𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
Open in Telegram
Undergraduate Admission Test💫
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
746
Subscribers
-624 hours
+497 days
+4930 days
Posts Archive
UAT indnasmezegbachu
Transcript
Matric certificate
Economy Supporting letter
National ID FIN no.
Be PDF keyrachu
Registration fee 1125 azegajtachu ready yehonachu bicha
@lemn123456 lay laku
If I don't get cost sharing sponsorship option, I agree to be enrolled in the self sponsorship
በቀላሉ Cost sharing/Government scholarship የማጣ ከሆነ በSelf sponsorship እቀጥላለሁ ማለት ነው።
መቀጠል የሚትፈልጉ Click አድርጉ
የማትፈልጉ ዝለሉ🤷♂
Share👇👇
@uatexamprep
If I don't get cost sharing sponsorship option, I agree to be enrolled in the self sponsorship
በቀላሉ Cost sharing/Government scholarship የማጣ ከሆነ በSelf sponsorship እቀጥላለሁ ማለት ነው።
መቀጠል የሚትፈልጉ Click አድርጉ
የማትፈልጉ ዝለሉ🤷♂
Indh kalmolachu
Cost sharing ካጣችሁ በself sponsored እቀጥላለሁ ማለታችሁ ስለሆነ
በSelf sponsored የመቀጠል ሀሳብ ከሌላችሁ ይህንን ነገር check አድርጉ በጣም risky ነው።
Repost from 𝐓𝐓𝐒 2019 𝐅𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐓𝐮𝐭𝐨𝐫𝐢𝐚𝐥
🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።
❇️Worksheet
🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
❇️የአጠናን መንገድ(ስልት)
🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
❇️የጊዜ አጠቃቀም
🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
❇️ አለመሰልቸት
🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
❇️ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
❇️Google
🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
JOIN: @freshman_success
የቀራችሁን 5ቀን በአግባቡ ለUAT ለመዘጋጀት
አሁንም #UAT EXAM PREP ምዝገባው እንደቀጠለ ነው።
ለመመዝገብ 👇
200ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
Departments ከነ አመታቸው ተቀምጦዋል
U can review them.
Portalu lay ትገቡና Programs የሚለውን ነክታችሁ ማገኘት ትችላላችሁ።
@uatexamprep
🔴አዲስአበባ ዩንቨርስቲ
3DAY LEFT🔥🔥🔥
ያልተመዘገባችሁ ልጆች ቶሎ ተመዝገቡ
አሁን ላይ 14780 በላይ ተማሪዎች Apply አድርገዋል🥳🥳
@uatexamprep
