es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Strong Islam

Strong Islam

Ir al canal en Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
+124 horas
-67 días
+230 días
Archivo de publicaciones
Mensaje de voz00:25

✍ውዷ እህቴ በሙቀት ሳይሆን በእውቀት ላይ ሁነሽ ለመንቀሳቀስ ሞክሪ የሚያስከብርሽ ስያሜሽ ብቻ ሳይሆን ተግባርሽም ጭምር ነው ስያሜ ካለ ተግባር ፋይዳ አይኖረውም ከነፈሰው ጋር መንፈስ መዘዙ የከፋ ነው እውቀት ከንግግርም ከተግባርም በፊት ይቀደማል! •━════✿🍃🌺🍃✿════━• @strong_islama

💥ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ💫
የሐሙስ ፆም ጠቀሜታዎች የነቢዩ መንገድ፦ የአሏህ መላክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሰኞና ሐሙስን ይፆሙ ነበር። ስራዎች የሚቀርቡበት ቀን፦ የባሪያዎች ስራዎች ወደ አሏህ የሚቀርቡት በእነዚህ ቀናት ነው። የወንጀል መማሪያ፦ በየሳምንቱ ወንጀሎች የሚማሩበት ልዩ ቀን ነው። መደረግ ያለባቸው ኒያ (ውሳኔ)፦ ከፈጅር በፊት በልብ መፆምን መዋኘት። ሱሁር መብላት፦ የበረከት ምግብ ስለሆነ ሳይበሉ አለማደር። ከምላስ መታቀብ፦ ከውሸት፣ ከሀሜት እና ከክርክር መራቅ።

✍ ◦ትላንት መሳቅ ... ◦ ዛሬ ማልቀስ .... ◦ትላንት ሰርግ.... ◦ዛሬ ለቅሶ ....... ◦ትላንት ሰው .... ◦ዛሬ ጀናዛ ...... ♻️ ይህ የዱንያ ህይወት ነው!!ለአኼራህ ቤትህ ምን አዘጋጀህ!?

ኢኽላስ ❞
ስራችሁ ሁሉ ለአሏህ ብቻ ተብሎ የተሰራ ይሁን፤ ሰዎች አዩም አላዩም አሏህ በምስጢር የምናደርገውን ሁሉ ተመልካች ነው።

ሹሩጡ ሶለት 10.mp33.91 MB

የ አቅምን ሞክሮ ቀሪውን ለአላህ መተው 𝐢ѕ 𝐝𝐞𝐟𝐢𝐧𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧 σf ተወኩል ይባላል ☪🤌

ሹሩጡ ሶላት 9.mp33.20 MB

ሹሩጡ ሶላት 8.mp37.14 MB

ንግግር
ከመናገራችሁ በፊት ቃላቶቻችሁ ከዝምታ በላይ ዋጋ እንዳላቸው አረጋግጡ

ጥሩ ወዳጅነት ግልፀኝነትን አይፈልግም😢

ትልቁ ሙሲባ ብሎ ማለት ሶብርን ማጣት ነው ። የሙሲባን አይነት የምናስተናግደው አንድ መከራ ሲገጥመን ካለመታገሳችን ቆም ብለን ካለ ማሰባችን ነው። ሶብር ከማጣት ጀርባ ብዙ ችርች አሉ ሚፈጠሩ አላህ በሁሉም ነገር ላይ ታጋሾች ያድርገን !! @strong_islama

Dear my bestie ከጀከረሽ ሳትሳቀቂ ደውይልኝ እኔጋ አብረን እንለምናለን ያው የታወቀ ነው ሁለታችንም .....ነን😒😒

ሹሩጡ ሶላት 8.mp37.14 MB

💔 እንባ ምንም አይነት ክብደት ባይኖራትም እንኳን‥ ስትወድቅ ግን ልብ ላይ ከባድ የነበረን ነገር ታስወግዳለች

https://t.me/+SUp7bUUDSrMxOGRk አሰላሙ አለይኩም አህባቢ 🥳☺️ ታሪክ ማን በብ የምትፈልጉ ወዳጆች ምርጥዬ ታሪክ በዚ ታገኛላቹ 🤗☺️

ሂዳያ (ቅን መንገድ) ❞
አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ የመራው ልብ፣ የዱንያ ፈተናዎችና የሰዎች ወሬ ከእውነት መንገድ ሊያናውጡት አይችሉም።

ሹሩጡ ሶላት 7.mp34.39 MB

🌺ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ🌺 ረሱላችን የተጣሩበት ነገርኮ የቀልብ ሀያት፡ነፍስን ነፃ ሚያወጣ: የልብና የአይን ብርሀን ነው። የነቢያችን ተቃራኒዎች ሚጣሩት ደሞ ልብን ሚገል :ነፍስን ሚያጠፋ አይንና
🌺ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ🌺 ረሱላችን የተጣሩበት ነገርኮ የቀልብ ሀያት፡ነፍስን ነፃ ሚያወጣ: የልብና የአይን ብርሀን ነው። የነቢያችን ተቃራኒዎች  ሚጣሩት ደሞ ልብን ሚገል :ነፍስን ሚያጠፋ አይንና ልብን ሚያውር ነው።