ru
Feedback
AlltechUp.com

AlltechUp.com

Открыть в Telegram

etechup.com የቴክኖሎጂ አለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Больше
3 403
Подписчики
-424 часа
-257 дней
-10130 день
Архив постов
💎 Notcoin_listing 🕟 1 ደቂቃ🙏😁

💎 Notcoin_listing 🕟 2 ደቂቃ🙏😁

4 ደቂቃ
4 ደቂቃ

ጥብቅ/ጠቃሚ መልእክት ~~~~ ከሰዓታት በኋላ 💎 Notcoin ወደ ቴሌግራምና ወደሌሎች ዋሌቶች መውሰድ ሲጀመር አትቸኩሉ:: የኔትወርክ መጨናነቅ ስለሚፈጠር ተረጋግታችሁ ብትወስዱት ይመረጣል::👏🤡

ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #የNotcoin ወዲጂታል ግብይት መግባት 20 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል። ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆኗል🙏

💎 Notcoin_listing 🕟በኢትዮጵያ አቆጣጠር 9:00 (5 ሰዓታት ብቻ ቀረው)❗🙏🫵🤙
💎 Notcoin_listing 🕟በኢትዮጵያ አቆጣጠር 9:00 (5 ሰዓታት ብቻ ቀረው)❗🙏🫵🤙

https://t.me/amole_hub/30 ወገን ይቅርታ:: #Pm እና #Am በግልጽ ስላልጻፉት የተፈጠረ ስህተት ነው:: ሌሊት 9:00 የBinance launchpool ማጠናቀቂያ ነበር:: ዛሬ በፈረንጅ 12pm utc በእኛ ቀን 9:00 ሳይሆን አይቀርም። እስቲ ውጭ ያላችሁ እዚህ ላይ ባሉት የሰዓት አቆጣጠሮች በግልጽ አስቀምጡልን🙏🙋

💎 Notcoin_listing 🕟1:30 ሰዓት ብቻ ቀረው❗😄😃

💎 Notcoin_listing 🕟only 2:50 ሰዓት ብቻ ቀረው❗🙏

#የቢትኮይን ዋጋ መቀነስ ወይም መጨመር በየትኛውም #የክሪፕቶከረንሲ ዋጋ #ከ52% በላይ ተፅእኖ ይፈጥራል:: በአሁኑ ሰዓት ቢትኮይን 24 ሰዓት ሳይሞላ ከ $61 ወደ $66 USD ጭማሪ አሳይቷል::
#የቢትኮይን ዋጋ መቀነስ ወይም መጨመር በየትኛውም #የክሪፕቶከረንሲ ዋጋ #ከ52% በላይ ተፅእኖ ይፈጥራል:: በአሁኑ ሰዓት ቢትኮይን 24 ሰዓት ሳይሞላ ከ $61 ወደ $66 USD ጭማሪ አሳይቷል:: የዋጋ ጭማሪው በዚሁ ከቀጠለ ማናችንም የማንጠብቀው #ተዓምር የመፈጠር እድሉ የላቀ ነው::
በክሪፕቶከረንሲ ዓለም ሊሆን አይችልም የሚባል ነገር የለም:: 😃❤😄

#Notcoin ሽያጭ ከተጀመረ በኋላ በ30 ደቂቃ ውስጥ ዋጋው ስንት የሚሆን ይመስላችኋል❓(ኮሜንት ላይ የምታስቀምጡት የአንድ #Notcoin ዋጋ ነው)
አሁን ያለው ዋጋ 👇👇
❤ ወደ $0.0103 አካባቢ ነው🙏

Repost from Notcoin Community
Notcoin 🤑 Binance OKX Bybit Kucoin Gate Bitget Bitfinex and others Trading opens May, 16 6:00 San Francisco 9:00 New York 12:00 UTC 13:00 London 14:00 Prague 15:00 Kyiv/Moscow 15:30 Tehran 16:00 Dubai 17:00 Tashkent/Orenburg 17:30 Delhi 20:00 Hong Kong 22:00 Kyoto

#Binance_Listing_Notcoin💎 🕟10 ሰዓት ብቻ ቀረው❗🙏
#Binance_Listing_Notcoin💎 🕟10 ሰዓት ብቻ ቀረው❗🙏

https://t.me/amole_hub #Notcoin ሽያጭ ሊጀመር ልክ 12 ሰዓታት ቀርቶታል። ይፋ የሚሆነው በእኛ ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊት 9 ሰዓት ነው። ስለዚህ ተያያዥ መረጃዎች በአዲሱ ቻናል https://t.me/amole_hub መረጃዎችን አጋራችኋለሁ:: ወደዛ ተቀላቀሉ:: በማስተዋወቅም ቤተሰባችንን አሰባስቡልን:: ከዚህ በኋላ ክሪፕቶከርርንሲን ጨምሮ የዲጂታል ፋይናንስ፣ የAi፣ የቴክኖሎጂ እና የሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን የማጋራው #ማስፈንጠሪያውን/Linkን ከላይ ባስቀመጥኩት አዲሱ ቻናል ላይ ብቻ ይሆናል።

🇨🇦 በካናዳ የመጀመሪያው 💰የBTC #ATM #በቫንኩቨር ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ:: አገልግሎት መስጠት የጀመረው #ATM በወረቀት ገንዘብ ቢትኮይን መግዛት የሚያስችልም ጭምር ነው::

ከቢትኮይን ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ ትርፍ በ"16vRqA" እና "1DUJuH" ምልክት የተለዩ ሁለት የBTC አድራሻዎች (Wallets) ከ10 ዓመታት በላይ እንቅስቃሴ-አልባ ነበሩ:: በሁለቱም ላይ
ከቢትኮይን ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ ትርፍ በ"16vRqA" እና "1DUJuH" ምልክት የተለዩ ሁለት የBTC አድራሻዎች (Wallets) ከ10 ዓመታት በላይ እንቅስቃሴ-አልባ ነበሩ:: በሁለቱም ላይ በድምሩ 500 #ቢትኮይኖች ይገኙ ነበር። እነዚህ ቢትኮይኖች ሲገዙ የእያንዳንዳቸው ዋጋ $124 USD ነበር:: አሁን የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ከ62ሺህ በላይ USD ነው:: 
ተጨማሪ ያንብቡ 👇
https://telegra.ph/ከቢትኮይን-ከ60-ሚሊዮን-ዶላር-በላይ-ትርፍ-05-12

የቴሌግራም ዋሌት አጠቃቀምን በተመለከተ በተደጋጋሚ ጥያቄዎች ይቀርቡልኛል:: ስለሆነም ከዚህ ጋር የተያያዘው ቪድዮ በዝርዝር ሂደቱን ስለሚያሳይ እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ👏🙋 https://telegra.ph/test2-04-04-3