AlltechUp.com
Ir al canal en Telegram
etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
Mostrar más3 403
Suscriptores
-424 horas
-257 días
-10130 días
Archivo de publicaciones
3 402
ጥብቅ/ጠቃሚ መልእክት
~~~~
ከሰዓታት በኋላ 💎 Notcoin ወደ ቴሌግራምና ወደሌሎች ዋሌቶች መውሰድ ሲጀመር አትቸኩሉ:: የኔትወርክ መጨናነቅ ስለሚፈጠር ተረጋግታችሁ ብትወስዱት ይመረጣል::👏🤡
3 402
ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #የNotcoin ወዲጂታል ግብይት መግባት 20 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል።
ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኗል🙏
3 402
https://t.me/amole_hub/30
ወገን ይቅርታ:: #Pm እና #Am በግልጽ ስላልጻፉት የተፈጠረ ስህተት ነው:: ሌሊት 9:00 የBinance launchpool ማጠናቀቂያ ነበር:: ዛሬ በፈረንጅ 12pm utc በእኛ ቀን 9:00 ሳይሆን አይቀርም። እስቲ ውጭ ያላችሁ እዚህ ላይ ባሉት የሰዓት አቆጣጠሮች በግልጽ አስቀምጡልን🙏🙋
3 402
#የቢትኮይን ዋጋ መቀነስ ወይም መጨመር በየትኛውም #የክሪፕቶከረንሲ ዋጋ #ከ52% በላይ ተፅእኖ ይፈጥራል:: በአሁኑ ሰዓት ቢትኮይን 24 ሰዓት ሳይሞላ ከ $61 ወደ $66 USD ጭማሪ አሳይቷል:: የዋጋ ጭማሪው በዚሁ ከቀጠለ ማናችንም የማንጠብቀው #ተዓምር የመፈጠር እድሉ የላቀ ነው::
በክሪፕቶከረንሲ ዓለም ሊሆን አይችልም የሚባል ነገር የለም:: 😃❤😄
3 402
#Notcoin ሽያጭ ከተጀመረ በኋላ በ30 ደቂቃ ውስጥ ዋጋው ስንት የሚሆን ይመስላችኋል❓(ኮሜንት ላይ የምታስቀምጡት የአንድ #Notcoin ዋጋ ነው)
አሁን ያለው ዋጋ 👇👇❤ ወደ $0.0103 አካባቢ ነው🙏
3 402
Repost from Notcoin Community
Notcoin 🤑
Binance OKX Bybit
Kucoin Gate Bitget
Bitfinex and others
Trading opens May, 16
6:00 San Francisco
9:00 New York
12:00 UTC
13:00 London
14:00 Prague
15:00 Kyiv/Moscow
15:30 Tehran
16:00 Dubai
17:00 Tashkent/Orenburg
17:30 Delhi
20:00 Hong Kong
22:00 Kyoto3 402
https://t.me/amole_hub
#Notcoin ሽያጭ ሊጀመር ልክ 12 ሰዓታት ቀርቶታል። ይፋ የሚሆነው በእኛ ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊት 9 ሰዓት ነው።
ስለዚህ ተያያዥ መረጃዎች በአዲሱ ቻናል https://t.me/amole_hub መረጃዎችን አጋራችኋለሁ:: ወደዛ ተቀላቀሉ:: በማስተዋወቅም ቤተሰባችንን አሰባስቡልን:: ከዚህ በኋላ ክሪፕቶከርርንሲን ጨምሮ የዲጂታል ፋይናንስ፣ የAi፣ የቴክኖሎጂ እና የሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን የማጋራው #ማስፈንጠሪያውን/Linkን ከላይ ባስቀመጥኩት አዲሱ ቻናል ላይ ብቻ ይሆናል።
3 402
🇨🇦 በካናዳ የመጀመሪያው 💰የBTC #ATM #በቫንኩቨር ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ::
አገልግሎት መስጠት የጀመረው #ATM በወረቀት ገንዘብ ቢትኮይን መግዛት የሚያስችልም ጭምር ነው::
3 402
ከቢትኮይን ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ ትርፍ
በ"16vRqA" እና "1DUJuH" ምልክት የተለዩ ሁለት የBTC አድራሻዎች (Wallets) ከ10 ዓመታት በላይ እንቅስቃሴ-አልባ ነበሩ:: በሁለቱም ላይ በድምሩ 500 #ቢትኮይኖች ይገኙ ነበር።
እነዚህ ቢትኮይኖች ሲገዙ የእያንዳንዳቸው ዋጋ $124 USD ነበር:: አሁን የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ከ62ሺህ በላይ USD ነው::
ተጨማሪ ያንብቡ 👇https://telegra.ph/ከቢትኮይን-ከ60-ሚሊዮን-ዶላር-በላይ-ትርፍ-05-12
3 402
የቴሌግራም ዋሌት አጠቃቀምን በተመለከተ በተደጋጋሚ ጥያቄዎች ይቀርቡልኛል:: ስለሆነም ከዚህ ጋር የተያያዘው ቪድዮ በዝርዝር ሂደቱን ስለሚያሳይ እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ👏🙋
https://telegra.ph/test2-04-04-3
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
