ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
رفتن به کانال در Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 536
مشترکین
+3124 ساعت
+97 روز
+34230 روز
آرشیو پست ها
ነብዩ ﷺ 'የተሰደቡበት"
"የተሰደዱበት"
" የተጎዱበት"
"እብድ የተባሉበት"
"ጠንቋይ የተባሉበት"
በመንገዱም ላይ ብዙ መከራን የተቀበሉለት
ዲን ነው የእኛ ዲን።
ሰሓቦችም ለዚህ ዲን ብለው ንብረታቸውን፣ ቤታቸውን እና አገራቸውን ትተው ተሰደዱ። አንዳንዶቹም ሕይወታቸውን ከፍለው አለፉ።
ይህ ነው የእኛ ዲን… ዛሬ ግን እኛ የት ነን?
ለዲናችን ስንል ምን እንተዋለን? ምን መስዋዕት እናደርጋለን? ሱናን ለመከተል ስንት ነገር እንተዋለን?
እነሱ ዲናቸውን ለመጠበቅ መከራን ተቀበሉ፤ እኛ ግን ዲናችንን ለመጠበቅ የዱንያን ትንሽ ደስታ መተው እንኳን እንቸገራለን።
አላህ ኢማናችንን ያጠናክርልን፣ በዲኑ ላይ ያጽናን፣ እንደ ነብዩ ﷺ እና ሰሓቦች ዲናችንን እንድንከተል ያድርገን። አሚን👍
@Tazkirah_for_all
🌿📚 ጥያቄ 📚🌿
❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው?
🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸
ከ 3⃣0⃣ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል!!
⭐️አስደሳች ኸበር ለሰለፊይ እህት ወንድሞቻችን✅
ባሉበት ሆኖ ስለ ዲናችሁ ከትክክለኛ ሸይኾች እንድሁም ኡስታዞች ያለምንም ክፍያ በቤቶ ቁጭ ብሎ መማር ይፈልጋሉ⁉️
ከታች ያለውን 🅰🆆🅾 የሚለውን ይንኩ!!
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ?
ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?
ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
⚠️አንተና አምሳዮችህ ናችሁ እንዳልሰልም ያደረጋችሁኝ!
✔️ታላቁ ዓሊም ተቂ'ዩዲን አል-ሂላሊይ - አ'ሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ አሉ፦
◽️ "በዚህ ዘመን ሙስሊሞች፦ ከነሱ ውጭ ያለው ወደ እስልምና ከመግባት ትልቅ ከልካይ (እንቅፋት) ናቸው። (ይህም የሆነው) ኢስላምን አጥብቆ መያዛቸው ስለታጣ፤ ከመንገዱም ስለተንሻፈፉና ከስነምግባሮቹም ስለራቁ ነው።
🔘አስከትለውም አንድ ታሪክ ተረኩ፦
➳ከሷቢኣዎች ነጋዴ የሆነ አንድ ሰው ቁርኣንን ከሬዲዮ ያዳምጣል፤ በኢስላም ላይ ናቸው ተብለው ከሚታሰቡት የሆነ ሰው መጣና ቁርኣንን የምትወድ ወደ ኢስላም ከመግባት ምን ከለከለህ? አለው።
➽ሷቢኢዩም "ወደ ኢስላም ከመግባት የከለከለኝ አንተና አምሳዮችህ ናችሁ አለው።
📚 ሰቢሉ'ረሻድ (1/ 236 - 237)
🔔"ኢስላም ብቸኛው የደስታ ሀይማኖት እንደሆነ አውቀው ሙስሊም ለመሆነ ላሰቡ ሰዎች የመንገድ እንቅፋት አትሁን። የሙብተዲዕነት ጉዞ ዘግንኗቸው ወደ ሰለፊያ ለመምጣት ላሰቡ ሰዎች የሳንባ ነቀርሳ አትሁን።
🚫ኢስላም ውስጥ ያሉት ከኢስላም እንዲወጡ ምክንያት መሆን፣ ሰለፊያ ውስጥ ያሉት ከሰለፊያ እንዲወጡ ምክንያት መሆን ደሞ ከዚህም የከፋ ነው።
🔔"እና ወንድሞቼና እህቶች የሚናደርገው ተግባር ሌሎችን ወደ ኢስላም የሚጠራ ነው ወይስ የሚያርቅ፤ወደ ሱና የሚጠራ ነው ወይስ የሚያርቅ የምለውን ነገር ትኩረት ሰጥተን መመልከት አይደለም ማንም ሰው ተነስቶ ወደ ኢስልምና እጣራለሁ ልል ይችላል ነገር ግን በትክክል ልጠራ አይችልም ምክንያቱም በትክክል ለመጥራት የሚያስፈልጉ ነገራቶች አሉና።
🚫በኢስላምና ሱና ላይ አሏህን እንፍራ ሰው ኢስልምናንና ሱናን እንድርቅ ሰበብ እንዳንሆን።
منقول مع بعض الزيادات
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇¶¶➴➴➴¶¶👇
🌐https://t.me/Tazkirah_for_all
🌳አንመፃደቅ"
ቆይ ማነን እና ነው የምንመፃደቀው?!
እኛ ማለትኮ ወንጀላችንን አላህ በጥበቡ
የሰተረልን ጉደኞች ነን
በሰዎች ላይ መኩራትና
ራሳችንን መስቀል አይመጥነንም።
ኩራትኮ የሚገባው ሰማይና ምድርን በጥበቡ ላቆመው
ነውራችንን ሁሉ ለሸፈነው ለአለማቱ ጌታ አላህ ነው
Repost from نور الهدى
መኖርሽን ትተሽ መታየትን ስትመርጪ
ትልቁ ስህተትሽ እዛጋ ጀምሯል።
በህይወትሽ ወጣ ወጣን እዩኝ እዩኝን አትፈልጊ! ህይወትሽን ሰተር ደበቅ ብለሽ እያጣጣምሽ ኑሪ እንስቷዬ አይን ሲበዛ የሚያምረዉ ለእንጀራ ነዉ ለህይወት አይደለም!
እናም አኸዋቲል ሀቢባት ሰተር እንበል🤝
