Strong Islam
الذهاب إلى القناة على Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
331
المشتركون
-124 ساعات
-97 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
331
ትልቁ ሙሲባ ብሎ ማለት ሶብርን ማጣት ነው ።
የሙሲባን አይነት የምናስተናግደው አንድ መከራ ሲገጥመን ካለመታገሳችን ቆም ብለን ካለ ማሰባችን ነው።
ሶብር ከማጣት ጀርባ ብዙ ችርች አሉ ሚፈጠሩ አላህ በሁሉም ነገር ላይ ታጋሾች ያድርገን !!
@strong_islama
331
ሂዳያ (ቅን መንገድ) ❞አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ የመራው ልብ፣ የዱንያ ፈተናዎችና የሰዎች ወሬ ከእውነት መንገድ ሊያናውጡት አይችሉም።
331
🌺ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ🌺
ረሱላችን የተጣሩበት ነገርኮ የቀልብ ሀያት፡ነፍስን ነፃ ሚያወጣ: የልብና የአይን ብርሀን ነው። የነቢያችን ተቃራኒዎች ሚጣሩት ደሞ ልብን ሚገል :ነፍስን ሚያጠፋ አይንና ልብን ሚያውር ነው።
331
ትክክለኛ ቦታው ላይ ያልዋለ ማናቸውም ጥረት (ውለታ) አይመሰገንም፤ ዋጋ ያልተሰጠው ጥረት ደግሞ ዝም ብሎ የባከነ ነው።💧
Every effort made in the wrong place is unappreciated, and everything unappreciated is wasted.🕊️
331
በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋት በምታደርስበት ጊዜ፣ አላህም በአንተ ላይ ሰላዋትን ያወርዳል።
አላህ በአንተ ላይ ሰላዋትን ሲያወርድ፣ ፍላጎቶችህን ይፈጽምልሃል፣ ለማሳካትም ያግዝሃል፤ በቂ ይሆንልሃል፣ ጭንቀትህንም ያስወግድልሃል።
اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد ﷺ
@strong_islama
