𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
رفتن به کانال در Telegram
Undergraduate Admission Test💫
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
738
مشترکین
-324 ساعت
+247 روز
+3930 روز
آرشیو پست ها
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ብገባ የማይፀፀት ተማሪ ምን አይነት ተማሪ እንደሆነ ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እነግራችኋለሁ።
For sure እሱን ስታውቁ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ለመግባት ብዙዎቻችሁ ለUAT ትመዘገባላችሁ🙌
Like❤️ አድርጉ እስቲ👍
@felixacademy12
እንደሚታወቃው ዛሬ የ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነው።
መመዝገብ ፈልጎ ሁኔታዎችን ግራ በመሆን ያልተመዘገበ ተማሪ አለ?
Repost from 𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
UAT indnasmezegbachu
Transcript
Matric certificate
Economy Supporting letter
National ID FIN no.
Be PDF keyrachu
Registration fee 1125 azegajtachu ready yehonachu bicha
@lemn123456 lay laku
🔴የመጨረሻ #MODEL_4 በዚህ Weekend ይሰጣል።
አንጋፋውን Adiss Ababa ዩኒቨርስቲ መግባት ትፈልጋላችሁ ነገር ግን ለ #UAT ፈተና ከየት መጀመር እንዳለባችሁ አታውቁም?
ትናንት የሆነ ተማሪ ስናስመዘግብ #18000+ ተማሪዎች ተመዝግበዋል🥳🥳
ከእነዚህ ተማሪዎች አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ በመንግሥት 2500 በግል #2500 በአጠቃላይ 5ሺህ ተማሪዎችን ይቀበላል።
አጫጭርና ግልጽ Study Notes
በTopic የተከፋፈሉ Video Tutorials ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የሚደረጉ የኦንላይን ሞዴል ፈተናዎች ለማገኘት
To register Contact: @uat_ttsbot
Only 1 day left, ከነገ በኋላ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመግባት ሀሳባችሁ ከተመረቃችሁ በኋላ
#medicine የሚትገቡት ለSpeciality,
#ሌላ department የሚትገቡት ለ Ms, PhD or doctorate ይሆናል።
UAT indnasmezegbachu
Transcript
Matric certificate
Economy Supporting letter
National ID FIN no.
Be PDF keyrachu
Registration fee 1125 azegajtachu ready yehonachu bicha
@lemn123456 lay laku
If I don't get cost sharing sponsorship option, I agree to be enrolled in the self sponsorship
በቀላሉ Cost sharing/Government scholarship የማጣ ከሆነ በSelf sponsorship እቀጥላለሁ ማለት ነው።
መቀጠል የሚትፈልጉ Click አድርጉ
የማትፈልጉ ዝለሉ🤷♂
Share👇👇
@uatexamprep
If I don't get cost sharing sponsorship option, I agree to be enrolled in the self sponsorship
በቀላሉ Cost sharing/Government scholarship የማጣ ከሆነ በSelf sponsorship እቀጥላለሁ ማለት ነው።
መቀጠል የሚትፈልጉ Click አድርጉ
የማትፈልጉ ዝለሉ🤷♂
Indh kalmolachu
Cost sharing ካጣችሁ በself sponsored እቀጥላለሁ ማለታችሁ ስለሆነ
በSelf sponsored የመቀጠል ሀሳብ ከሌላችሁ ይህንን ነገር check አድርጉ በጣም risky ነው።
Repost from 𝐓𝐓𝐒 2019 𝐅𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐭𝐨𝐫𝐢𝐚𝐥
🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።
❇️Worksheet
🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
❇️የአጠናን መንገድ(ስልት)
🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
❇️የጊዜ አጠቃቀም
🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
❇️ አለመሰልቸት
🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
❇️ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
❇️Google
🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
JOIN: @freshman_success
