ar
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

الذهاب إلى القناة على Telegram

Undergraduate Admission Test💫

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
742
المشتركون
-324 ساعات
+187 أيام
+3630 أيام
أرشيف المشاركات
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ብገባ የማይፀፀት ተማሪ ምን አይነት ተማሪ እንደሆነ ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት እነግራችኋለሁ። For sure እሱን ስታውቁ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ለመግባት ብዙዎቻችሁ ለUAT ትመዘገባላችሁ🙌 Like❤️ አድርጉ እስቲ👍 @felixacademy12

እንደሚታወቃው ዛሬ የ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነው። መመዝገብ ፈልጎ ሁኔታዎችን ግራ በመሆን ያልተመዘገበ ተማሪ አለ?

UAT indnasmezegbachu Transcript Matric certificate Economy Supporting letter National ID FIN no. Be PDF keyrachu Registration fee 1125 azegajtachu ready yehonachu bicha @lemn123456 lay laku

🔴የመጨረሻ #MODEL_4 በዚህ Weekend ይሰጣል። አንጋፋውን Adiss Ababa ዩኒቨርስቲ መግባት ትፈልጋላችሁ ነገር ግን ለ #UAT ፈተና ከየት መጀመር እንዳለባችሁ አታውቁም? ትናንት የሆነ ተማሪ ስናስመዘግብ #18000+ ተማሪዎች ተመዝግበዋል🥳🥳 ከእነዚህ ተማሪዎች አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ በመንግሥት 2500 በግል #2500 በአጠቃላይ 5ሺህ ተማሪዎችን ይቀበላል። ​ አጫጭርና ግልጽ Study Notes ​ በTopic የተከፋፈሉ Video Tutorials ​ከሌሎች ተማሪዎች ጋር የሚደረጉ የኦንላይን ሞዴል ፈተናዎች ለማገኘት To register Contact: @uat_ttsbot

Only 1 day left, ከነገ በኋላ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመግባት ሀሳባችሁ ከተመረቃችሁ በኋላ #medicine የሚትገቡት ለSpeciality, #ሌላ department የሚትገቡት ለ Ms, PhD or doctorate ይሆናል።

UAT indnasmezegbachu Transcript Matric certificate Economy Supporting letter National ID FIN no. Be PDF keyrachu Registration fee 1125 azegajtachu ready yehonachu bicha @lemn123456 lay laku

እስካሁን UAT መመዝገብ ፈልጎ ያልተመዘገበ ካለ እንድናስመዘግባችሁ Contact us🔥

2Days left.....🏃

If I don't get cost sharing sponsorship option, I agree to be enrolled in the self sponsorship በቀላሉ Cost sharing/Government scholarship የማጣ ከሆነ በSelf sponsorship እቀጥላለሁ ማለት ነው። መቀጠል የሚትፈልጉ Click አድርጉ የማትፈልጉ ዝለሉ🤷‍♂ Share👇👇 @uatexamprep

If I don't get cost sharing sponsorship option, I agree to be enrolled in the self sponsorship በቀላሉ Cost sharing/Government scholarship የማጣ ከሆነ በSelf sponsorship እቀጥላለሁ ማለት ነው። መቀጠል የሚትፈልጉ Click አድርጉ የማትፈልጉ ዝለሉ🤷‍♂

Indh kalmolachu Cost sharing ካጣችሁ በself sponsored እቀጥላለሁ ማለታችሁ ስለሆነ በSelf sponsored የመቀጠል ሀሳብ ከሌላችሁ ይህንን ነገር check አድርጉ በጣም r
Indh kalmolachu Cost sharing ካጣችሁ በself sponsored እቀጥላለሁ ማለታችሁ ስለሆነ በSelf sponsored የመቀጠል ሀሳብ ከሌላችሁ ይህንን ነገር check አድርጉ በጣም risky ነው።

100 UAT Practice Questions

🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።          ❇️Worksheet 🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡  ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።     ❇️የአጠናን መንገድ(ስልት) 🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔? 🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ። 🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ። 🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው። ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔 🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷‍♀። ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ 🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው። 🎯  መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ። 🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው። 🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።      ❇️የጊዜ አጠቃቀም 🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።       ❇️ አለመሰልቸት 🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።    ❇️ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን። 🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።     ❇️Google 🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video  ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።           😊 The End JOIN: @freshman_success