es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Ir al canal en Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 539
Suscriptores
Sin datos24 horas
+517 días
+33630 días
Archivo de publicaciones
◆ሳሙንታዊ ፕሮግራማችን ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇 https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=9f951faa2da819698c

ከማስመሰል ጓደኝነት ምንም የሌለው ብቸኝነት🙌🏻

ᴬˢᵉˡᵃᵐᵘ ᵃˡᵉʸᵏᵘᵐ ʷᵉʳᵃʰᵐᵉᵗᵘˡˡᵃʰⁱ ʷᵉᵇᵉʳᵉᵏᵃᵗᵘʰ👋 ᵐʸ ᴰᵉᵃʳ ᵘᵏᵗⁱ🫰🏼ልጅ ከመሸከምሽ በፊት እውቀትን ተሸከሚ ጊዜ አለሽ👌🏻

እየተሰማቹህ ነው?

◆ሳሙንታዊ ፕሮግራማችን ልጀምር ነው ግቡ 👇👇👇 https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=9f951faa2da819698c

መጠቀም የተፈለገበት እራሷን ቪድዮ ቀርፃ አይደለም እንዲው video scroll እያደረገች ነው?!!

የሆነ post ላይ ሀያዕ ያላት ሴት ቲክቶክ አትጠቀምም የሚል አየው ልክ ይመስላችኋል?

🎉🎉🎉 5k 🅢🅤🅑🅢🅒🅡🅘🅑🅔🅡🅢 አልሀምዱሊላህ 🎊🎊🎊

🌸ከሚስት ኒቃቢስት👌🏻

ኡኽታ ስላንቺ አወሩ ስላንቺ ተናገሩ ስላለፈው ማንነትሽ እያነሱ ወቀሱሽ እሷ እንዲህ ናት እንደዛ ናት አሉ አሉ ይህ አንቺን ሊጎዳሽ አይገባም እነዚህ ያለፉ ያንቺ ማንነቶች ናቸው። ትምህርት ልትወስጂባ
ኡኽታ ስላንቺ አወሩ ስላንቺ ተናገሩ ስላለፈው ማንነትሽ እያነሱ ወቀሱሽ እሷ እንዲህ ናት እንደዛ ናት አሉ አሉ ይህ አንቺን ሊጎዳሽ አይገባም እነዚህ ያለፉ ያንቺ ማንነቶች ናቸው። ትምህርት ልትወስጂባቸው እንጂ እንደማይደርቅ ቁስል ሊያሳምሙሽ አይገባም።ያለፈው ማንነትሽ ካለፈው አንቺነትሽ ጋር ሄዷል።አላህ መርሳትን የመሰለ ኒዕማ ሰቶሻልና ተጠቀሚበት።ይህን ስልሽ ደግሞ ምግብ ላይ ጨው መጨመር እርሺ ማለት አይደለም እእ ተግባብተናላ👌🏻 በልቺልኝ ጀግናዬ💪🏻 @nesiheti_linisa

💡የኢሞ ላይ ቅርንጫፋችን የደርስ ማስታወቂያ! በኢሞ ላይ ቅርንጫፋችን ደርስ ፕሮግራም አሰናድተን ኡስታዝ አዘጋጅተን ጨርሰናል። የደርሱ ዝርዝር ከታች እንደሚቀመጠው ይሆናል። 🎁 የሴቶች ፕሮግራም - ሰአት፦ ከማታ 03:00 - 05:30 - ደስር፦ ኑራኒያ፣ ቁርአን ነዘር እና ሒፍዝ 🎁 የወንዶች ፕሮግራም - ሰአት፦ ከፈጅር ቡሀላ 12:30 - 03:00 - ደስር፦ ኑራኒያ፣ ቁርአን ነዘር እና ሒፍዝ 👆 ሁሉም በደረጃው ተመዝግቦ በተጅዊድ ፅድት አድርጎ መማር ይችላል። ለእያንዳንዱ እስቴፕ በማህተም የተረጋገጠ ሰርተፍኬት አዘጋጅተናል። እድሉ እንዳያመልጣችሁ በፍጥነት ተመዝገቡ። https://s.imoim.net/lrsrsL https://s.imoim.net/lrsrsL 🔊 ማሳሰቢያ፦ በኢሞ ላይ የኪታብ ፕሮግራም ለግዜው አላመቻቸንም እስከዛው ድረስ በቴሌግራሙ ዋናው የመርከዛችን ላይ ይማሩ! https://t.me/ibnuteimiyya https://t.me/ibnuteimiyya

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ👋 ንጋት የለሊትን ጨለማ እንደሚቀይር ሁሉ ተስፋም የሰውን ችግር በትዕግስት ያሻግራል ለሊቱ ምንም ያህል ቢረዝምም ንጋ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ👋 ንጋት የለሊትን ጨለማ እንደሚቀይር ሁሉ ተስፋም የሰውን ችግር በትዕግስት ያሻግራል ለሊቱ ምንም ያህል ቢረዝምም ንጋት መምጣቱ አይቀርም ልክ እንደዚሁ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ። ሰባሀል ኸይር👋🌅

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

^አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ^ ~ቀዕዳቱ ኑራንያህ ~ቁርዓን ነዘር ~ቁርዓን ህፍዝ ~ኪታብ ከመጀመሪያ ጀምሮ መቅራት የሚትፈልጉ ምዝገባ ላይ ስለሆን ተመዝገቡ ◆ማስታወሻ:-የተወሰነ ተማሪ
^አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወባራካቱህ^ ~ቀዕዳቱ ኑራንያህ ~ቁርዓን ነዘር ~ቁርዓን ህፍዝ ~ኪታብ ከመጀመሪያ ጀምሮ መቅራት የሚትፈልጉ ምዝገባ ላይ ስለሆን ተመዝገቡ ◆ማስታወሻ:-የተወሰነ ተማሪ ስለምንፈልግ ቀድማችሁ ተመዝገቡ። ◆ለመመዝገብ ከታች ባለው ዩዘር- ኔም አናግሩኝ👇👇👇 ➥@qin_libochi11

ለራሀቱል ቀልብ🍃 @nesiheti_linisa

sticker.webp0.26 KB

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ صباح الخير مُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺ ዛሬ ጁመዐ ነው ሰለዋት አብዙ አህባቢ