀለጠው በውሸት አለንጋ፣
እስኪ መልሱልኝ "የትኛው ነው መንጋ?
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 1 153 |
| 12 | ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን።
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ። | 75 |
| 13 | "የት ለመታወቅ ነው???
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
https://t.me/Abu_Muqbil_Poetry | 876 |
| 14 | 🎙🎙 የተከበሩ ሼይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ )
ገብተዋል
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat=51fc67730fd1500290 | 684 |
| 15 | 🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! | 638 |
| 16 | ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን
ከ አዲስ አ አበባ
ገብተዋል አሏህ ይጠብቀቸው
https://t.me/bilalmesji?videochat=51fc67730fd1500290 | 718 |
| 17 | 👍👍👍👍👍👍👍👍
👍💪👌
✔️ሁላችሁም እየተሳተፋችሁ ከዚህ ደማቅ ፕሮግራም‼️
🚨🔴ኑ ቢላል መስጂድን በጋራ እንገንባ❕
📣📣💙💙💙💙💙📣📣❗️
📌ደማቅ የኸይር ፉክክር ሁላችሁም እየገባችሁ ተሳተፋ!!
👇👇👇👇
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat
🌐https://t.me/bilalmesji?videochat | 722 |
| 18 | https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
share share مع السلامة🙌 | 204 |
| 19 | https://t.me/bilalmesji
🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/bilalmesji
share share مع السلامة🙌 | 196 |
| 20 | 🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎤ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና
⏺ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ"
📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd | 104 |
