fa
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
228
مشترکین
-124 ساعت
+197 روز
+1430 روز
آرشیو پست ها
ኸልዋ―ብዙዎቻችን ዘንድ የጠፋ ጉዳይ!― =t.me/AbuSufiyan_Albenan

እህቴ ሆይ ትኩረትሽ በዒልም ለመለወጥ ይሁን ያልቀራሻቸውን ያልተማርሻቸውን ለመቅራት ለመማር ጉጉት ይኑርሽ የቀራሻቸውን ለማቅራት ለማሥተማር ሂማ ይኑርሽ ቂራአት ላይ አትቦዝኒ ። የቻናልሽ ተከታታይ ስ
እህቴ ሆይ ትኩረትሽ በዒልም ለመለወጥ ይሁን  ያልቀራሻቸውን ያልተማርሻቸውን  ለመቅራት  ለመማር ጉጉት ይኑርሽ የቀራሻቸውን ለማቅራት ለማሥተማር   ሂማ ይኑርሽ  ቂራአት ላይ አትቦዝኒ ። የቻናልሽ ተከታታይ ስለመጨመሩ ስላለመጨመሩ አያስጨንቅሽ ቢዚም አያድርግሽ በእውቀት ላይ ሁነሽ ስትቀሳቀሽ ባትፈልጊውም   መጨመሩ አይቀሬ  ነው ።  ከአንቺ የሚጠበቀው በቻናል የአሊሞችን ትምህርት  ዳእዋና የመሣሠሉትን  ነሽር ማድረግሽ ብቻ አይደለም  የሰለፍ ተከታይ ነሽ ከአንች  ብዙ ነገር ይጠበቃል እደተጠበቅሽው ሁነሽ ለመገኘት ጣሪ  የተግባር ተምሳሌት ልትሆኒ ዘንድ። በዚህ ፈተና በበዛበት ዘመን አእምሮዋ በዒልም የተገነባ  በተግባሯም በንግግሯም ዳዒያ   የሆነች ሴት   ታሥፈልገናለች  ።   ምድር ላይ ጠብ የሚል ተግባር እዲኖርሽ ጣሪ መሻይኾችሽን ኡስታዞችሽን በእውቀት ላይ ሁነሽ በዳእዋም በማስተማርም ዘርፍ የበኩልሽን ለማገዝ ሂማና ትግል ይኑርሽ  ።

ሱረ ቱል- ካህፍ 🌹تلاوة القرآن الكريم🌹

اللهم أنزل على قلوبنا سكينتك، واملأ صدورنا يقينًا بك، واغفر لنا تقصيرنا، واستر عيوبنا، وأصلح أحوالنا، وبارك لنا في أهلنا وأرزاقنا وأعمارنا. اللهم ارحم موتانا وموتى المسلمين، واغفر لوالدينا، واجعل لنا من كل همٍّ فرجًا، ومن كل ضيقٍ مخرجًا، ومن كل دعاءٍ قبولًا. اللهم ارزقنا لذّة الأنس بك، وحلاوة مناجاتك، وصدق التوكل عليك، واختم ليلتنا برضاك ومغفرتك. *اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين*

ታላቁ ሶሐቢይ አቡ ዳርዳእ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦ {ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው። ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን። በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።} 📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኽራኢጢ፡ 136] = https://t.me/IbnuMunewor

አቡ ሀረመይን 8.m4a6.02 MB

☑️ ከደጋጎች ምክር!! ‏من وصايا الصالحين : " أكثر من قراءة القرآن ولا تتركه ، فإنه يتيسر لك الذي تطلبه على قدر ما تقرأ " ቁርአን መቅራትን አብዛ። በፍፁም እንዳትተወዉ።  በቀራኸውም ልክ የምትፈልገው ነገር ይገራልሃል። ذيل طبقات الحنابلة 3/205 ==

አንቺማ አትቺይም ያሉሽን ሰዎች ችለሽ  እንደማሳየት ትልቅ ስኬት የለም

پیام صوتی17:04

🔖አቡ ሙሰል አሽአርይ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው። 📚(ቡኻሪ ዘግቦታል)           

«ተናፋቂው አቡኪ» ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ እንዳያቹህት ያለፈው እሁድ እለት ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረው ባስ ተገልብጦ የስድስት ሰዎች ህይወት እንዳለፈ ተነግሯል። እናም ከነዚህ ሟቾች አንዱ -በfb ፎቶውን አይታቹህ ይሆናል ብየ አስባለሁ ምርጡ የሱና ወንድማችን አቡበክር (አቡ ሐረመይን) ይባላል። ወንድማችን አላህ ይዘንለትና ሀርቡ ከትላንት በፊት (ማክሰኞ) ጠዋት ባማረ መልኩ ተሰግዶበት ቀብሩ ተፈፅሟል። ከአቡኪ ጋር ለአመታት የቆየ ትውውቅና ንፁህ ወንድማማችነት አለን። ወልዲያ ከተዋወቅንበት ቀን ጀምሮ ከእርሱ ኸይርን እንጅ አላቅም። ጨዋታው የማይጠገብ በጣም ትሁት፣ ዲን ወዳድና የመተናነስ ባለቤት ነበር። ተናፋቂውና ገራገሩ ወንድሜ አቡኪ አላህ በሰፊው እዝነቱ ይቀበልህ። ቁርአን ወዳጅ ነበርክ በፊርደውስ ያሞናድልህ። ለማንኛውም ይህ ወንድማችን ብዙ እቅድ እያለው ከቤት እንደወጣ በድንገት ወደማይቀረው አኺራ ሂዷልና ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ይሆንለት ዘንድ የቴሌግራም ቻናሉን t.me/A1R2O3A4 ተቀላቀሉ ሸር በማድረግም ለሌሎች ተደራሽ አድርጉት። ባረከላሁ ፊኩም = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

ግቡና 👍አድርጓት እህታችሁን

ሸርአድጉ ይችን ቻናል እናሳድጋት

⭕️«የማይናገሩት ግን የሚያለቅሱበት ድብቁ ዓለም!» ▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች! ----------- ✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን 📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ ~ t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ?? 👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/10695

✔️ከወንድምህ ሀዘን ጎን ቁም አላህ ላንተ ደግሞ የላቀ ሽልማት አዘጋጅቶልሃል! ረሱል (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من مؤمنٍ يعزِّي أخاهُ بِمُصيبةٍ إلّا كساهُ اللَّهُ سبح
✔️ከወንድምህ ሀዘን ጎን ቁም አላህ ላንተ ደግሞ የላቀ ሽልማት አዘጋጅቶልሃል! ረሱል (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من مؤمنٍ يعزِّي أخاهُ بِمُصيبةٍ إلّا كساهُ اللَّهُ سبحانَهُ من حُلَلِ الكرامةِ يومَ القيامَةِ﴾ “ማንኛውም አማኝ ወንድሙ ለደረሰበት መከራ (ሀዘን) ካፅናናውና ከደረሰለት፤ ጥራት የተገባው አላህ በቂያማ እለት ከክብር ልብሶች የሆኑ ልብሶችን ያለብሰዋል።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል፡ 1311 ➖➖➖➖➖➖ 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook  📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok

✅በኢማንህ ልክ ነው መከራ የሚያገኝህ! ከአቡ ሰዒድ አልሁድሪ (🤎) ተይዞ፡ ነቢዩ (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أشدُّ الناسِ بلاءً الأنبياءُ، ثم الأمثلُ فالأمثلُ، يُبت
✅በኢማንህ ልክ ነው መከራ የሚያገኝህ! ከአቡ ሰዒድ አልሁድሪ (🤎) ተይዞ፡ ነቢዩ (🤎) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أشدُّ الناسِ بلاءً الأنبياءُ، ثم الأمثلُ فالأمثلُ، يُبتلى الناسُ على قدْرِ دينِهم، فمن ثَخُنَ دينُه اشْتدَّ بلاؤُه، ومن ضعُف دينُه ضَعُف بلاؤه، وإنَّ الرجلَ لَيُصيبُه البلاءُ حتى يمشيَ في الناسِ ما عليه خطيئةٌ﴾ “ከሰዎች ሁሉ ከባድ ፈተና የሚደርስባቸው አንቢያዎች (ነብያት) ላይ ነው፣ ከዚያም የነሱ አምሳያ አይነት (የእምነት ጥንካሬ) ያላቸው አይነት ላይ ነው። ሰው እንደ ሃይማኖቱ (እንደ እምነቱ ጽናት) መጠን ይፈተናል፤ ሃይማኖቱ የጸና ከሆነ ፈተናው ይጸናል (ይከብዳል)፣ ሃይማኖቱ የላላ ከሆነም እንደ ሃይማኖቱ መጠን ቀላል ፈተና ይገጥመዋል። አንድ ሰው ምንም ዓይነት ኃጢአት ሳይኖረው በምድር ላይ እስከተመላለሰ (እስካለ) ድረስ ፈተናዎች ይመላለሱበታል።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 4024 ➖➖➖➖➖➖➖ 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook  📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok

● المعاصي والذنوب سبب حرمان طاعة علام الغيوب ● t.me/SleSlkachin