ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 539
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+517 روز
+33630 روز
آرشیو پست ها
🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው?
እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ
ነብዩን (صلى الله عليه وسلم) እወዳለሁ የሚል ሰው ትእዛዛቸውን ይፈፅማል እንጂ ያላዘዙትን ተግባር አይሰራም!
@nesiheti_linisa
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።
💺ተጋባዥ መሻይኾች
1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}
2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}
3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)
4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን አስ'ስልጢ
(ከአዲስ አበበ)
5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)
6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)
7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)
8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}
9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)
10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)
✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል
🌍የፕሮግራሙ ቦታ
በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ
💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች
የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች
🕰የፕሮግራሙ ሰዓት
🇪🇹በኢትዮ. 3:00 pm
🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm
🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm
📡ፕሮግራሙን ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
https://t.me/haraselefi
👆👆👆👆👆👆👆👆
Join ይበሉ!
✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር
ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ።
🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!!
💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
አላህ ፈቅዶ ይኸው አንግተናል።ዛሬ በእጃችን ያለው የስኬት መጀመሪያ ነው።ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ እንደሚሆን አምነን አደርን ይኸው ነጋ። صباح الخير 👋
🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው?
እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ
🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዛሁሏህ)
🔖በአሏህ ዲን አንበላበትም
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
Repost from 🔷Abu-sufiyan al-burjiy
🎙 ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዛሁሏህ)
🔖በአሏህ ዲን አንበላበትም
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ትዳር በፍቅር ብቻ አይቆመም በመተሳሰብ፣በትዕግስት፣ በይቅርታና በአላህን በመፍራት ይጠነከራል።ባል ሚስቱን እንደ አማና ይጠብቃት ሚስትም ባሏን በመልካም ነገር ትደግፈው። ችግር ሲመጣ እርስ በርስ ከመጣላት ይልቅ ችግሩን በጋራ መፍታት ይኖርባቸዋል። የተሳካ ትዳር ማለት ችግር የሌለበት ሳይሆን ችግር ሲመጣ እርስ በእርስ የማይተው ሁለት ሰዎች ያሉበት ትዳር ነው።
ትዳር የሚገነባው በፍቅር ነው የሚጸናው ግን በትዕግስት እና በመተሳሰብ ነው።ባልና ሚስት በደስታ ቀን ብቻ አይደጋገፉ በመከራ ጊዜም እርስ በእርስ መጠጊያ ይሁኑ። ቃልን በቁጣ ሳይሆን በጥበብ መናገር፣ ስህተትን በኩራት ሳይሆን በይቅርታ መሸፈን የተረጋጋ የትዳር መሰረት ነው። እርስ በእርስ የሚያከብሩ ባልና ሚስት፣ አላህንም በመካከላቸው የሚያስቀድሙ በፍቅር የሚጓዝ ትዳርን ይገነባሉ።
""ትዳር ሁለት ሰዎች በአንድ ቤት መካፈላቸው ብቻ አይደለም አንድ ልብ አንድ አላማና አንድ መንገድ ለመጋራት መስማማት ነው""
@nesiheti_linisa
⭕️አቂዳዊ ጥያቄ
🛑ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው?
✅ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው
አህባቢ ይህ ወንድማችንን እናበረታታው። የሰለፍዮችን የኪታብ ትምህርት ለተጠቃሚዎች በአፕ አዘጋጅቶ እያቀረበ ይገኛል። ከዛም አልፎ ወደ ፕላይ እስቶር መጫን ጀምሯል። ስለዚህ በጣም ልናበረታታው ይገባል።
በተለይ በተለያዩ ቻናል እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ እናበረታታው።
✍ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
+1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ
ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደረጉ ከፊት እንዲመጡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ አምስት ኮከብ እንድትሰጡ በታለቅ አክብሮት እና ትህትና እያጠየቅን መላው ሰለፊይ የቻናል በልተቤቶች ለሌሎች እንዲደርስ ሼር መድረግን አትርሱ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abdulrezak.tuhfetulatfal&utm_source=chatgpt.com
📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ።
🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት
👉 @JJ_selfy_app_developer
📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
