fa
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

رفتن به کانال در Telegram

Undergraduate Admission Test💫

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
740
مشترکین
-324 ساعت
+247 روز
+3930 روز
تعداد پست‌ها

در حال بارگیری داده...

واکنش‌ها
نظرات
ستاره‌های تلگرام
بهترین پست‌ها بر اساس

در حال بارگیری داده...

تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها
ديناميک بازديد ها
🔴በሀገራችን በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ላይ የሚሰጡ የሶሻል ተማሪዎች መማሪያ ዘርፎች(departments) 📈 Business, Economics & Management 📈 Economics 💼 Management 🧮 Accounting and Finance 📣 Marketing Management 🤝 Human Resource Management 🚚 Logistics and Supply Chain Management 🏢 Business Administration 🏛️ Public Administration and Development Management (PADM) 🧠 Social Sciences & Behavioral Studies 🧠 Psychology 👥 Sociology 🤝 Social Work 🏺 Social Anthropology 🗳️ Political Science and International Relations (PSIR) 🗺️ Geography and Environmental Studies 📜 History and Heritage Management ⛏️ Archaeology ⚖️ Law 🕊️ Peace and Conflict Studies 🌍 Development Studies 👩‍💼 Gender and Development Studies 👨‍👩‍👧‍👦 Population Studies 👩‍🏫 Education & Teaching 🏫 Education 👩‍🏫 Teacher Education 📚 Curriculum and Instruction 📋 Educational Planning and Management 💭 Educational Psychology ♿ Special Needs and Inclusive Education 🌱 Adult Education and Community Development 🧸 Early Childhood Care and Education 🗣️ Languages, Humanities & Communication 🎤 Journalism and Communication 💬 Civics and Ethical Studies 🤔 Philosophy 📖 English Language and Literature 🇪🇹 Ethiopian Languages and Literature (such as Amharic, Afaan Oromoo, Tigrinya, Ge'ez, etc.) 🗣️ Foreign Languages and Literature 🏛️ Tourism and Heritage Management 🗂️ Library and Information Science 🌾 Other Related Departments 🌾 Rural Development and Agricultural Extension 🏃 Sport Science and Physical Education Join and share our channel @freshman_success @freshman_success
164302Loading...
የቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ የ2019 ዓም የምዝገባ ማስታወቂያ የመግቢያ መስፈርት በ2018 ዓም ESSLCE ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የወሰዱ የ9-12 ክፍል አማካይ ውጤት ለሕክምና 80% እና በላይ፤+2
የቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ የ2019 ዓም የምዝገባ ማስታወቂያ የመግቢያ መስፈርት በ2018 ዓም ESSLCE ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የወሰዱ የ9-12 ክፍል አማካይ ውጤት ለሕክምና 80% እና በላይ፤ ለነርሲንግ 70% እና በላይ የESSLCE ማለፊያ ነጥብ ሕክምና ታዳጊ ክልሎች እና ዞኖች ወንድ 450+ ሴት 425+ ሌሎች ክልሎች ወንድ 475+ ሴት 450+ ነርሲንግ ታዳጊ ክልሎች እና ዞኖች ወንድ 400+ ሴት 375+ ሌሎች ክልሎች ወንድ 425+ ሴት 400+ (ታዳጊ ክልሎች/ዞኖች፡ አፋር፤ ቤንሻንጉል፤ ቦረና፤ ጋምቤላ፤ ሱማሌ፤ ደቡብ ኦሞ፤ ምዕራብ ኦሞ፤ ዋግኸምራ) አስፈላጊ መረጃዎች የምዝገባ ክፍያ 1000 ብር (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000006577192) የምዝገባ ቀን ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓም ከሰዓት 11:00 ሰዓት ድረስ አመዘጋገብ በኦንላይን ብቻ የሚከናወን ሲሆን በአካል መምጣት አይቻልም የማመልከቻ ደረጃዎች 1 portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement ላይ ይግቡ 2 የትምህርት ዘርፉን መርጠው Apply ይበሉ 3 መረጃዎችን ሞልተው የ9-12 ትራንስክሪፕት፤ የESSLCE ውጤት እና የክፍያ ደረሰኝ አያይዘው Submit ያድርጉ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ👇👇 Information flows as nile river Information flows as nile river
143411Loading...
#Vital 📌ቅዱስ ጳውሎስ  ሆስፒታል ሚሊኒዬም Medical  ኮሌጅ በኢትዮጵያ  የተሻለ የዩኒቨርስቲ መግቢያ  ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን  አወዳድሮ በነፃ  ሜዲሲን የሚያስተምር  ስመጥርና አንጋፋ የህክምና ትምህርት ቤት ነው ‼️ ለመሆኑ ቅዱስ ጳውሎስ Hospital ማነው ?የት ነው  ያለው ?ምንምን ያስተምራል ? St.Paul's ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ በጣም ተፈላጊው ፤ ስመጥሩና በአንፃራዊነት በጣም ጥራት ያለው የህክምና ትምህርት የሚሰጥበት Medical school ነው ። ጳውሎስ Undergraduate የሚያስተምረው Medicine ብቻ ነው  (No radiology , no Pharmacy ....Only Doctor of medicine ) የሚገኘው A.A (ጉለሌ ክፍለ ከተማ) ሲሆን ህክምና ለመማር የሚፈልግ ጳውሎስ መወዳደር የማይፈልግ ተማሪ ይኖራል ለማለት ያስቸግራል የምትማሩት እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ Dorm ይዛችሁ ሲሆን ፤ ጳውሎስ የምትማሩት  እንደ Lorcan , እና ሌሎች የግል የህክምና ትምህርት ቤቶች ብር እየከፈላችሁ አይደለም ፤ it is similar to all Ethiopian university except its quality . ጳውሎስ መወዳደር የሚችሉት እንማን ናቸው ? ✔️በዚህ ዓመት Entrance የተፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ናቸው ❌ ባለፈው ዓመት የተፈተነ ተማሪ መወዳደር አይችልም ❌Remedial  የነበረ ተማሪ መወዳደር አይችልም ። መወዳደር የሚችለው አዲስ 12ኛ ክፍል የተፈተነ ተማሪ ብቻ ነው ✔️ መስፈርቱ ምንድ ነው? 1⃣. ኢንትራንስ 2⃣.ከ 9-12 ትራንስክሪፕት =>(average 80እና በላይ ) ለምሳሌ :-የሆነ ዓመት የተወሰነ ትምህርት ከ80በታች ልታመጡ ትችላላችሁ ፤ Average 80ይሙላ እንጅ individual Subject አይታይም ❗️ 3⃣. የፅሁፍ  ፈተና(Written exam)እና 4⃣ .ቃለመጠይቅ  ሲሆኑ  ተቋሙ   በየአመቱ  ለሚወዳደሩ   ተማሪዎች ተቀራራቢ  ይዘት ያላቸውን  ፈተናዎች በመፈተን  ተማሪዎችን ይመለምላል። 👉 ለመወዳደር  እጅግ በጣም አስፈላጊው ነገር የፅሁፍ ፈተና ሲሆን በተጨማሪም ጥሩ የቃለ መጠይቅ  ዝግጅት፣ እንዲሁም የተሻለ የ ኢንትራንስ ውጤት ና ትራንስክሪፕት ወሳኝ ነገሮች ናቸዉ። የኢንትራንስ ውጤታችሁ እና ትራንስክሪፕታችሁ ዝቅተኛ  ፐርሰንት  ይኖራልቸዋል።  ለምሳሌ የባለፈውን አመት አያያዝ ስንመለከት፦ ➾ለወንዶች 500/700 ➾ለሴቶች  475/700 ነበረ ነገር ግን ይህ ውጤት በየአመቱ ይለያያል Entrance ,በጣም ዝቅተኛ ውጤት አይቶ ከሚያስገባ Medical school ዋናውና የመጀመሪያው ነው  ቢባል ማጋነን አይሆንም። ባለፈዉ ዓመት 500/600 ይሁን እንጂ ከዚያ ቀደም ብሎ በነበሩት ዓመታት ለወንዶች 450 እና ለሴቶች 425ም ነበር የባለፈው አመት አያያዝ(similar to other previous years ) 1.ኢንትራንስ......5% 2.ትራንስክሪፕት.....5% 3.የፅሁፍ  ፈተና.....60% 4.ቃለመጠይቅ..... 30% 📌 በሁሉም አመታት  የፅሁፍ ፈተና እና ቃለመጠይቅ  ወሳኝ መስፈርቶች  ናቸው። ተቋሙ ፈተና በሚፈትንበት ጊዜ   የኤሌክትሮኒክ  አገልግሎት  የሚሰጡ  መሳሪያዎችን ( ስልክ  ካልኩሌተር...)  በመከልከል ፈተናዎች ለቀጣይ ተፈታኞች  እንዳይደርሱ በማድረግ  ተያያዥ እና አንድ አይነት  ፈተና በመስጠት  ይታወቃል። የፈተናውን  ይዘቶች  በማወቅ  እና በመዘጋጀት  ከታላቁ  የህክምና  ትምህርት  ቤት  ለመግባት   አሁኑኑ ዝግጅታችሁን አጠናክሩ። 📌ትክክለኛውን መረጃ ይዞ መዘጋጀት  ስራን ከማቅለሉም በላይ በራስ መተማመንን በመጨመር በፈተና  ውጤታማ እንድትሆኑ ይረዳችኋል👌 📌እኛም ሀሳባችሁ እንዲሳካ የምንችለውን እናግዛለን። ከ100ፐርሰንት 90%ቱ ማለትም Written exam (60%)" እና (interview 30%) ከእኛጋር በምታደርጉት ቆይታ ተዘጋጅታችሁ ፤ የፈተናው ቀን ሲደርስ ተፈትናችሁ የሚወሰን ነው ማለት ነው  ። እርግጠኞች ሆነን የምንነግራችሁ ነገር ቢኖር በእኛ ቲቶሪያል ፈተናዎች አሪፍ Perform ካደረጋችሁ ፤ ነገሩ ሁሉ ቀለለ ማለት ነው  ❗️ Share for your friends @freshman_success @freshman_success @freshman_success
258404Loading...
2019 FRESHMAN CLASS መስከረም 04 2019 ዓ.ም ይጀምራል። ካሁኑ Freshman ጥናት ለመጀመር @TTSFRESHMAN አናግሩና ተመዝገቡ✍📝
2019 FRESHMAN CLASS መስከረም 04 2019 ዓ.ም ይጀምራል። ካሁኑ Freshman ጥናት ለመጀመር  @TTSFRESHMAN አናግሩና ተመዝገቡ✍📝
198100Loading...
🎉 ልዩ የቅናሽ እድል ከ TTS FRESHMAN ACADEMY! በዚህ ሳምንት ቀደም ብለው የሚመዘገቡ ተማሪዎች የልዩ ቅናሻችን ተጠቃሚ ይሆናሉ፡ ✅ Early Bird (በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ)፡ Freshman Course: 300 ETB COC Prep: 250 ETB ሁለቱንም አንድ ላይ፡500 ETB ተጨማሪ 50ብር ቅናሽ🙌 ❌ ቆይተው ለሚመዘገቡ፡ Freshman Course: 400 ETB COC Prep: 300 ETB 💡 ፈጥነው በመመዝገብ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ! 📩 አሁኑኑ ያናግሩን፡ @TTSFRESHMAN
107003Loading...
📣 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒ+1
📣 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ! በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያ ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀ መሆኑን እያሳወቅን ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት በማጣራት በተመደበላችሁ ጣቢያ በቦታው ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ አስቀድመን እናሳስባለን። 📌 የፈተና ማዕከላት: • 🏛️ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) • 🏫 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) • 🏫 ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ማሳሰቢያ፡ • ከፈተና ሰዓቱ በፊት በመገኘት አስፈላጊውን ማጣራት እና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። • በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው ከጠዋት በተጨማሪ ከሰዓትም የሚሰጥ ሲሆን ሌሎቹ ጣቢያዎች በጠዋቱ መርሀ-ግብር ብቻ የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የተመደባችሁበትን ትክክለኛ የፈተና ሰዓትና ጊዜ በመለየት በሰዓቱ እንድትገኙ ጨምረን እናስታውሳለን። @Qesemacademy ✔️
1 049201Loading...
2019 cut off ስንት የሚሆን ይመስላችኋል?🧐 Natural male? Female? Social male? female? Self Natural Male? Female? Self social Male? Female?
358077Loading...
UAT TOTALLY SINT ALACHU?
3492301Loading...
💥አሁን በእጃችሁ ያለው Freshman ብቻ ስለሆነ ያለፈውን ሁሉ ረስታችሁ፤ ካሁኑ Freshman ጥናት ለመጀመር  @TTSFRESHMAN አናግሩና ተመዝገቡ✍📝
155000Loading...
2019 UAT CUT OFF POINT ከፈተና AGENCY ውጪ ማንም መገመት አይችልም። አንዳንድ ቦታዎች ፈተና አሪፍ ተሰርቷል አብዛኞቹ ጋር ደግሞ አልተሰራም። ስለዚህ ነገ እስከ ማታ ራሳቸው ይፋ ያደርጋሉ እንጂ እንዲህ ይገመታል ማለት ልክ አያመጣም።
401609Loading...
بدون متن...
4250110Loading...
ነገ ሀAT የሚትፈተኑ እስቲ?💥
413050Loading...
Matric 250+ እስቲ ወዬ በሉን🔥🔥🔥🙌
42001Loading...
እንዴት ነበር ፈተናችሁ?🔥
4340114Loading...
UAT ከ80 በላይ score ያረጋችሁ እስቲ🥰
437058Loading...
ይህንን ታሟላላችሁ?
4610419Loading...
የአምና cutoff point👋 Government Sponsored Cutoff point Natural Male:- 83 Female:- 78 Social male:- 63 Female:- 57
46814120Loading...
Good luck for day 2 UAT Examinees🤗🥰
443006Loading...
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግባታችሁን ያረጋገጣችሁ ልጆች JOIN👇 JOIN 👉AAU FRESHMAN
843200Loading...
ASTU/AASTU የተመዘገባችሁ እየተዘጋጃችሁ ነው?
444120Loading...