fa
Feedback
​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
342
مشترکین
+924 ساعت
+797 روز
+7930 روز
تعداد پست‌ها

در حال بارگیری داده...

واکنش‌ها
نظرات
ستاره‌های تلگرام
بهترین پست‌ها بر اساس

در حال بارگیری داده...

تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها
ديناميک بازديد ها
🆕📲 የኪታብ ቁጥር 18 አፕልኬሽን! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ عقيدة الطحاوية. ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ ዐቂደቱ ጠሐዊያ ↪️ የኪታቡ ደራሲ፦➘➷➷ ➡️ አል'ኢማም አቡ ጃዕፈር አጠሀዊይ «ረሒመሁላህ» 🎙 ደርሱ የተሰጠው፦ በወንድም ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ 📡 ደርሱ የተሰጠው በኢብን ተይሚያህ አስ'ሰለፊይ online የእውቀት ማእከል ለጀማሪ ተማሪዎች ነው!! 📱👇👇👇👇 http://t.me/ibnuteimiyya http://t.me/ibnuteimiyya
1000Loading...
https://t.me/Menhajeaselefya
86000Loading...
📢 አሠላሙአለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ ለመለሠ የ50 ብር ካርድ ሺልማት አለው ✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ናቸው ✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው ✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው https://t.me/Menhajeaselefya
83020Loading...
📢 አሠላሙአለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ የመለሠ 50 ብር ሺልማት አለው ✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ናቸው ✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው ✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው https://t.me/Menhajeaselefya
1000Loading...
የነኘ
1000Loading...
📢 አሠላሙ አለይኩም ጀመአው አንድ ጥያቄ አለኝ ለመለሰ 50ብር ካረድ ሺልማት አለው ✅✅ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ልጆች ስንት ነቸው ✅ የሴቶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው ✅ የወንዶቹ ቁጥር ብዛት ከነስማቸው https://t.me/Menhajeaselefya
1000Loading...
https://t.me/Menhajeaselefya
https://t.me/Menhajeaselefya
1000Loading...
بدون متن...
1000Loading...
🔉አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ⤵ 📅ጁመአ (ምሽት)፣ ቀን፦ጥር 22/05/2018 ዓ. በመናሩል ሁዳ ግሩፕ Online ቀጥታ ሥርጭት  የተደረገ ሙሀድራ♦️ 🎙በኡስታዝ ኑራድስ አቡ አብዱረህማን  (ሀፊዘሁሏህ) ➴➘➴➘ርዕስ ➤ ርዕስ ሙመይአ ማለት ምን ማለት ነው በሚል⁉️   📌በሰፊው ተብራርቶበታል በድንብ ይደመጥ ለሌሎችም እንድደርስ ሼር አድርጉት በግሩፕና በቻናሎች⤴️ ➤በውስጡ በርካታ ነጥቦች የተዳሰሱበት ➤.....ሊደመጥ የሚገባ ወሳኝ   ሙሀደራ ነው ይደመጥ!!!📌 🔗 ትምህርቱን ለመከታተል 👇 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ https://t.me/+5c4ywU9_Ob1jMzQ0
90100Loading...
بدون متن...
81000Loading...
💎 | የሰርግ ግጥም! — አቡ ሐኒፈህ & ኡሙ ሐኒፈህ ! 🎙ወንድም አቡ ሙቅቢል -ሐፊዞሁ'ሏህ- || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan
77000Loading...
በሰከንድ ውስጥ እልቆ መሳፍንት የሆነ ትርፍ _ ከአላህ ጋር የሚደረግ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የሌለበትን ንግድ ልጠቁምህ? ውዱ ነብይ ﷺ እንዲህ ተናግረዋል: «ከእናንተ ውስጥ አንዱ ወደ መስጂድ ሄዶ ከአላህ ቁርዓን ሁለት አንቀጾችን ቢያስቀራ ወይም ቢቀራ ከሁለት ግመሎች ይሻለዋል፤ ሶስትም ከሶስት ይሻለዋል፤ አራትም ከአራት ይሻለዋል፤ ከግመሎቹም ቁጥር ጋር እኩል ይሆናል» { ሙስሊም ዘግበውታል } ሹፍ ሀቢቢ ​ሁለት አንቀጾች ብቻ ከሁለት ግመሎች ይበልጣሉ! ዛሬ ግመል በአንድ አካባቢ በግምት እስከ 50 ሺህ ብር ይገመታል! እንግዲህ ስንት ብር ሰደቃ ልታወጣ እንደምትችል ሳለው !! አስር አንቀጾች ወይም መቶ አንቀጾች ብትቀራ እንግዲህ ስንት ግመል ይኖሮዎታል? 🖋️ ​ወደ መስጂድ በሄድል ቁጥር ሁለት አንቀጾች እንደምትቀራ አስበው ፤ ልክ መቶ ሺህ እንደሰጠህ/እንዳሰደቅክ ማለት ነው። ታዲያ አሁን ስንት ግመል ይኖርሃል? ​✍️ ታዲያ አንዲት ገጽ ወይም ሱራ ብትቀራ ፣ ወይም ለአንድ ወንድምህ አንድ አንቀጽ ብታስቀራ እንዴት ይሆናል? ይህ ከአላህ ጋር የሚደረግ ማንም የማይከስርበት ንግድ ነው። ተጠቀምበት !!! ✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab
78000Loading...
ያአሏህ ወሏሂ በሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች የማይጠገብ ምክር ሸኩና ሸኽ አብዱል ሀሚድ አሏህ ይጠብቅልን አሏህ በሀቅላይ አፅንቶ የዛው ላይ የምንሞት ያድርግ
ያአሏህ ወሏሂ በሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች የማይጠገብ ምክር ሸኩና ሸኽ አብዱል ሀሚድ አሏህ ይጠብቅልን አሏህ በሀቅላይ አፅንቶ የዛው ላይ የምንሞት ያድርግ
65201Loading...
የጥልፌ ድረቆሌ የዳዕዋ ጥሪ ጊዜ ወሳኝ ምክር👌 ርዕስ"✅ ተውሂድና ሱናን አጥብቀን ሟጨን እንያዝ እንከተል ነጃ ልንወጣ ዘንዳ 📚ቁርአን የሰው ልጆችን ከጨለማ ወደ ብርሀን የሚመራ የሆነ መመሪያ ሲሆን በቁርአን ውስጥ በተደጋጋሚ ተውሂድና ሽርክን ያብራራል ከሽርክ ጨለማ ተጠንቅቀን ወደ ተውሂድ ብርሀን ልንወጣ ዘንዳ ⚙የሀጃዊራ አላዋቂ አንጃዎችን በማስራጃ በደሊል  ታጥበው የተሰጡበት ያለ እውቀት እነሱ ስላልፈለጉት ብቻ ጀምዕዮች በሚል ስያሜ የሱና ሰዎችን ይወርፋሉ ለነሱ ሲሆን ሀላል ለሌሎች ሀራም በማድረግ ደንበር ያልፋሉ በቂ ምላሽ ተካቶበታል 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከሀራ {ሀፊዘህሏህ} 🕌 መስጅደ ሰላም ላይ ጥልፋ ድረቆሌ 🗓ጥር /06/05/2018/እለተ እሮብ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas
69100Loading...
ወሳኝና ጠቃሚ  ምክር ከቀደምቶች አንድበት...👌 ርዕስ"✅ በከዋክብት እንቅስቃሴ ዝናብን መሻት ከትላልቅ ሽርኮች ጭምርት ነው 💫በከዋክብት በጨረቃ በበራሪ በእንቅፋት ሲነሱ ጥቁር በማየት ቀይ በማየት በስምና በስያሜ ሳይቀር ከበደ የሚባል ከሰሙ አንተው ነገሩ ከብዷል በማለት ከመንገድ የሚመለሱ ኡሉ ስራውንም ሰዎቹንም እንጠንቀቃቸው ⚙በውስጡ ወሳኝና ጠቃሚ  ምክሮች ተካተውበታል ተወስተውበታል ሰምተን እንጠቀምበት👌 🎙በሸይኽ ሀጅ ሙሐመድ ወሌ [ረሂመሁሏህ] ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas https://t.me/hussenhas
27000Loading...
+6
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ كن سلفياعلاالجاده ክፍል 30 ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
934000Loading...
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ كن سلفياعلاالجاده ክፍል 29 ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
455000Loading...
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ كن سلفياعلاالجاده ክፍል 28 ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
427000Loading...
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ كن سلفياعلاالجاده ክፍል 27 ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
419000Loading...
አድስ እና ወሳኝ ደርስ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተጀመረው አድስ ኪታብ كن سلفياعلاالجاده ክፍል 26 ደርሱን ለመከታተል  በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya
416000Loading...