fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
-124 ساعت
-97 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
የ አቅምን ሞክሮ ቀሪውን ለአላህ መተው 𝐢ѕ 𝐝𝐞𝐟𝐢𝐧𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧 σf ተወኩል ይባላል ☪🤌

ሹሩጡ ሶላት 9.mp33.20 MB

ሹሩጡ ሶላት 8.mp37.14 MB

ንግግር
ከመናገራችሁ በፊት ቃላቶቻችሁ ከዝምታ በላይ ዋጋ እንዳላቸው አረጋግጡ

ጥሩ ወዳጅነት ግልፀኝነትን አይፈልግም😢

ትልቁ ሙሲባ ብሎ ማለት ሶብርን ማጣት ነው ። የሙሲባን አይነት የምናስተናግደው አንድ መከራ ሲገጥመን ካለመታገሳችን ቆም ብለን ካለ ማሰባችን ነው። ሶብር ከማጣት ጀርባ ብዙ ችርች አሉ ሚፈጠሩ አላህ በሁሉም ነገር ላይ ታጋሾች ያድርገን !! @strong_islama

Dear my bestie ከጀከረሽ ሳትሳቀቂ ደውይልኝ እኔጋ አብረን እንለምናለን ያው የታወቀ ነው ሁለታችንም .....ነን😒😒

ሹሩጡ ሶላት 8.mp37.14 MB

💔 እንባ ምንም አይነት ክብደት ባይኖራትም እንኳን‥ ስትወድቅ ግን ልብ ላይ ከባድ የነበረን ነገር ታስወግዳለች

https://t.me/+SUp7bUUDSrMxOGRk አሰላሙ አለይኩም አህባቢ 🥳☺️ ታሪክ ማን በብ የምትፈልጉ ወዳጆች ምርጥዬ ታሪክ በዚ ታገኛላቹ 🤗☺️

ሂዳያ (ቅን መንገድ) ❞
አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ የመራው ልብ፣ የዱንያ ፈተናዎችና የሰዎች ወሬ ከእውነት መንገድ ሊያናውጡት አይችሉም።

ሹሩጡ ሶላት 7.mp34.39 MB

🌺ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ🌺 ረሱላችን የተጣሩበት ነገርኮ የቀልብ ሀያት፡ነፍስን ነፃ ሚያወጣ: የልብና የአይን ብርሀን ነው። የነቢያችን ተቃራኒዎች ሚጣሩት ደሞ ልብን ሚገል :ነፍስን ሚያጠፋ አይንና
🌺ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ🌺 ረሱላችን የተጣሩበት ነገርኮ የቀልብ ሀያት፡ነፍስን ነፃ ሚያወጣ: የልብና የአይን ብርሀን ነው። የነቢያችን ተቃራኒዎች  ሚጣሩት ደሞ ልብን ሚገል :ነፍስን ሚያጠፋ አይንና ልብን ሚያውር ነው።

ሹሩጡ ሶላት 6.mp3.mp35.76 MB

ትክክለኛ ቦታው ላይ ያልዋለ ማናቸውም ጥረት (ውለታ) አይመሰገንም፤ ዋጋ ያልተሰጠው ጥረት ደግሞ ዝም ብሎ የባከነ ነው።💧 Every effort made in the wrong place is unappre
ትክክለኛ ቦታው ላይ ያልዋለ ማናቸውም ጥረት (ውለታ) አይመሰገንም፤ ዋጋ ያልተሰጠው ጥረት ደግሞ ዝም ብሎ የባከነ ነው።💧 Every effort made in the wrong place is unappreciated, and everything unappreciated is wasted.🕊️

ችላ መባል የስንብት መጀመሪያ ነው🙌የምትወደውን ሰው ችላ አትበለው እደማትፈልገው ተሰምቶት          ይሄዳል......ያኔ አታገኘውም @Strong_islama

ጆይን በሉት https://t.me/islamawihywet

መተናነስ ❞
ለአሏህ ብሎ እራሱን ዝቅ ያደረገን ሰው፣ አሏህ በሰዎች ልብ ውስጥም ሆነ በዱንያና በአኺራ ክብሩን ከፍ ያደርገዋል።

በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋት በምታደርስበት ጊዜ፣ አላህም በአንተ ላይ ሰላዋትን ያወርዳል። አላህ በአንተ ላይ ሰላዋትን ሲያወርድ፣ ፍላጎቶችህን ይፈጽምልሃል፣ ለማሳካትም ያግዝሃል፤ በቂ ይሆንልሃል፣ ጭንቀት
በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋት በምታደርስበት ጊዜ፣ አላህም በአንተ ላይ ሰላዋትን ያወርዳል። አላህ በአንተ ላይ ሰላዋትን ሲያወርድ፣ ፍላጎቶችህን ይፈጽምልሃል፣ ለማሳካትም ያግዝሃል፤ በቂ ይሆንልሃል፣ ጭንቀትህንም ያስወግድልሃል። اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد ﷺ @strong_islama