ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 527
مشترکین
+3124 ساعت
+97 روز
+34230 روز
تعداد پستها
در حال بارگیری داده...
واکنشها
نظرات
ستارههای تلگرام
بهترین پستها بر اساس
در حال بارگیری داده...
تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها | ديناميک بازديد ها | |||||
አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው?
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ። | 40 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ሸይጧን(አዐዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም) ማለትኮ ሴት ልጅ እንዳትሰግድ ብሎ ሀይድን አስመስሎ ኢስቲሀዳን የሚያወጣ
ነው አላሁ ሙስተዐን🙌
🧶አላህ ከእሱና ከተንኮሉ ይጠብቀን 🤲
@LIGHT_OF_SUNNAH | 161 | 0 | 1 | 4 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
🫰🏽PoV:- ኒቃቢስት ሆነሽ ታክሲ ስትይዢ
የሚፈሩሽ ነገር🙌 Hhhhh
@LIGHT_OF_SUNNAH | 197 | 1 | 1 | 7 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
🌱 የጠዋት ስንቅ
@Abu_sufiyan1 | 203 | 1 | 0 | 6 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
~ከአላህ የራቀ ሰው ሰላም አያገኝም፤ አለምን በሙሉ በእጁ ቢያደርግ እንኳ ልቡ ሁልጊዜ ባዶ እንደሆነ ይኖራል። | 209 | 1 | 0 | 1 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➻ | 212 | 0 | 0 | 1 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ። | 39 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
🌸🌱 ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን – አላህ ይጠብቃቸው – እንዲህ ይላሉ፦
“አንዳንዶች የሴት በቤቷ ውስጥ የምትሰራውን ሥራ ትንሽ ቢያዩትም፣ እሱ ግን ትልቅ ሥራ ነው። በውስጡ ብዙ ዓይነት ሙያዎችና ክህሎቶች ይገናኛሉ።
ይህ ሥራ እንደ አንድ መንግሥት የሚፈልገውን ያህል ዕውቀት፣ አስተሳሰብ፣ ትክክለኛነት፣ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚን መረዳት፣ ርህራሄና ስሜት ይፈልጋል።
ሴትየዋ ይህን ትልቅ ሚናዋን በአቂዳ መሠረት መረዳቷ አስፈላጊ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፦
﴿قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ﴾
“በል፦ ሶላቴ፣ አምልኮቴ፣ ሕይወቴና ሞቴ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ብቻ ነው።”
ስለዚህ ይህ ኢባዳ (የአምልኮት ሥራ) ነው። ሴትየዋ የምትሠራው በግዴታ የሚደረግ ሥራ ወይም ተደጋጋሚ የዕለት ተዕለት ሥራ ብቻ አይደለም። የሕይወትን ዓላማና የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ምስጢር ለተረዳች ሴት፣ ይህ ሥራ መንፈስና ትልቅ ዋጋ ያለው ሥራ ነው።”
እና ምን ልላችሁ ነው አብሽሩ
ሀያ ጉዞ ወደ ኪችን🙌
@light_of_sunnah | 281 | 1 | 0 | 9 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
🍁ላጤዎች ይቺን ደዓ እንወዳታለን አሚን እያላችሁ አንብቧት...
“አላህ ሆይ! ሳያት የምታስደስተኝን ሳዛትም የምትታዘዝኝን በሌለሁበትም ጊዜ (ክብሬንና ንብረቴን) የምትጠብቅልኝን ሚስት ለግሰኝ።”
(«🍁 ከቀደምት (ሰለፍ) ምሁራን የመጣ ዱዓ)
[በህጀቱል መጃሊስ (183)]»
🍁دعاء العازب من السلف
كان محمد بن حسين رحمه الله يقول :
'' اللهم ارزقني امرأة تسرني إذا نظرت ، وتطيعني إذا أمرت ، وتحفظني إذا غبت''.
[بهجة المجالس(١٨٣)].
"O Allah, bless me with a wife who pleases me when I look at her, obeys me when I command her, and protects me (my honor and wealth) when I am absent." | 288 | 2 | 3 | 9 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
سورة يس || سلمان المطيري | 288 | 0 | 1 | 5 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
“ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ከዚያም ወደእኛ ትመለሳላችሁ።”
መሞታችን እርግጥ ሆኖ ሳለ ከዚያም ወደ እኛ ትመለሳላችሁ እየተባልን እኛ ግን ምን አዘጋጅተናል እእ ለአላህ በተውሂድ እጅና እግር ሰተናል ወይ ስራችን ከሪያዕ የፀዳ ነው ወይ??የምንመለሰውኮ ወደ አለማቱ ጌታ ከዐርሽ በላይ ያለው ሁሉን ነገር አስተናባሪ የሆነው የሰባት ሰማያትና የሰባት ምድር ባለቤት ወደሆነው ሁሉን አድራጊና ቻይ ወደሆነው አላህ ነው እሱ ፊት ለመቆም የሚበቃ ስራ አለን ወይ?? ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። | 282 | 0 | 1 | 8 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
💬 የሶሐቦች ታሪክ እና የዕውቀት መዓድ
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ለእያንዳንዱ ኡማ ታማኝ አለው፤ የዚህ ኡማ ታማኝ ደግሞ እሱ ነው።»
❓✨️ በዚህ ንግግራቸው ነቢዩ ﷺ የዚህ ኡማ ታማኝ ብለው የመሰከሩላቸው ታላቁ ሶሐቢይ ማን ናቸው⁉️
📌 ትክክለኛውን መልስ በመጫን ውድ ወደ ሆነ የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨ | 1 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
➳አሏህ ሆይ በጤንነታቸው ጥሩ ነገር ከምሰሩት ባሪዮችህ አድርገን🤲 | 322 | 1 | 0 | 8 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ
ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን
ለመጠበቅ አካሄድሽን
ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ
ሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 341 | 1 | 1 | 12 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር
● ለቀብራችን እንዘጋጅ
🎙ሙሐመድ ሰልማን
▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
ቀልባችን ለደረቀ
ሁነኛ መድሀኒት ነው💧 | 34 | 1 | 0 | 6 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
~ከፍ ማድረግም ሆነ ዝቅ ማድረግ የሚችለው አሏህ ብቻ።
🫵ገባህ/ሽ | 342 | 1 | 0 | 15 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 390 | 1 | 0 | 8 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 375 | 2 | 0 | 2 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 1 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
እሱጋ🫵 | 374 | 0 | 0 | 3 | برای مشاهده آمار وارد شوید |

