es
Feedback
Myfellow

Myfellow

Ir al canal en Telegram

1. ዘወትር ዕሁድ ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በተስፋ ቲቪ እና በተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ዩቱብ ቻናል። 2. ዩቨርስቲ ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ ከፈለጉ ከmyfellow.et ያግኙ ስለ ፌሎሺፖቻችሁ እንቅስቃሴ የተለያዩ መረጃዎችን ለመላክ ይህንን ይጠቀሙ👇👇👇@Contact_Myfellow

Mostrar más
1 279
Suscriptores
+124 horas
+17 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+11
en 0 canales
junio '26
+70
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+5
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+10
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+27
en 2 canales
Get PRO
febrero '26
+33
en 2 canales
Get PRO
enero '26
+27
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+183
en 5 canales
Get PRO
noviembre '25
+75
en 2 canales
Get PRO
octubre '25
+73
en 2 canales
Get PRO
septiembre '25
+96
en 5 canales
Get PRO
agosto '25
+20
en 4 canales
Get PRO
julio '25
+83
en 6 canales
Get PRO
junio '25
+310
en 8 canales
Get PRO
mayo '250
en 2 canales
Get PRO
abril '250
en 0 canales
Get PRO
marzo '250
en 0 canales
Get PRO
febrero '250
en 0 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '240
en 2 canales
Get PRO
noviembre '240
en 0 canales
Get PRO
octubre '240
en 1 canales
Get PRO
septiembre '240
en 0 canales
Get PRO
agosto '240
en 0 canales
Get PRO
julio '240
en 0 canales
Get PRO
junio '240
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '240
en 0 canales
Get PRO
marzo '240
en 0 canales
Get PRO
febrero '240
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+560
en 3 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
14 julio+2
13 julio+1
12 julio0
11 julio+1
10 julio+2
09 julio+1
08 julio+1
07 julio0
06 julio+2
05 julio0
04 julio0
03 julio0
02 julio0
01 julio+1
Publicaciones del Canal
የልብ ስብራት የሌለበት ሰው አለ? 💔 Trauma እንዳይደርስብን የተወጋነው ክትባት የለም! ​ክርስቲያን ስለሆንን ብቻ ከትራውማ እና ከስነልቦና ጉዳት እንጠበቃለን? በፍጹም! በዚህ ድንቅ ቆይታ ከወ
የልብ ስብራት የሌለበት ሰው አለ? 💔 Trauma እንዳይደርስብን የተወጋነው ክትባት የለም! ​ክርስቲያን ስለሆንን ብቻ ከትራውማ እና ከስነልቦና ጉዳት እንጠበቃለን? በፍጹም! በዚህ ድንቅ ቆይታ ከወንድማችን ዳንኤል (ዳኒ) ጋር ፣ ማንም ሰው ሊያመልጠው የማይችለውን የስነልቦና ስብራት እንዴት በእምነት እና በካውንስሊንግ ማለፍ እንደምንችል እንወያያለን። በተጨማሪም የልጆቻችንን የወደፊት ህይወት እንዳናበላሽ ወላጆች ሊያውቁት የሚገባውን ወሳኝ ሳይኮሎጂካዊ ሚስጥር ያካፍለናል። ​👉 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት ለራሶና ለቤተሰቦ መፍትሄ ያግኙ! Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram Follow - MY FELLOW

2
Mission 95'5 || MY FELLOW.........ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/JUBoSfZba04 Follow TESFA on Faceboo
Mission 95'5 || MY FELLOW.........ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/JUBoSfZba04 Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram Follow MY FELLOW ON MY FELLOW
359
3
Mission 95'5 || MY FELLOW.........ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/JUBoSfZba04 Follow TESFA on Faceboo
Mission 95'5 || MY FELLOW.........ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/JUBoSfZba04 Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram Follow MY FELLOW ON MY FELLOW
404
4
🎓Congratulations, Class of 2026! We celebrate your achievement and your commitment to Christ, excellence, and service. Keep
🎓Congratulations, Class of 2026! We celebrate your achievement and your commitment to Christ, excellence, and service. Keep shining your light and walking in God's purpose. "Let your light shine before others..." — Matthew 5:16 🌟 Keep shining 👐 Keep serving 🚀 The journey continues! Join the family MY FELLOW
1 294
5
🔥Best of Luck!🔥 To My Fellow Grade 12s — Best of Luck! As you step into your entrance exams, know that We’re praying for #f
🔥Best of Luck!🔥 To My Fellow Grade 12s — Best of Luck! As you step into your entrance exams, know that We’re praying for #focus #peace and #excellent_results for each of you. May all your hard work bear fruit, and may you walk into each exam room with confidence and calm. "Commit to the Lord whatever you do, and He will establish your plans." Proverbs 16:3 You've got this — go shine! Join the family MY FELLOW
1 065
6
🚀 የጋራ ሚሽናል ቡትካምፕ (Gara Missional Bootcamp) 2026 ምዝገባ ተጀምሯል! ችሎታዎትንና ፍላጎትዎትን ወደ ትልቅ አላማ የሚቀይሩበት የአንድ ወር የተጠናከረ ስልጠና አዘጋጅተንልዎታ+1
🚀 የጋራ ሚሽናል ቡትካምፕ (Gara Missional Bootcamp) 2026 ምዝገባ ተጀምሯል! ችሎታዎትንና ፍላጎትዎትን ወደ ትልቅ አላማ የሚቀይሩበት የአንድ ወር የተጠናከረ ስልጠና አዘጋጅተንልዎታል። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ (Great Commission Ministry Ethiopia) የሚዘጋጀው ይህ ቡትካምፕ፤ በቴክኖሎጂ፣ በዲጂታል ሚዲያ እና በፈጠራ ጥበባት ዘርፎች በገበያው ውስጥ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ተግባራዊ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የተዘጋጀ ነው። ከተዘጋጁት 8 ልዩ የስልጠና ዘርፎች ውስጥ የእርስዎን ይምረጡ፡ 🎥 ሲኒማቶግራፊ (Cinematography) 📱 የሞባይል መተግበሪያ ልማት (Mobile Dev) 🎨 ግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design) 💻 ፉልስታክ ዌብ ልማት (Fullstack Dev) 📸 ፎቶግራፊ (Photography) 🎤 የግጥምና ዜማ ዝግጅት እንዲሁም መዝሙር (Songwriting & Singing) 📈 ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) 🎵 የሙዚቃ ፕሮዳክሽን (Music Production) የስልጠናው ዝርዝር መረጃ 🗓 ቀናት፦ ከሰኔ 29 እስከ ሐምሌ 30 (July 06 – Aug 06) 🔗 ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ፦ https://bootcamp.dsethiopia.org/ ያስተውሉ፦ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ምዝገባው ተጀምሯል፤ ፈጥነው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! ቡትካምፕ የሚጀምረው ሰኔ 29 ፣ 2018 ዓም ነው።
402
7
Registration is OPEN for the Gara Missional Bootcamp 2026! 🚀 Turn your passion into purpose with our one-month immersive tra+1
Registration is OPEN for the Gara Missional Bootcamp 2026! 🚀 Turn your passion into purpose with our one-month immersive training program. Hosted by Great Commission Ministry Ethiopia, this bootcamp is designed to equip you with high-demand, practical skills across tech, digital media, and the creative arts. Choose your path from our 8 specialized tracks: Cinematography • Mobile Dev • Graphics Design • Fullstack Dev • Photography • Songwriting & Singing • Digital Marketing • Music Production 🗓 Dates: July 06 – Aug 06 🔗 Secure your spot today: https://bootcamp.dsethiopia.org/ Don't miss this opportunity to learn, grow, and create an impact!
600
8
ኑ! እናስብ || MY FELLOW 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/6hLY8jdZaf8?si=85z9ZJAUy2ZzTCMr Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Tel
ኑ! እናስብ || MY FELLOW 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/6hLY8jdZaf8?si=85z9ZJAUy2ZzTCMr Follow TESFA on Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram Follow MY FELLOW ON MY FELLOW
714
9
This week Episode👌🔥 በዚህ ሳምንት በMy Fellow "ኑ! እናስብ" በሚለው ሁለተኛ መፅሐፉ ያልጠሩ አስተሳሰቦችና ዐዎጆች ምክንያቶቻቸውና መፍትሔዎቻቸውን ብትንትን ግልጥልጥ አድርጎ የከ
This week Episode👌🔥 በዚህ ሳምንት በMy Fellow "ኑ! እናስብ" በሚለው ሁለተኛ መፅሐፉ ያልጠሩ አስተሳሰቦችና ዐዎጆች ምክንያቶቻቸውና መፍትሔዎቻቸውን ብትንትን ግልጥልጥ አድርጎ የከተበው ቤተኛው እንግዳችን የሺጥላ ይገዙ ዕሁድ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በMy Fellow ይከሰታል። ስለመፅሐፉም ትንሽ ይለናል በእርግጠኝነት ታተርፉበታላቸውና ዕሁድ ምሽት 1:00 ሰዓት እንገናኝ ተመልከቱት ለምትወዷቸውም አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የTesfa_BN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ። 🙌 JOIN MY FELLOW
2 066
10
"Exam ላይ መጨነቅ አቁሙ" MY FELLOW ተመልከቱት ለምትወዷቸውም ለዘንድሮ ተፈታኞች አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TB
"Exam ላይ መጨነቅ አቁሙ" MY FELLOW ተመልከቱት ለምትወዷቸውም ለዘንድሮ  ተፈታኞች አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TBN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ። 🙌 JOIN MY FELLOW
2 394
11
ወንጌልን በመዝሙር ከገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ከኪንግደም ሳወንድ ጋር በተስፋ ብርድካስቲንግ ኔትወርክ ዩትዩብ ቻናል በቀጥታ መስመር ላይ ነን አብራችሁን አምልኩ🙏 https://www.youtube.com/live/bh9Gsgp598U?si=Uv9Q8SlrFfbj2OTU
707
12
ነገ ምሽት በMy_Fellow የፈተና ሰሞን ጭንቀት ትጋታችሁን ሁሉ ከንቱ እንዲያደርግ አትፍቀዱ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና (Entrance exam)፣ የከፍተኛ ተቋማት የመመረቂያ ፈተና (Exi
ነገ ምሽት በMy_Fellow የፈተና ሰሞን ጭንቀት ትጋታችሁን ሁሉ ከንቱ እንዲያደርግ አትፍቀዱ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና (Entrance exam)፣ የከፍተኛ ተቋማት የመመረቂያ ፈተና (Exit exam)፣ እንዲሁም የተማሪዎች ሁሉ የፈተና ወቅት እንደተቃረበ ይታወቃል።  በዛሬው የMY FELLOW ዝግጅታችን፣ አማካሪና አሠልጣኝ ከሆነውና በተለይም ተማሪዎች ላይ በትኩረት ከሚሰራው እንዲሁም የAgape Spark መስራች ከሆነው ወጣት ኤልሻ አየለ ጋር ፣ የፈተና ወቅት ጭንቀትን አስመልክቶ ቆይታ አድርገናል። #  ጤናማ የሆነውና ያለሆነው ጭንቀት #  የጭንቀት እውነተኛ ምክኒያት #  የሚታዩና የተደበቁ ምልክተች #  ጤናማና ክረስቲያናዊ ምላሾች... በእነዚህና መሰል ጉዳዮች ላይ ተጫውተናል። ተመልከቱት ለምትወዷቸውም አጋሩት። ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TBN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ።
2 153
13
የተወደዳችሁ የMy fellow ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? የጅግጅጋ ፌሎሺፕን በሰብሳቢነት ያገለገለና የMy Fellowም እንግዳችን በመሆን ቤተኛ የሆነው ወንድማችን ዘማሪ ዮሴፍ አስቻለው (ዕገሌ)
የተወደዳችሁ የMy fellow ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? የጅግጅጋ ፌሎሺፕን በሰብሳቢነት ያገለገለና የMy Fellowም እንግዳችን በመሆን ቤተኛ የሆነው ወንድማችን ዘማሪ ዮሴፍ አስቻለው (ዕገሌ) ጣፍጥልኝ በሚል የሰየመውን ቁጥር #1 የዝማሬ ሰንዱቅ ይዞልን የመጣ ሲሆን ከአልበሙም ሽያጭ የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ   ለሆሳዕና ሙሉ ወንጌል ማምለክያ አዳራሽ ስራ ለቤተክርስትያን ሰጥቶታል። እኛም በዚህ ሊንክ በመግባት ጣፍጥልኝ የተሰኘውን አልበም በመግዛትና ለሌሎችም ሼር በማድረግ በዝማሬዎቹ እየተባረክን ሸክሙንም በመጋራት አገልግሎቱንም አብረነው እናገለግል። https://t.me/TaftlignAlbumBot የተሰጠ!
1 444
14
ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት ተፈራረሙ! 🤝🎵📺✨ ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም አዲስ አ+3
ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት ተፈራረሙ! 🤝🎵📺✨ ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም አዲስ አበባ_ ዛሬ ለኢትዮጵያ ወንጌላውያን መዝሙር ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተበት ታሪካዊ ቀን ሆኖ ውሏል! ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (TBN) እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር (EvaSMA) በመካከላቸው በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርመዋል። ይህ ትብብር የስርጭት ሚዲያን ሰፊ ተደራሽነት ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎች፣ ሙዚቀኞችና የዘማሪ መሪዎች መንፈሳዊና ጥበባዊ ክህሎት ጋር የሚያስተሳስር ነው። TBN እና EvaSMA በጋራ በመሆን የወንጌል መዝሙር ዝግጅትን ጥራት ለማሳደግ፣ ክርስቲያን ዘማሪዎችን ለመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተመልካቾችን የሚያንፁ መንፈሳዊ የአምልኮና የውዳሴ ፕሮግራሞችን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ አልመው እንደሚሰሩም ተገልጿል። በዛሬው የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ የሚዲያ እና ዲጂታል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳምሶን ኡስማኤል እና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት መጋቢ ሄኖክ አባይ የተሰማቸውን ታላቅ ደስታ የገለጹ ሲሆን፥ ይህ ጥምረት በከፍተኛ ጥራት በተዘጋጁ ሙዚቃዎችና በሚዲያ አማካኝነት ወንጌልን ለብዙዎች ለማድረስ ትልቅ አቅም እንደሚሆን አጽንኦት ሰጥተው የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በይፋ ተፈራርመዋል። #TBN #EvaSMA #የወንጌልመዝሙር #የኢትዮጵያአምልኮ #የስምምነትውል #ክርስቲያንዘማሪዎች #ኢትዮጵያሚዲያ #አምልኮናሚዲያ
941