fa
Feedback
​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል https://t.me/Menhajeaselefya

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
932
مشترکین
+524 ساعت
+167 روز
+22130 روز
آرشیو پست ها
🛜 ቀጥታ ስርጭት ሳምታዊ ፕሮግራማችን ተጀምሯል ቀጣይ     ╰┈➢ ተ          ╰┈➢ ጀ                  ╰┈➢መ                      ╰┈➢ ረ                               ╰┈➢ ገቡ። 🎙 ┈ሼር ──ሼር──  ይደረግ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ 🌹 🎙በሸኽ ሰኢድ ሙሀመድ {ሃፊዘሁሏህ}   ገብቷል ሼር  ሼር ➷➷➷ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

🛜 ቀጥታ ስርጭት ቀጣይ     ╰┈➢ ተ          ╰┈➢ ጀ                  ╰┈➢መ                      ╰┈➢ ረ                               ╰┈➢ ገቡ። 🎙 ┈ሼር ──ሼር──  ይደረግ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ 🌹 🎙ወድም አቡ ሀኒፋ {ሃፊዘሁሏህ}   ገብቷል ሼር  ሼር ➷➷➷ https://t.me/Aselefya83 https://t.me/Aselefya83

🛜 ቀጥታ ስርጭት ቀጣይ     ╰┈➢ ተ          ╰┈➢ ጀ                  ╰┈➢መ                      ╰┈➢ ረ                               ╰┈➢ ገቡ። 🎙 ┈ሼር ──ሼር──  ይደረግ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ 🌹 🎙ወድም አቡ ሀኒፋ {ሃፊዘሁሏህ}   ገብቷል ሼር  ሼር ➷➷➷ https://t.me/Aselefya83

📢 ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም! — እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ምሽት መስከረም 15- 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!። 💺ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ            -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና ● ርእስ፦ የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 በሱዑዲያ 8:40 በኢማራት 9:40 አይለፋችሁ!። #ሳምንታዊ_ሊቃእ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ተከታታይና ሰምንታውይ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ አስታውሱ እንዳትረሱ ለማለት እንወዳለን ማሳሰቢያ‼️ 👉ለሴቶት 🕌መስጅደ አቡበክር ለዳዕዋም ይሁን ለቂርአት ስመጡ ህፃናቶችን ሀፋዛ ማልበስን እንዳትረሱ ለመስጅዳችን ነፅህና ያስችለን ዘንዳ ↪️ቦታው ላይ ከጩኸት በታች በመሆን ዳዕዋውን በጥሞና ተከታተሉ 🗓መስከረም ቀን/15/1/2019/ጁሙዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

↪️የጁሙዓ  ኽጥባ ወሳኝ ምክር               ↩️خطبة الجمعة ርዕስ"✅
ስለ ሀሰድ {ምቀኝነት } ሰፋ ያለ ማብራሪያ
🎙በሸኽ ሰኢድ ሙሀመድ {ሀፊዘሁሏህ} 🕌 መስጅድ አቡ በክር  ሀራ ውላጋ 🗓መስከረም ቀን/15/1/2019 የጁሙዓ ኹጥባ ወሳኝ ምክር https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

​فجزاك الله خيراً أستاذنا الكريم وأجزل لك المثوبة على هذا الطرح الطيب والحرص الكبير على جمع الكلمة ورأب الصدع نسأل الله أن يبارك في مسعاك وأن يجعل هذه الكلمات الناصحة في ميزان حسناتك وأن يؤلف قلوب الإخوة والمشايخ على الحق والهدى ويجمع كلمتهم على التوحيد والسنة ​وبارك الله في قلمك ووجهتك ونفع بك الإسلام والمسلمين

​فجزاك الله خيراً أستاذنا الكريم وأجزل لك المثوبة على هذا الطرح الطيب والحرص الكبير على جمع الكلمة ورأب الصدع نسأل الله أن يبارك في مسعاك وأن يجعل هذه الكلمات الناصحة في ميزان حسناتك وأن يؤلف قلوب الإخوة والمشايخ على الحق والهدى ويجمع كلمتهم على التوحيد والسنة ​وبارك الله في قلمك ووجهتك ونفع بك الإسلام والمسلمين

📕جمع بعنوان: من هو الشيخ اللتمي؟ 🖋جمعه: زين الدين القلبي السلطي. 🤲 «رحم الله مسلما أَهدى إلي عيوبي». ✔️ https://t.me/Abu_Hessan

👉 የሀራው ጉዳይ ጥንቃቄ ይፈልጋል ! ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን በሙሉ ሁሉም እንደሚያውቀው በቅርቡ በሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችን መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል ። ከዛ በፊት በሀላባ ሰለፍዮች መካከልም የተፈጠረው አለመግባባት እልባት አላገኘም ። እንደዚህ አይነቶቹ አለመግባባቶች ሁሉንም ሰለፍዮች ያሳዘነ መሆኑ ግልፅ ነው ። የሶሞኑ የሀራው አለመግባባት ከመቀራረብ ይልቅ መራራቅ ፣ ከማጥበብ ይልቅ ወደመስፋት እየሄደ ነው ። ሀላባም ይሁን ሀራ ላይ የተፈጠሩ አለመግባባቶች በሰለፍዮች መካከል መሆኑ ግልፅ ነው ። አይደለም የሚል ካለ ማንኛው ከሱና እንደወጣ በመረጃ ግልፅ ማድረግ ይኖርበታል ። የሀራው አለመግባባት ደግሞ በመሻኢኾችና በተማሪዮቻቸው መካከል መሆኑ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው ያደርጋል ። በመሆኑም መሻኢኾቹም ሆኑ ተማሪዮቻቸው አላህን ፈርተው ከስሜት ርቀው ችግሩን በሰከነ መልኩ ለመፍታትና የሰለፍቶችን አንድነት ለመጠበቅ የሚችሉትን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ። አለመግባባቱ ከማንም በፊት ዳዕዋውን ይጎዳል ። ሁሉም ቆም ብሎ ቢያስተውል ለዚህ ዳዕዋ ሰለፎች የከፈሉትን መስዋእትነት አይቶ እኔ የሚለው ስሜት ራስን ከመውቀስ ጋር እንዲጠፋ ማድረግ በተቻለ ነበር ። አሁንም አረፈደም ። መሻኢኾች የተማሪዮቻቸውን ጥፋትና ስህተት ለማረም መንገዱን ከሰሎፎች ተሞክሮ መውሰድ የግድ ነው ። ይረዝምብኛል ባልል በጣም ብዙ ማሳያዎችን በጠቀስኩ ነበር ። ተማሪዮችም የመሻኢኾቻቸውን ስህተትና ጥፋት የሚሉትን በምን መልኩና እንዴት ማረም እንዳለባቸው ከሰለፎቻቸው በቂ ተምሳሌት አለላቸው ። ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው የጋራ ነጥብ መከባበር ፣ መተዛዘን ፣ ስህተትን በስተትነቱ መስተካከል ያለበት መሆኑን ማመንና መንገዱን ወደ ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ላይ አድርጎ ተሞክሯቸውን መጠቀም ነው ። በመሆኑም ሁለቱም የሱና ወንድሟሟቾች አላህን ፈርተው ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ ምንም አይነት ነገሮችን የሚያባብሱ ነገሮችን ከመፃፍም ሆነ ከመናገር እንዲቆጠቡ በአላህ ስም እጠይቃለሁ ። ሌላው በየቦታው የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ትፈታላችሁ ተብሎ ሀላፊነት የተጣለባችሁ የሀገራችን የሱና መሻኢኾች የሰለፍያን ዳዕዋ እንደ እሳት የሚበላውን የሰለፍዮችን አቅም የሚያዳክመውን ከአላህ እዝነት የሚያርቀውን አሳዛኝ አለመግባባት እንደሰደድ እሳት እየተዛመተ ሰለፍያን ከመብላቱ በፊት ቅድሜያ ሰጥታችሁ እንድትፈቱ ለዚህም የትኛውንም ዋጋ እንድትከፍሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ። በመጨረሻም በየትኛውም አካባቢ በሰለፍዮች መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶች በአላህ ፈቃድ በአጭር ጊዜ ተፈተው ሰለፍዮች ወደ አንድነታቸው እንደሚመለሱ በአላህ ተስፋ እንድናደርግ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ። ለዚህ አላማ የትኛውም ሰለፍይ የትም ሆኖ የሚችለውን እንዲያደርግ አደራ እያልኩ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ከየትኛውም አለመግባባቱን ከሚያሰፉ ተግባሮች ተቆጥበን ወደ መግባባት የሚያደርሱ ሰበቦችን በማድረስ ተራ በተራ የሁሉም ሰለፍዮች የደስታ ብስራት የሚነገርባቸውን ቀናቶች እንጠብቅ እላለሁ ። አላህ ይረዳናል ሰለፍዮች አንድ ይሆናሉ ተውሒድና ሱና በሰለፍዮች ጥረትና በአላህ እገዛ የበላይ ይሆናሉ ። https://t.me/bahruteka

በአሏህ ጥላስር ልባችን እድትረጥብ እንፈልጋለን እግዳውስ በማንኛውም አህዎላችን ዚክር ማድረግ አይርሱ 👍💐
በአሏህ ጥላስር ልባችን እድትረጥብ እንፈልጋለን እግዳውስ በማንኛውም አህዎላችን ዚክር ማድረግ አይርሱ 👍💐

✅ ከተሳሳትኩ በሉኝ። 🟠ስሜ ዐብዱል-ሐሚድ ነው። ⚫️ነገርግን በመረጃ ይሁን። 🎙 ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- https://t.me/Abu_Hessan

╭━━━❀ አዲስ ሙሐደራ ❀━━━╮ ➥ርዕስ "ተውሂድ እንያዝ ሽርክ እንራቅ. 🎙በጣሊብ አቡ ሐኒፋህ አል-አሰሪይ -ወፈቀሁሏህ- 💡በኢሞ የተደረገ ፕሮግራም " 🗓 መስከረም 13/01/2019 ➥ የቴሌግራም ቻናል ☟ https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446

🛜 ቀጥታ ስርጭት ቀጣይ     ╰┈➢ ተ          ╰┈➢ ጀ                  ╰┈➢መ                      ╰┈➢ ረ                               ╰┈➢ ገቡ። 🎙 ┈ሼር ──ሼር──  ይደረግ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ 🌹 🎙ወድም ተውፊቅ {ሃፊዘሁሏህ}   ገብቷል ሼር  ሼር ➷➷➷ https://t.me/hussenhas