AlltechUp.com
الذهاب إلى القناة على Telegram
alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡
إظهار المزيد6 620
المشتركون
+2124 ساعات
+957 أيام
+9530 أيام
أرشيف المشاركات
6 619
Repost from tapswap community
We're back online!
Please pay attention: since we have completely updated our infrastructure, there may still be some issues today that we will quickly fix.
6 619
Repost from tapswap community
Maintenance has started🔧.
We will inform you as soon as we are live again.
6 619
Repost from tapswap community
Important information: Maintenance begins tomorrow, June 7th, at 7 a.m. UTC. The app 🤖 will be unavailable for a minimum of three hours.
Take advantage of this time for your enjoyment 📚🏊♀️🤾♀️.
Technical issues will be resolved after this maintenance.
Additionally, to compensate for this offline time, we will add extra daily boosts 🔥 for you.
6 619
👆👆👆የዛሬው የ5,000,000 እለታዊ ሽልማት ነው::
ያጋራን #Milky ነው - እናመሰግናለን:: ሌሎቻችሁም በሙሉ ወይም በከፊል ተሎ ስታገኙ #Comment ላይ ብታስቀምጡ ምስጋናው ከቻናሉ ተከታዮች ሁሉ ይሆናል::
6 619
#Hamster_Kombat
ብዙዎች ቀኑን ሙሉ የ1,000,000 ሽልማት ሲሉ ነው የዋሉት:: ነገር ግን አንድም ለማስረዳት ሲሞክር አላየሁም:: በኋላ ለራሴ ገባኝና ወሰድኩ:: ለእናንተም ለማስረዳት ስፈልግ ግን ቀላል አልሆነም::
ከዝም ይሻላል ብዬ . . . 👇👇
መጀመሪያ ከላይ በስተግራ Earn per tap የሚለው ላይ ሦስት ጊዜ ጠቅ ስታደርጉ መሃል ላይ ያለችሁ Tap የምናደርጋት ምስል (ሸለመጥማጥ) ቀላ ትላለች:: በመቀጠል እላይዋ ላይ ከታች ባለው መግለጫ መሰረት ጫን እና ጠቅ በማድረግ #BTC የሚል ቃል ሲመጣ #የ1,000,000 ሽልማት ይሰጠናል::
#መግለጫ
B ( _... / ጫን ብላችሁ ትለቁትና ሦስት ጊዜ ጠቅ ጠቅ ጠቅ ማድረግ) T ( _ ትንሽ ጫን ብላችሁ መልቀቅ) C. ( _._. / ጫን ለቀቅ ጠቅ X2)ለሁሉም ሰው ግልጽ ባይሆንም በተለይም የMorse Code Chart ግንዛቤ ያላችሁ ልታገኙት እንደምትችሉ ተስፋ አደርጋለሁ::
6 619
የአንዳአንድ ሰው ድንቁርና ደግሞ በቃላት መግለፅ ከሚቻለው በላይ ነው:: ጥቂት አለመሆናቸው ደግሞ ያስደነግጣል::
#የTapswap ከBinance account ጋር መያያዝና የ$600 USD Voucher ሽልማትን በተመለከተ የጻፍኩትን ተከትሎ ኮሜንት ላይ "በፊት Solana ብሎ ሽወደን:: አሁን ደግሞ Binance ቢል አናምንም:: Binance ማረጋገጫ ሊሰጠን ይገባል" የመሳሰሉ አስተያየቶችን ሰጥተዋል::
ሲጀምር Tapswap #ከBinance ጋር ልሰራ ነው: ተዋውለናል . . . አላለም:: እኔም ብሏል አላልኩም:: ከላይ ከጠቀስኩት ጋር አያይዤ #Binance ላይ List መደረጉ የማይቀር ይመስላል" ነው ምልክት:: የግል አስተያየት ለመሆኑ ግልጽ ነው::
እናም አንዳአንድ ከብቶች ልታሰምሩበት የሚገባው ሁሉም ነገር አሁንም ወደፊትም #Probably_nothing ነው:: ማንም ለማንም የሚሰጠው ዋስትናም ማረጋገጫም አይኖርም:: ለደንታችሁ እንጂ ለማንም ውለታ አይደለም #Tap የምታደርጉት:: ከፈለጋችሁም ተዉት:: ጥንቅር 😬
6 619
Repost from tapswap community
Hey TapSwappers,
We know many of you have noticed that TapSwap is often overloaded. We are working hard to upgrade our infrastructure to address this issue.
Over the next few days, the app may still have some access issues. During the migration, new registrations and some other features will be disabled for a few hours. We will inform you when the maintenance is scheduled.
The good news is, after the maintenance, you will no longer see any overloading screens, and you will have access to the app whenever you want, for as long as you want.
Thank you for your patience and understanding!
6 619
#Update_Tapswap
የባይናንስ አካውንት ለሌላችሁ (ከሁለት በላይ በሆነ አካውንት ለምትሰበስቡ)
ከላይ ያጋራኋችሁ #የBinance Task የ$600 USD ቮቸሩን አታገኙም እንጂ 3,000,000 #Taps መውሰድ ትችላላችሁ:: (ምናልባት ክፍተት ካለው ሊዘጉት ስለሚችሉ አፍጥኑት)
እርግጥነው ለመሻማት ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሮ ለመክፈት ፈተና ሆኗል:: 👊
6 619
+3
#የምስራች🙋
የምስራች ለብዙዎች እንደመንገር የሚያስደስት የለም። ልቤ በደስታና በእርካታ እየተፍነከነከ ነው የምነገራችሁ።
ብዙ ሲታማና ስሙ ሲጠፋ የነበረው #Tapswap አሁን #Binance list እንደሚደረግ እርግጥ ይመስላል።
ለማንኛውም የምስራቹን እንካችሁ . . .
#Tapswap #Bot ላይ ግቡ:: #Task Click አድርጉ:: #የBinance Task ታገኛላችሁ::
#የBinance አካውንት ያላችሁ ከላይ ያሉት ሁለቱን ዝም ብላችሁ #go በሉና ተመለሱ:: #Emailም ስልክ ቁጥርም ማስገባት አይጠበቅባችሁም:: ከዛ ወደ Binance አካውንታችሁ ሂዱና ከላይ በስተግራ ያለችውን የባይናንስ ሎጎ #Click አድርጉ::
በመቀጠል ከምትጠቀሙበት የአካውንት ስም በላይ ያሉትን ቁጥሮች (Binance id) በትክክል ጽፋችሁ ወደ Tapswap bot በመመለስ Inter your Binance id የሚለው ላይ ጻፏቸው:: Submit በሉት:: (ሁሉንም በScreenshot አያይዤያለሁ)::
3,000,000 Tap coin ወዲያው ታገኛላችሁ:: በእጣ ይሁን የተገለጸ ባይኖርም የባይናንስ ዋሌታችሁ ላይ የ $600 USD Binance #Voucher ይገባላችኋል:: በጥቁር ገበያ የ69K ብር ስጦታ ማለት ነው::
Binance #Voucher በውጭ ለሚገኙ ጓደኞቻችን ልከን የፈለግነውን እቃ ገዝተው የሚልኩበት #Gift ነው:: ተረጋግታችሁ በጥንቃቄ ውሰዱ::
የBinance አካውንት የሌላችሁ National I'd Passport በመጠቀም ክፈቱና ከላይ እንደገለጽኩት አድርጉ::
ስትዘናጉ የነበራችሁ Tap ማድረጋችሁን አፍጥኑት::
ያልጀመራችሁ የመጨረሻ እድላችሁን ለመሞከር ከታች ባለው link ጀምሩና ቢያንስ #የBinance ሽልማትን ውሰዱ::
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5881095412
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
6 619
ያልጀመረ አንድ ሰው ብቻ በዚህ 👇 ይጀምር
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5957934124
#ሽልማት 25 K ፕሪሚየም link
6 619
Hello🙋🎁
#Hamster_Combat 🎁 #Surprise❤
Specials - New cards - 3,500,000 በነጻ ውሰዱ😍🎃
ያልጀመራችሁ 👇👇
https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId5620020073
6 619
#Notcoin ታሪክ እየጻፈ ነው:: ቀጣይ #Notcoins #Hamster_kombat እና #Tapswap ይመስላሉ።
ያልጀመራችሁ ከመቆጨት ጀምሩና የምትችሉትን ሰብስቡ😬
#Hamster_kombat 👇👇
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5908378208
#Tapswap 👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5620020073
🎁 +2.5k Shares as a first-time
gift
የቴሌግራም ዋሌት ላይ Notcoin, USDT, Ton . . . እያላችሁ #Block የሆነባችሁ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ::
ከዚህ በኋላ #Notcoin የምትወስዱት ወደ Tonkeeper መሆን አለበት:: Ton ባይኖራችሁም ወደ USDT የምትቀይሩበት (Swap የምታደርጉበት) ዘዴ ነገ በዚሁ ቻናል አጋራችኋለሁ🙋😍
6 619
በጣም አስቸኳይ
"Tapswap - የሰበሰባችሁት ፊት ለፊት ያለችውን X2 የምትል አዲስ button ንኩ። ከዋሌት ጋር በማያያዝ የሰበሰባችሁት እጥፍ ይደረግላችኋል" ተብላችኋል።
እኔም እየሞከርኩኝ ነው - ሰው ስለበዛ ግን ኔትወርክ ተጨናንቆ እስከአሁን አልሰራልኝም። እድላችሁን ሞክሩ። ከተሳካላችሁ እዚሁ አሳውቁን።
