es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Ir al canal en Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
5 557
Suscriptores
-624 horas
+337 días
+26530 días
Archivo de publicaciones
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

🌸🌱 ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን – አላህ ይጠብቃቸው – እንዲህ ይላሉ፦ “አንዳንዶች የሴት በቤቷ ውስጥ የምትሰራውን ሥራ ትንሽ ቢያዩትም፣ እሱ ግን ትልቅ ሥራ ነው። በውስጡ ብዙ ዓይነት ሙያዎችና ክ
🌸🌱 ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን – አላህ ይጠብቃቸው – እንዲህ ይላሉ፦ “አንዳንዶች የሴት በቤቷ ውስጥ የምትሰራውን ሥራ ትንሽ ቢያዩትም፣ እሱ ግን ትልቅ ሥራ ነው። በውስጡ ብዙ ዓይነት ሙያዎችና ክህሎቶች ይገናኛሉ። ይህ ሥራ እንደ አንድ መንግሥት የሚፈልገውን ያህል ዕውቀት፣ አስተሳሰብ፣ ትክክለኛነት፣ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚን መረዳት፣ ርህራሄና ስሜት ይፈልጋል። ሴትየዋ ይህን ትልቅ ሚናዋን በአቂዳ መሠረት መረዳቷ አስፈላጊ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፦ ﴿قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ﴾ “በል፦ ሶላቴ፣ አምልኮቴ፣ ሕይወቴና ሞቴ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ብቻ ነው።” ስለዚህ ይህ ኢባዳ (የአምልኮት ሥራ) ነው። ሴትየዋ የምትሠራው በግዴታ የሚደረግ ሥራ ወይም ተደጋጋሚ የዕለት ተዕለት ሥራ ብቻ አይደለም። የሕይወትን ዓላማና የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ምስጢር ለተረዳች ሴት፣ ይህ ሥራ መንፈስና ትልቅ ዋጋ ያለው ሥራ ነው።” እና ምን ልላችሁ ነው አብሽሩ ሀያ ጉዞ ወደ ኪችን🙌 @light_of_sunnah

🍁ላጤዎች ይቺን ደዓ እንወዳታለን አሚን እያላችሁ አንብቧት... ​“አላህ ሆይ! ሳያት የምታስደስተኝን ሳዛትም የምትታዘዝኝን በሌለሁበትም ጊዜ (ክብሬንና ንብረቴን) የምትጠብቅልኝን ሚስት ለግሰኝ።” (​«🍁 ከቀደምት (ሰለፍ) ምሁራን የመጣ ዱዓ) ​[በህጀቱል መጃሊስ (183)]» 🍁دعاء العازب من السلف كان محمد بن حسين رحمه الله يقول : '' اللهم ارزقني امرأة تسرني إذا نظرت ، وتطيعني إذا أمرت ، وتحفظني إذا غبت''. [بهجة المجالس(١٨٣)]. ​"O Allah, bless me with a wife who pleases me when I look at her, obeys me when I command her, and protects me (my honor and wealth) when I am absent."

سورة يس || سلمان المطيري

كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ “ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ከዚያም ወደእኛ ትመለሳላችሁ።” መሞታችን እርግጥ ሆኖ ሳለ ከዚያም ወደ እኛ ትመለሳላችሁ እየተባልን እኛ ግን ምን አዘጋጅተናል እእ ለአላህ በተውሂድ እጅና እግር ሰተናል ወይ ስራችን ከሪያዕ የፀዳ ነው ወይ??የምንመለሰውኮ ወደ አለማቱ ጌታ ከዐርሽ በላይ ያለው ሁሉን ነገር አስተናባሪ የሆነው የሰባት ሰማያትና የሰባት ምድር ባለቤት ወደሆነው ሁሉን አድራጊና ቻይ ወደሆነው አላህ ነው እሱ ፊት ለመቆም የሚበቃ ስራ አለን ወይ?? ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል።

Repost from N/a
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨ 💬 የሶሐቦች ታሪክ እና የዕውቀት መዓድ ✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ለእያንዳንዱ ኡማ ታማኝ አለው፤ የዚህ ኡማ ታማኝ ደግሞ እሱ ነው።» ❓✨️ በዚህ ንግግራቸው ነቢዩ ﷺ የዚህ ኡማ ታማኝ ብለው የመሰከሩላቸው ታላቁ ሶሐቢይ ማን ናቸው⁉️ 📌 ትክክለኛውን መልስ በመጫን ውድ ወደ ሆነ የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ። ✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨

➳አሏህ ሆይ በጤንነታቸው ጥሩ ነገር ከምሰሩት ባሪዮችህ አድርገን🤲
➳አሏህ ሆይ በጤንነታቸው ጥሩ ነገር ከምሰሩት ባሪዮችህ አድርገን🤲

በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵 በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን ለመጠበቅ አካሄድሽን ለመቀየር ትገ
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵 በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን ለመጠበቅ አካሄድሽን ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ ሙተነቂብ የሆነች ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌 @light_of_sunnah

♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር ● ለቀብራችን እንዘጋጅ 🎙ሙሐመድ ሰልማን    ▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬    ▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬ ቀልባችን ለደረቀ ሁነኛ መድሀኒት ነው💧

~ከፍ ማድረግም ሆነ ዝቅ ማድረግ የሚችለው አሏህ ብቻ። 🫵ገባህ/ሽ

🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል። 🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች። 🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች። 🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል። 🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !! በድጋሜ የተፖሰተ T.me/abduselam_addalochy11 T.me/abduselam_addalochy11

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ سورة المؤمنون || ياسر الدوسري

وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ سورة المؤمنون || ياسر الدوسري

እሱጋ🫵
እሱጋ🫵

🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ? ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው? ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

➳ብቻህን ነህ? ማን አለህ? ለምሉት ሼር አድርጉላቸው 🫵
➳ብቻህን ነህ? ማን አለህ? ለምሉት ሼር አድርጉላቸው 🫵

ይሄ ነው መንሀጄ💪🏻 ሼር አድርጉላቸው ለነዛ 🫵
ይሄ ነው መንሀጄ💪🏻 ሼር አድርጉላቸው ለነዛ 🫵

መንገዱ ከገራ የአሏህ ኒዕማ (ፀጋ) ነው፤ መንገዱ አስቼጋሪ ከሆነም የአሏህ ሂክማ (ጥበብ)ነው!! ለሁሉም ነገር በማንኛውም ሁኔታ አልሀምዱሊላሂ
መንገዱ ከገራ የአሏህ ኒዕማ (ፀጋ) ነው፤ መንገዱ አስቼጋሪ ከሆነም የአሏህ ሂክማ (ጥበብ)ነው!! ለሁሉም ነገር  በማንኛውም ሁኔታ አልሀምዱሊላሂ

ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌 ስሩ  ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀 @light_of_sunnah