ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

الذهاب إلى القناة على Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 537
المشتركون
+1824 ساعات
+307 أيام
+36630 أيام
أرشيف المشاركات
➳የጁምዐ እንደት ነበር? ◻️ኹጥባው ስለ ምን ነበር? ◾️ኻጥቡስ ማነው? ✔️ጁምዐ ከኔ ጋ አልሃምዱሊላህ ምርጥ ነበር። ➼ከኔ ጋ :-ጥሩን መከተል መጥፎን መተው ➼ኻጥቡ:- ሸይኽ ሰዒድ ሙሀመድ (ሀፊዛሁሏህ) ➾እናንተስ? በcomment አጋሩን! |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇¶¶➴➴➴¶¶👇 🌐https://t.me/Tazkirah_for_all

ግቡ ግቡ

ወሬ ሲበዛ ውሸት ይጀምራል👍

ነብዩ ﷺ 'የተሰደቡበት" "የተሰደዱበት" " የተጎዱበት" "እብድ የተባሉበት" "ጠንቋይ የተባሉበት" በመንገዱም ላይ ብዙ መከራን የተቀበሉለት ዲን ነው የእኛ ዲን። ሰሓቦችም ለዚህ ዲን ብለው ንብረታቸውን፣ ቤታቸውን እና አገራቸውን ትተው ተሰደዱ። አንዳንዶቹም ሕይወታቸውን ከፍለው አለፉ። ይህ ነው የእኛ ዲን… ዛሬ ግን እኛ የት ነን? ለዲናችን ስንል ምን እንተዋለን? ምን መስዋዕት እናደርጋለን? ሱናን ለመከተል ስንት ነገር እንተዋለን? እነሱ ዲናቸውን ለመጠበቅ መከራን ተቀበሉ፤ እኛ ግን ዲናችንን ለመጠበቅ የዱንያን ትንሽ ደስታ መተው እንኳን እንቸገራለን። አላህ ኢማናችንን ያጠናክርልን፣ በዲኑ ላይ ያጽናን፣ እንደ ነብዩ ﷺ እና ሰሓቦች ዲናችንን እንድንከተል ያድርገን። አሚን👍 @Tazkirah_for_all

🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከታች ካሉት የሐዲስ መዛግብት ኪታቦች ውስጥ ሰሒሕ የሆኑ ሐዲሶችን በተሻለ ሁኔታ የሰበሰበው የትኛው ነው? 🌸 ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 🌸

ከ 3⃣0⃣ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል!! ⭐️አስደሳች ኸበር ለሰለፊይ እህት ወንድሞቻችን✅ ባሉበት ሆኖ ስለ ዲናችሁ ከትክክለኛ ሸይኾች እንድሁም ኡስታዞች ያለምንም ክፍያ  በቤቶ ቁጭ ብሎ መማር ይፈልጋሉ⁉️ ከታች ያለውን  🅰🆆🅾 የሚለውን ይንኩ!!

ወንዶች ለ3 ይከፈላሉ 1) ወንድ መሳይ =አንድ 2)ወንዳወንድ= ሁለትና ሶስት 3) ወንድ = አራት ይላሉ
ወንዶች ለ3 ይከፈላሉ   1) ወንድ መሳይ =አንድ 2)ወንዳወንድ= ሁለትና ሶስት 3) ወንድ = አራት ይላሉ

🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ? ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው? ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ

አይደል እንዴ👍
አይደል እንዴ👍

⚠️አንተና አምሳዮችህ ናችሁ እንዳልሰልም ያደረጋችሁኝ! ✔️ታላቁ ዓሊም ተቂ'ዩዲን አል-ሂላሊይ - አ'ሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ አሉ፦ ◽️ "በዚህ ዘመን ሙስሊሞች፦ ከነሱ ውጭ ያለው ወደ እስልምና
⚠️አንተና አምሳዮችህ ናችሁ እንዳልሰልም ያደረጋችሁኝ! ✔️ታላቁ ዓሊም ተቂ'ዩዲን አል-ሂላሊይ - አ'ሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ አሉ፦ ◽️ "በዚህ ዘመን ሙስሊሞች፦ ከነሱ ውጭ ያለው ወደ እስልምና ከመግባት ትልቅ ከልካይ (እንቅፋት) ናቸው። (ይህም የሆነው) ኢስላምን አጥብቆ መያዛቸው ስለታጣ፤ ከመንገዱም ስለተንሻፈፉና ከስነምግባሮቹም ስለራቁ ነው። 🔘አስከትለውም አንድ ታሪክ ተረኩ፦ ➳ከሷቢኣዎች ነጋዴ የሆነ አንድ ሰው ቁርኣንን ከሬዲዮ ያዳምጣል፤ በኢስላም ላይ ናቸው ተብለው ከሚታሰቡት የሆነ ሰው መጣና ቁርኣንን የምትወድ ወደ ኢስላም ከመግባት ምን ከለከለህ? አለው። ➽ሷቢኢዩም "ወደ ኢስላም ከመግባት የከለከለኝ አንተና አምሳዮችህ ናችሁ አለው።       📚 ሰቢሉ'ረሻድ (1/ 236 - 237) 🔔"ኢስላም ብቸኛው የደስታ ሀይማኖት እንደሆነ አውቀው ሙስሊም ለመሆነ ላሰቡ ሰዎች የመንገድ እንቅፋት አትሁን። የሙብተዲዕነት ጉዞ ዘግንኗቸው ወደ ሰለፊያ ለመምጣት ላሰቡ ሰዎች የሳንባ ነቀርሳ አትሁን። 🚫ኢስላም ውስጥ ያሉት ከኢስላም እንዲወጡ ምክንያት መሆን፣ ሰለፊያ ውስጥ ያሉት ከሰለፊያ እንዲወጡ ምክንያት መሆን ደሞ ከዚህም የከፋ ነው። 🔔"እና ወንድሞቼና እህቶች የሚናደርገው ተግባር ሌሎችን ወደ ኢስላም የሚጠራ ነው ወይስ የሚያርቅ፤ወደ ሱና የሚጠራ ነው ወይስ የሚያርቅ የምለውን ነገር ትኩረት ሰጥተን መመልከት አይደለም ማንም ሰው ተነስቶ ወደ ኢስልምና እጣራለሁ ልል ይችላል ነገር ግን በትክክል ልጠራ አይችልም ምክንያቱም በትክክል ለመጥራት የሚያስፈልጉ ነገራቶች አሉና። 🚫በኢስላምና ሱና ላይ አሏህን እንፍራ ሰው ኢስልምናንና ሱናን እንድርቅ ሰበብ እንዳንሆን። منقول مع بعض الزيادات |♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት    👇¶¶➴➴➴¶¶👇 🌐https://t.me/Tazkirah_for_all

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ በተለይ እውቀትን ስለመፈለግ

أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ 

ግቡ ጀምረናል

➼ልጆችን በሰለፎች መንሀጂ ማነፅ👌 ➻አሏህ ይወፍቀን🤲

ትክክለኛውን መልስ ምረጥ!! ﴿فَاعْلَمْ أَنَّهُ ...﴾

🌳አንመፃደቅ" ቆይ ማነን እና ነው የምንመፃደቀው?! እኛ ማለትኮ ወንጀላችንን አላህ በጥበቡ የሰተረልን ጉደኞች ነን በሰዎች ላይ መኩራትና ራሳችንን መስቀል አይመጥነንም። ኩራትኮ የሚገባው ሰማይና ምድርን በጥበቡ ላቆመው ነውራችንን ሁሉ ለሸፈነው ለአለማቱ ጌታ አላህ ነው