fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
-124 ساعت
-97 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
50+ [ ❤ ] አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ

.😢 ያ አላህ  يالله  يارب .🥺🥺😔🤲🤲 በረህመት...❤️‍🩹❤️‍🩹

ካለንበት ጭንቀት አውጥቶ የምስጋና ሱጁድ የምንሰግድበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን 🤲🤲🤲

ሹሩጡ ሶላት 5.mp35.32 MB

✨«ነቢያችን ﷺ ታማኝ ነበሩ፤ እንደ እርሳቸው ካልሆንሽ በስተቀር እውነተኛ ሰሃቢያ (የነቢዩ ባልደረባ) መሆን አትችይም!» 🌹 💎 ትምህርት፦ • ሰዎችን ይቅር ማለት • በሰዎች ስህተት አለመቀየም •
✨«ነቢያችን ﷺ ታማኝ ነበሩ፤ እንደ እርሳቸው ካልሆንሽ በስተቀር እውነተኛ ሰሃቢያ (የነቢዩ ባልደረባ) መሆን አትችይም!» 🌹
💎 ትምህርት፦
• ሰዎችን ይቅር ማለት • በሰዎች ስህተት አለመቀየም • ሁልጊዜም ታማኝ መሆን

🕌 ነገ ሐሙስ ነው!
አላህ ጾማችሁንና ዱዓችሁን ይቀበላችሁ። መጾም ያልቻላችሁ ይህንን መልእክት ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ! 🔄 t.me/islamawihywet

ጉዞ
የራሳችንን ህይወት ከሰው ጋር አናወዳድር፤ ሁሉም የራሱ መስመር አለው።

ለመቻል የሚሆን ቁዋ በማጣበት ጊዜ አበረታኝ። ጌታየ የቀልቤን ህመም ከኔ በላይ ላንተ  ግልፅ ነዉ። ነገሮች ከአካሌ በላይ ውስጤን ሲያደክሙት መከላከል አልተቻለኝም :: 😔አላሂ ! ወድቄ የቀረሁ እንዳልሆን ከወደኩበት አንሳኝ 🥺🥺 يارب❤️‍🩹 @strong_islama

የጥበብ አባባሎች ያህያ ቢን ሙአዝ አል-ራዚ እንዲህ ብለዋል፦"ዱንያን (ምድራዊ ህይወትን) መተው ከባድ ነው፤ ጀነትን ማጣት ግን ከእሱ የበለጠ ይከብዳል። የጀነት ጥራት (መህር) ደግሞ ዱንያን መተው
የጥበብ አባባሎች ያህያ ቢን ሙአዝ አል-ራዚ እንዲህ ብለዋል፦"ዱንያን (ምድራዊ ህይወትን) መተው ከባድ ነው፤ ጀነትን ማጣት ግን ከእሱ የበለጠ ይከብዳል። የጀነት ጥራት (መህር) ደግሞ ዱንያን መተው ነው..." (ተንቢህ አል-ጋፊሊን ከተባለው መጽሐፍ የተወሰደ)።

በፊት በፊት መብራት ከጠፋ እንቅልፍ እሚባል የለኝም ነበር አሁን ግን አደኩ መሠለኝ መብራት እና የመብራት ዘር ካለ እንቅልፍ እማይወስደኝ እኔ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናተ ጋም ነው🤔🤔

ያጀመአ ገባ ገባ በሉጂ ስለ ደርስ ልንወያይ ነውኮ መቅራት የሚፈልግ ካለ የሚመቸንን ቀን ሹራ ለማድረግ ነበር እስኪ ግቡና እንወያይ 👇👇👇 https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=8f933a5bc79b58b212 https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=8f933a5bc79b58b212

Pdf ለምትፈልጉ ይሔው

ሹሩጡ ሶላት 5.mp35.32 MB

የደረቀችን ምድር ሕያው የሚያደርጋት ዝናብ እንደሆነው ሁሉ፣ የደረቀች ልብንም ሕያው የሚያደርጋት እውነተኛ ዱዓእ እና ተውበት ነው። ልብህ ሰላም እንዲያገኝ ከፈለግክ ዛሬውኑ ወደ ጌታህ ፊትህን

- سُبحان اللهِ - الحَمدُللهِ - لا إِلهِ إلا الله - استَغفِرُاللهَ - لا حَول ولا قُوّة إلا بالله - اللهم صل وسلم على نبينا محمد

ሹሩጡ ሶላት 4.mp36.47 MB

‎💔 ብዙ የማይፃፉ ህመሞች አሉ ‎ምክኒያቱም ቃላት ተመርጦ ቢገለፁም ‎ዝምታ ውስጥ ያለው እውነት ስለሚሻል ። @strong_islama

ላግባሽ ስልሽ እሺ ያልሺኝ ለታ በሀሳብ ስመለስ እሺታሽ እያሰብኩ አልፌው ሰፈሬን አልፌው መንደሬን ላልፋት ስል ሀገሬን ድንበር ጠባቂዎች    በሰደፍ ግንባሬን 😁ፈገግታ ሱና ነው🤭

ሞኝ ነሺ.....!! ቢወድሺ ኖሮ ማንም እዳያይበት በደበቀሺ ነበር በሚድያ ለጥፎ የማንም አይን እዳርፍብሺ ባላደረገ ነበር ፡አንች ግን ስለሚወደኝ ነው በየሚድያው የሚፖስተኝ ብለሺ በተሳሳተ አስተሳሰብ ትሞኛለሺ ከፈለገ ሴቶች ማናት ሲሉት ሚስቴ እሚለው ትቶ እህቴ ናት ሊል ይችላል አስቢይ!!

አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና። የሰራኸውና የምትሰራው ነገር የሆነ ጊዜ ላይ ዞሮ ያገኝሃል ፣ መጥፎ ከሰራህ እንደስራህ ፣ መልካም ከሰራህም እንደዚያው ይገጥምሃል ። "ሰው የዘራውን ያጭዳል" የሚለውን ስታስታውስ ፣ ክፉ ነገር እየዘራህ መልካም ነገር አትጠብቅ ፣ ራስህን አትሸውድ ። ጤፍ ዘርተህ ባቄላ አትጠብቅ ። ጤፍ የዘራ ገበሬ ጤፍ እንደሚያጭድ ሁሉ፣ አንተም የዘራኸውን በእጥፍ ታጭዳለህ @strong_islama