Myfellow
前往频道在 Telegram
1. ዘወትር ዕሁድ ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በተስፋ ቲቪ እና በተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ዩቱብ ቻናል። 2. ዩቨርስቲ ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ ከፈለጉ ከmyfellow.et ያግኙ ስለ ፌሎሺፖቻችሁ እንቅስቃሴ የተለያዩ መረጃዎችን ለመላክ ይህንን ይጠቀሙ👇👇👇@Contact_Myfellow
显示更多1 250
订阅者
无数据24 小时
+27 天
-1330 天
吸引订阅者
九月 '269月 '26
九月 '26
+10
在0个频道中
八月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+70
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+27
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+33
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+27
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+183
在5个频道中
Get PRO
十一月 '25
+75
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+73
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+96
在5个频道中
Get PRO
八月 '25
+20
在4个频道中
Get PRO
七月 '25
+83
在6个频道中
Get PRO
六月 '25
+310
在8个频道中
Get PRO
五月 '250
在2个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在2个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在1个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+560
在3个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 九月 | 0 | |||
| 27 九月 | 0 | |||
| 26 九月 | 0 | |||
| 25 九月 | +1 | |||
| 24 九月 | +1 | |||
| 23 九月 | +1 | |||
| 22 九月 | +1 | |||
| 21 九月 | 0 | |||
| 20 九月 | 0 | |||
| 19 九月 | 0 | |||
| 18 九月 | +1 | |||
| 17 九月 | 0 | |||
| 16 九月 | 0 | |||
| 15 九月 | 0 | |||
| 14 九月 | 0 | |||
| 13 九月 | +1 | |||
| 12 九月 | 0 | |||
| 11 九月 | 0 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | 0 | |||
| 08 九月 | +1 | |||
| 07 九月 | +1 | |||
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | +1 | |||
| 01 九月 | +1 |
频道帖子
| 2 | በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና።
ምሳሌ 23:18
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 320 |
| 3 | የበዓል ቀን በተስፋ ብሮድካቲንግ ኔትዎርክ ይጠብቁ
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram | 397 |
| 4 | በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና።
ምሳሌ 23:18
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 379 |
| 5 | ተስፋህን አትልቀቅ!
የተስፋህ መሠረት ሁኔታዎች ሳይሆኑ፣ ቃሉን የሰጠህ ታማኝ አምላክ ነው።
ሁኔታው ቢከብድም፣ መልሱ ቢዘገይም፣ ተስፋህን ግን አትልቀቅ። ምክንያቱም ተስፋህ የተመሠረተው በሁኔታው ላይ ሳይሆን፣ ቃሉን በሚጠብቀው ታማኝ እግዚአብሔር ላይ ነው።
ምናልባት ዛሬ የተስፋህ መልስ ዘግይቶ ይሆናል፤ ሁኔታዎችም እንዳትታመን ሊያደርጉህ ይችላሉ። ግን ዓይንህን ከሁኔታው አንሳና በታማኙ እግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርግ። የተናገረው እግዚአብሔር ታማኝ ነውና፤ የሰጠህን ተስፋ በጊዜው ይፈጽመዋል።
ዕብራውያን 10:23 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤
ልናማክርህ ዝግጁ ነን!
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 283 |
| 6 | Missio Die
CSLM Summer Mission 2026
-200+ units of blood
-We helped people who are in need
-City cleaning
GC EMPOWERED FELLOWSHIP
We Preach Christ crucified❤️🔥
STUDENT LED MOVEMENT
All Student Fellowships
Stay tuned
Follow us
Instagram | Telegram | TikTok | All students | 276 |
| 7 | አጠቃላይ የ2 ሳምንት ቆይታ ሪፖርት
ወሊሶ ጣቢያ
የሰማ : 1010
ተስፋ የሰጠ : 137
ጌታን የተቀበለ : 69
ሞጆ ጣቢያ
የሰማ : 1300
ተስፋ የሰጠ : 196
ጌታን የተቀበለ / የዳነ : 93
በንስሐ የተመለሰ : 5
አዳማ ጣቢያ
የሰማ : 1301
ተስፋ የሰጠ : 170
ጌታን የተቀበለ / የዳነ : 90
በንስሐ የተመለሰ : 5
ጅማ ጣቢያ
የሰማ : 1089
ተስፋ የሰጠ : 137
ጌታን የተቀበለ : 33
በንስሐ የተመለሰ : 11
አጠቃላይ ሪፖርት (ጠቅላላ ድምር)
የሰማ : 4699
ተስፋ የሰጠ : 640
ጌታን የተቀበለ / የዳነ : 285
በንስሐ የተመለሰ : 26
ጌታ ይመስገን 🙏🔥
Missio Die
GC EMPOWERED FELLOWSHIP
We Preach Christ crucified❤️🔥
STUDENT LED MOVEMENT | 409 |
| 8 | አዲስ አመት አዲስ ተስፋ!
ምሳሌ 23:18 በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና።
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 401 |
| 9 | DAY 2
የተስፋ አምላክ
ተስፋህ ምን ላይ ነው የተመሠረተው?
ተስፋ ምንጩን ይመስላል?
ምንጩ አስተማማኝ ከሆነ፣ ከዚያ የሚፈስሰው ተስፋም ፈጽሞ አስተማማኝ ነው።
የአማኝ ተስፋ ከአምላክ ይጀምራል።
የተስፋው ምንጭ እግዚአብሔር ራሱ ነው።
ሮሜ 15:13 የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
ይህ ተስፋ ባዶ ተስፋ አይደለም።
ምክንያቱም የተስፋ ሰጪው አምላክ ታማኝ ነው።
ስለዚህ በዚህ ተስፋ መታመን ማለት የማይታየውን ነገር ለመፍጠር መታገል አይደለም፤
ታማኝ በሆነው አምላክ ላይ መታመን ነው።
ምናልባት ዛሬ ደክመህ ይሆናል።
ምናልባት እረፍት የሚነሳህ ነገር እየከበበህ ይሆናል።
ምናልባት ተስፋ ማድረግ እንኳን ከብዶህ ይሆናል።
ዛሬ ዓይኖችህን ከሚያልፉ ነገሮች ላይ አንሳ።
ወደ ተስፋህ አምላክ ተመልከት።
በድካምህ ላይ ኃይል፣
በጭንቀትህ ፋንታ ሰላም፣
በተስፋ መቁረጥህ ፋንታ ደግሞ የማይጠፋ ተስፋን ይሰጥሃል።
ምክንያቱም የተስፋህ ምንጭ እግዚአብሔር ነው።
እናም ከምንጩ ጋር እስካለህ ድረስ፣
ተስፋውም አይጠፋም።
የማይጠፋ ተስፋ!
የማይለወጥ አምላክ!
ኢየሱስ ክርስቶስ!
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 387 |
| 10 | ተስፋ ዛሬ ላይ ቆመን ነገን በእምነት መጠበቅ ነው።
ምሳሌ 23:18 በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና።
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 277 |
| 11 | Day 1
ነገህን ስታስብ ምን ይሰማሃል?
የምትጠብቀው መልስ?
አካል እንዲለብስ የምትመኘው ሕልም?
ወይስ እስካሁን ያልተለወጠ ሁኔታ?
አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ነገን እንድትፈራ ያደርግሃል።
የጠበቅከው ሲዘገይ፣ የፈለከው ሳይሆን ሲቀር፣ ተስፋ ማድረግ እንኳን ይከብድሃል። ግን ዛሬ ባለህበት ሁኔታ ብቻ ቆመህ ነገህን አትወስን።
ምሳሌ 23:18 በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና።
የምታየው ሁኔታ የታሪክህ መጨረሻ አይደለም፤
ምክንያቱም ተስፋህ በሁኔታህ ላይ አይመሠረትም።
የማይጠፋው ተስፋ የምታየው ነገር አይደለም፤
የምትይዘው አካል ነው። እርሱም ኢየሱስ ነው!
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 243 |
| 12 | https://t.me/YemaytefaTesfaFrameBot
ይሄ ትክክለኛው ጊዜ ነው!
የማይጠፋውን ተስፋ የምናወራበት፣
ተስፋውን በማን ላይ እንደሚያደርግ፣
እና ተስፋውን ከየት እንደሚጠብቅ ግራ ለተጋባው ሰው የምንነግርበት!
ተስፋህ በሁኔታህ ላይ አይደለም።
ተስፋህ በሰዎች ላይ አይደለም።
ተስፋህ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ነው!
ምሳሌ 23:18 በእውነት ፍጻሜ አለህና፥ ተስፋህም አይጠፋምና።
አንተም የዚህ ተስፋ መልዕክተኛ ሁን!
ይህንን የማይጠፋ ተስፋ የሚለውን ፎቶ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ አልያም ደግሞ ልክ እንደዚህ አይነት በእርሶ ፎቶ ፍሬም ለመቀየር ሊንኩን በመጫን እና ወደ ቦት በመግባት በመቀየር ለሌሎችም በማጋራት፣ ተስፋቸውን የት ማድረግ እንዳለባቸው እንዲያውቁ እንርዳቸው።
👉 https://t.me/YemaytefaTesfaFrameBot
አንድ ፕሮፋይል፣ አንድ መልዕክት፣ ለብዙዎች ተስፋ!
#የማይጠፋ_ተስፋ #tesfa #hope | 371 |
| 13 | Campus bridge 2026
Hossana
#Aug21
Day two
___
የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን...
Telegram: https://t.me/GCMEhossana
Facebook: facebook.com/Greatcommissionhossana
Tiktok: https://www.tiktok.com/@great.commission_hossana | 507 |
| 14 | Campus bridge 2026
Hossana
#Aug21
Day Two
___
የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን...
Telegram: https://t.me/GCMEhossana
Facebook: facebook.com/Greatcommissionhossana
Tiktok: https://www.tiktok.com/@great.commission_hossana | 244 |
| 15 | Campus bridge 2026
Hossana
#Aug20
Day one
___
የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን...
Telegram: https://t.me/GCMEhossana
Facebook: facebook.com/Greatcommissionhossana
Tiktok: https://www.tiktok.com/@great.commission_hossana | 194 |
| 16 | Campus bridge 2026
Hossana
#Aug20
Day one
___
የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን...
Telegram: https://t.me/GCMEhossana
Facebook: facebook.com/Greatcommissionhossana
Tiktok: https://www.tiktok.com/@great.commission_hossana | 240 |
| 17 | C A M P U S B R I D G E
2026
Jesus for every campus
Great Commission Ministry Ethiopia, 12 graduates yearly training is here.
Register
👇👇👇
https://event.dsethiopia.org/gcme-slm/campus-bridge
GC EMPOWERED FELLOWSHIP
SLM
“WIN THE STUDENT TODAY WIN THE WORLD TOMORROW”
Stay tuned
Follow us
Instagram | Telegram | All students | 348 |
| 18 | C A M P U S B R I D G E
2026
Jesus for every campus
Great Commission Ministry Ethiopia, 12 graduates yearly training is here.
Register
👇👇👇
https://event.dsethiopia.org/gcme-slm/campus-bridge
GC EMPOWERED FELLOWSHIP
SLM
“WIN THE STUDENT TODAY WIN THE WORLD TOMORROW”
Stay tuned
Follow us
Instagram | Telegram |All students | 351 |
| 19 | My Fellow
ዛሬ ማታ 1:00 ሰዓት ላይ
🔥 የመሲሑ አስተምህሮ እና የካምፓስ ህይወት | ከቃልአብ ዓለሙ ጋር - ክፍል 02
Join My Fellow Telegram Channel on
👉 MY FELLOW
Follow TESFA on
👉 Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram | 431 |
| 20 | 🔥 የመሲሑ አስተምህሮ እና የካምፓስ ህይወት | ከቃልአብ ዓለሙ ጋር - ክፍል 01
በዚህ በMy Fellow Podcast የመጀመሪያ ክፍል ቆይታችን፣ ደራሲና አገልጋይ ቃልአብ ዓለሙ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የነበረውን አነቃቂ የካምፓስና የፌሎሺፕ ህይወት፣ በትምህርት እና በመንፈሳዊ አገልግሎት መካከል ሊኖር የሚገባውን ሚዛን፣ እንዲሁም ከትዳርና ከትላልቅ አገልግሎቶች በፊት ራስን የማብቃትና የማዘጋጀት (Preparation Time) አስፈላጊነትን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቶበታል። በተጨማሪም በሀገራችን ካለው የሞራል መላሸቅ አኳያ፣ በቅርቡ ባሳተመው "የመሲሑ አስተምህሮ" መጽሐፉ ላይ በመመስረት የተራራው ስብከት ትምህርት በምድር ላይ በእውነተኛ ቅድስናና ጽድቅ ለመኖር የሚረዳን ተግባራዊ መመሪያ መሆኑን ያብራራል።
ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ገብተው ተከታተሉ፦
👇👇👇👇
https://youtu.be/umCtwKajuq4 | 574 |
