ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 539
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+517 روز
+33630 روز
آرشیو پست ها
◆ሳሙንታዊ ፕሮግራማችን ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇
https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=9f951faa2da819698c
ᴬˢᵉˡᵃᵐᵘ ᵃˡᵉʸᵏᵘᵐ ʷᵉʳᵃʰᵐᵉᵗᵘˡˡᵃʰⁱ ʷᵉᵇᵉʳᵉᵏᵃᵗᵘʰ👋
ᵐʸ ᴰᵉᵃʳ ᵘᵏᵗⁱ🫰🏼ልጅ ከመሸከምሽ በፊት እውቀትን ተሸከሚ ጊዜ አለሽ👌🏻
◆ሳሙንታዊ ፕሮግራማችን ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇
https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=9f951faa2da819698c
ኡኽታ
ስላንቺ አወሩ
ስላንቺ ተናገሩ
ስላለፈው ማንነትሽ እያነሱ ወቀሱሽ
እሷ እንዲህ ናት እንደዛ ናት አሉ አሉ
ይህ አንቺን ሊጎዳሽ አይገባም እነዚህ ያለፉ ያንቺ ማንነቶች ናቸው። ትምህርት ልትወስጂባቸው እንጂ እንደማይደርቅ ቁስል ሊያሳምሙሽ አይገባም።ያለፈው ማንነትሽ ካለፈው አንቺነትሽ ጋር ሄዷል።አላህ መርሳትን የመሰለ ኒዕማ ሰቶሻልና ተጠቀሚበት።ይህን ስልሽ ደግሞ ምግብ ላይ ጨው መጨመር እርሺ ማለት አይደለም እእ ተግባብተናላ👌🏻
በልቺልኝ ጀግናዬ💪🏻
@nesiheti_linisa
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
💡የኢሞ ላይ ቅርንጫፋችን የደርስ ማስታወቂያ!
በኢሞ ላይ ቅርንጫፋችን ደርስ ፕሮግራም አሰናድተን ኡስታዝ አዘጋጅተን ጨርሰናል። የደርሱ ዝርዝር ከታች እንደሚቀመጠው ይሆናል።
🎁 የሴቶች ፕሮግራም
- ሰአት፦ ከማታ 03:00 - 05:30
- ደስር፦ ኑራኒያ፣ ቁርአን ነዘር እና ሒፍዝ
🎁 የወንዶች ፕሮግራም
- ሰአት፦ ከፈጅር ቡሀላ 12:30 - 03:00
- ደስር፦ ኑራኒያ፣ ቁርአን ነዘር እና ሒፍዝ
👆 ሁሉም በደረጃው ተመዝግቦ በተጅዊድ ፅድት አድርጎ መማር ይችላል። ለእያንዳንዱ እስቴፕ በማህተም የተረጋገጠ ሰርተፍኬት አዘጋጅተናል። እድሉ እንዳያመልጣችሁ በፍጥነት ተመዝገቡ።
https://s.imoim.net/lrsrsL
https://s.imoim.net/lrsrsL
🔊 ማሳሰቢያ፦ በኢሞ ላይ የኪታብ ፕሮግራም ለግዜው አላመቻቸንም እስከዛው ድረስ በቴሌግራሙ ዋናው የመርከዛችን ላይ ይማሩ!
https://t.me/ibnuteimiyya
https://t.me/ibnuteimiyya
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ👋
ንጋት የለሊትን ጨለማ እንደሚቀይር ሁሉ ተስፋም የሰውን ችግር በትዕግስት ያሻግራል
ለሊቱ ምንም ያህል ቢረዝምም ንጋት መምጣቱ አይቀርም ልክ እንደዚሁ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ።
ሰባሀል ኸይር👋🌅
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን።
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
^አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ^
~ቀዕዳቱ ኑራንያህ
~ቁርዓን ነዘር
~ቁርዓን ህፍዝ
~ኪታብ ከመጀመሪያ ጀምሮ
መቅራት የሚትፈልጉ ምዝገባ ላይ ስለሆን ተመዝገቡ
◆ማስታወሻ:-የተወሰነ ተማሪ ስለምንፈልግ ቀድማችሁ ተመዝገቡ።
◆ለመመዝገብ ከታች ባለው ዩዘር- ኔም አናግሩኝ👇👇👇
➥@qin_libochi11
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
صباح الخير
مُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد
ﷺمُحَمَّد ﷺ
ዛሬ ጁመዐ ነው ሰለዋት አብዙ አህባቢ
