Myfellow
Kanalga Telegram’da o‘tish
1. ዘወትር ዕሁድ ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በተስፋ ቲቪ እና በተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ዩቱብ ቻናል። 2. ዩቨርስቲ ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ ከፈለጉ ከmyfellow.et ያግኙ ስለ ፌሎሺፖቻችሁ እንቅስቃሴ የተለያዩ መረጃዎችን ለመላክ ይህንን ይጠቀሙ👇👇👇@Contact_Myfellow
Ko'proq ko'rsatish1 282
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+330 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+23
0 kanalda
Iyun '26
+70
3 kanalda
Get PRO
May '26
+5
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+10
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+27
2 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+33
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+27
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+183
5 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+75
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+73
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+96
5 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+20
4 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+83
6 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+310
8 kanalda
Get PRO
May '250
2 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '250
0 kanalda
Get PRO
Fevral '250
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '240
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '240
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '240
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '240
0 kanalda
Get PRO
Avgust '240
0 kanalda
Get PRO
Iyul '240
0 kanalda
Get PRO
Iyun '240
0 kanalda
Get PRO
May '240
0 kanalda
Get PRO
Aprel '240
0 kanalda
Get PRO
Mart '240
0 kanalda
Get PRO
Fevral '240
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+560
3 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 26 Iyul | +2 | |||
| 25 Iyul | 0 | |||
| 24 Iyul | +1 | |||
| 23 Iyul | 0 | |||
| 22 Iyul | 0 | |||
| 21 Iyul | +2 | |||
| 20 Iyul | +1 | |||
| 19 Iyul | +2 | |||
| 18 Iyul | +2 | |||
| 17 Iyul | +1 | |||
| 16 Iyul | 0 | |||
| 15 Iyul | +1 | |||
| 14 Iyul | +2 | |||
| 13 Iyul | +1 | |||
| 12 Iyul | 0 | |||
| 11 Iyul | +1 | |||
| 10 Iyul | +2 | |||
| 09 Iyul | +1 | |||
| 08 Iyul | +1 | |||
| 07 Iyul | 0 | |||
| 06 Iyul | +2 | |||
| 05 Iyul | 0 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | 0 | |||
| 02 Iyul | 0 | |||
| 01 Iyul | +1 |
Kanal postlari
🔥 የመሲሑ አስተምህሮ እና የካምፓስ ህይወት | ከቃልአብ ዓለሙ ጋር - ክፍል 01
በዚህ በMy Fellow Podcast የመጀመሪያ ክፍል ቆይታችን፣ ደራሲና አገልጋይ ቃልአብ ዓለሙ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የነበረውን አነቃቂ የካምፓስና የፌሎሺፕ ህይወት፣ በትምህርት እና በመንፈሳዊ አገልግሎት መካከል ሊኖር የሚገባውን ሚዛን፣ እንዲሁም ከትዳርና ከትላልቅ አገልግሎቶች በፊት ራስን የማብቃትና የማዘጋጀት (Preparation Time) አስፈላጊነትን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቶበታል። በተጨማሪም በሀገራችን ካለው የሞራል መላሸቅ አኳያ፣ በቅርቡ ባሳተመው "የመሲሑ አስተምህሮ" መጽሐፉ ላይ በመመስረት የተራራው ስብከት ትምህርት በምድር ላይ በእውነተኛ ቅድስናና ጽድቅ ለመኖር የሚረዳን ተግባራዊ መመሪያ መሆኑን ያብራራል።
ሙሉ ቪዲዮውን በዚህ ሊንክ ገብተው ተከታተሉ፦
👇👇👇👇
https://youtu.be/umCtwKajuq4
| 2 | This Week On My Fellow
🔥 የመሲሑ አስተምህሮ
Join My Fellow Telegram Channel on
👉 MY FELLOW
Follow TESFA on
👉 Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram | 202 |
| 3 | This Week On My Fellow
🔥 የመሲሑ አስተምህሮ
በዚህ ግለኝነትና የሞራል መላሸቅ በረበበት በዚህ ዘመን፣ ክርስቲያን ተማሪዎች ከዘመኑ አስተሳሰብ ጋር ሳይመሳሰሉ የመሲሑን የላቀ የጽድቅና የቅድስና መርህ ይዘው በካምፓስና በማኅበረሰባቸው ውስጥ እንዴት ተጽዕኖ ፈጣሪ እውነተኛ ደቀ-መዛሙርት መሆን ይችላሉ?
የዚህ ሳምንት እንግዳችን ከሆነው ከጸሐፊና አገልጋይ ቃልአብ ዓለሙ ጋር በMy Fellow Podcast የተራራው ስብከት አስተምህሮን፣ በካምፓስ ውስጥ ውጤታማ መንፈሳዊ መሪ መሆን፣ ከማኅበራዊ ሚዲያ የ“ታይታ” ፈተና ወጥቶ የምድር ጨውና የዓለም ብርሃን ሆኖ መኖር፣ እንዲሁም በፈተና ወቅት የእግዚአብሔርን አባትነት ከመለማመድ አኳያ ድንቅና ተግባራዊ ሀሳቦችን አካፍሎናል። ክፍል አንድ ነገ ማሽት 1:00 ሰዓት ላይ በተስፋ ቴሌቪዥንና ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ዩቲዩብ ቻናል ወደ እናንተ ይደርሳል።
Join My Fellow Telegram Channel on
👉 MY FELLOW
Follow TESFA on
👉 Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram | 229 |
| 4 | በMY Fellow ከእንግዳችን ዳኒ ጋር ባለፈው ሳምንት ስለ ልብ ቁስል ባነሳነው ርዕሰ ጉዳይ ላይ የቀጠለውን ሁለተኛውን ክፍል ይዘንላችሁ መተናል። በዚህኛው ክፍል የሁለንተናዊ ስነ-ልቦና ጉዳት (Trauma) መንስኤዎችን፣ በዕለት ተዕለት ህይወታችን፣ በትምህርታችን፣ በትዳራችን፣ በስራችን እና በስሜታችን ላይ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ እንዲሁም ጸሎት ብቻውን ለምን በቂ መልስ እንዳልሆነ እና ተገቢውን የስነ-ልቦና ህክምና የማግኘት አስፈላጊነትን በሰፊው ተዳስሷል። በተጨማሪም ከተሰበረ ህይወትና ከተለያዩ ሱሶች ወጥቶ በጤናማ ማንነት ለመገንባት የሚያስችሉ መፍትሔዎችን የተነሱበት በመሆኑ ሙሉ ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ ጋበዝን እነሆን መስፈንጠሪያው፦ 👇👇👇👇
Watch the full video here
Follow TESFA on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
Follow MY FELLOW ON
MY FELLOW | 273 |
| 5 | #JESUS FOR EVERY CAMPUS
#STUDENT_LED_MOVEMENTS
#National_Student_LEADERS_Summit
#Day-1
#WIN_BUILD_SEND | 361 |
| 6 | #JESUS FOR EVERY CAMPUS
#STUDENT_LED_MOVEMENTS
#National_Student_LEADERS_Summit
#Day-1
#WIN_BUILD_SEND | 340 |
| 7 | #JESUS FOR EVERY CAMPUS
#STUDENT_LED_MOVEMENTS
#National_Student_LEADERS_Summit
#Day-1
#WIN_BUILD_SEND | 207 |
| 8 | #JESUS FOR EVERY CAMPUS
#STUDENT_LED_MOVEMENTS
#National_Student_LEADERS_Summit
#Day-1
#WIN_BUILD_SEND | 202 |
| 9 | #JESUS FOR EVERY CAMPUS
#STUDENT_LED_MOVEMENTS
#National_Student_LEADERS_Summit
#Day-1
#WIN_BUILD_SEND | 192 |
| 10 | የልብ ስብራት የሌለበት ሰው አለ? 💔
Trauma እንዳይደርስብን የተወጋነው ክትባት የለም!
ክርስቲያን ስለሆንን ብቻ ከትራውማ እና ከስነልቦና ጉዳት እንጠበቃለን? በፍጹም! በዚህ ድንቅ ቆይታ ከወንድማችን ዳንኤል (ዳኒ) ጋር ፣ ማንም ሰው ሊያመልጠው የማይችለውን የስነልቦና ስብራት እንዴት በእምነት እና በካውንስሊንግ ማለፍ እንደምንችል እንወያያለን። በተጨማሪም የልጆቻችንን የወደፊት ህይወት እንዳናበላሽ ወላጆች ሊያውቁት የሚገባውን ወሳኝ ሳይኮሎጂካዊ ሚስጥር ያካፍለናል።
👉 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት ለራሶና ለቤተሰቦ መፍትሄ ያግኙ!
Follow TESFA on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
Follow - MY FELLOW | 493 |
| 11 | Mission 95'5 || MY FELLOW.........ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/JUBoSfZba04
Follow TESFA on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
Follow MY FELLOW ON
MY FELLOW | 492 |
| 12 | Mission 95'5 || MY FELLOW.........ሙሉ ቪዲዮውን በዩትዩብ ገፃችን ያገኙታል
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/JUBoSfZba04
Follow TESFA on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
Follow MY FELLOW ON
MY FELLOW | 487 |
| 13 | 🎓Congratulations, Class of 2026!
We celebrate your achievement and your commitment to Christ, excellence, and service. Keep shining your light and walking in God's purpose.
"Let your light shine before others..." — Matthew 5:16
🌟 Keep shining
👐 Keep serving
🚀 The journey continues!
Join the family MY FELLOW | 1 434 |
| 14 | 🔥Best of Luck!🔥
To My Fellow Grade 12s — Best of Luck!
As you step into your entrance exams, know that We’re praying for #focus #peace and #excellent_results for each of you.
May all your hard work bear fruit, and may you walk into each exam room with confidence and calm.
"Commit to the Lord whatever you do, and He will establish your plans." Proverbs 16:3
You've got this — go shine!
Join the family MY FELLOW | 1 170 |
| 15 | 🚀 የጋራ ሚሽናል ቡትካምፕ (Gara Missional Bootcamp) 2026 ምዝገባ ተጀምሯል!
ችሎታዎትንና ፍላጎትዎትን ወደ ትልቅ አላማ የሚቀይሩበት የአንድ ወር የተጠናከረ ስልጠና አዘጋጅተንልዎታል።
በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ (Great Commission Ministry Ethiopia) የሚዘጋጀው ይህ ቡትካምፕ፤ በቴክኖሎጂ፣ በዲጂታል ሚዲያ እና በፈጠራ ጥበባት ዘርፎች በገበያው ውስጥ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ተግባራዊ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የተዘጋጀ ነው።
ከተዘጋጁት 8 ልዩ የስልጠና ዘርፎች ውስጥ የእርስዎን ይምረጡ፡
🎥 ሲኒማቶግራፊ (Cinematography)
📱 የሞባይል መተግበሪያ ልማት (Mobile Dev)
🎨 ግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design)
💻 ፉልስታክ ዌብ ልማት (Fullstack Dev)
📸 ፎቶግራፊ (Photography)
🎤 የግጥምና ዜማ ዝግጅት እንዲሁም መዝሙር (Songwriting & Singing)
📈 ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing)
🎵 የሙዚቃ ፕሮዳክሽን (Music Production)
የስልጠናው ዝርዝር መረጃ
🗓 ቀናት፦ ከሰኔ 29 እስከ ሐምሌ 30 (July 06 – Aug 06)
🔗 ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ፦ https://bootcamp.dsethiopia.org/
ያስተውሉ፦ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ምዝገባው ተጀምሯል፤ ፈጥነው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ቡትካምፕ የሚጀምረው ሰኔ 29 ፣ 2018 ዓም ነው። | 416 |
| 16 | Registration is OPEN for the Gara Missional Bootcamp 2026! 🚀
Turn your passion into purpose with our one-month immersive training program.
Hosted by Great Commission Ministry Ethiopia, this bootcamp is designed to equip you with high-demand, practical skills across tech, digital media, and the creative arts.
Choose your path from our 8 specialized tracks: Cinematography • Mobile Dev • Graphics Design • Fullstack Dev • Photography • Songwriting & Singing • Digital Marketing • Music Production
🗓 Dates: July 06 – Aug 06
🔗 Secure your spot today: https://bootcamp.dsethiopia.org/
Don't miss this opportunity to learn, grow, and create an impact! | 612 |
| 17 | ኑ! እናስብ || MY FELLOW
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6hLY8jdZaf8?si=85z9ZJAUy2ZzTCMr
Follow TESFA on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
Follow MY FELLOW ON
MY FELLOW | 714 |
| 18 | This week Episode👌🔥
በዚህ ሳምንት በMy Fellow "ኑ! እናስብ" በሚለው ሁለተኛ መፅሐፉ ያልጠሩ አስተሳሰቦችና ዐዎጆች ምክንያቶቻቸውና መፍትሔዎቻቸውን ብትንትን ግልጥልጥ አድርጎ የከተበው ቤተኛው እንግዳችን የሺጥላ ይገዙ ዕሁድ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በMy Fellow ይከሰታል።
ስለመፅሐፉም ትንሽ ይለናል በእርግጠኝነት ታተርፉበታላቸውና ዕሁድ ምሽት 1:00 ሰዓት እንገናኝ ተመልከቱት ለምትወዷቸውም አጋሩት።
ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የTesfa_BN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ።
🙌 JOIN MY FELLOW | 2 066 |
| 19 | "Exam ላይ መጨነቅ አቁሙ" MY FELLOW
ተመልከቱት ለምትወዷቸውም ለዘንድሮ ተፈታኞች አጋሩት።
ለተጨማሪ ተማሪና ክርስቲያን ወጣት ተኮር ጉዳዮች ፣ የMY FELLOW ቤተሰብ መሆንና ይህን የ TBN የዩትዩብ ገፅ ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ።
🙌 JOIN MY FELLOW | 2 394 |
| 20 | ወንጌልን በመዝሙር ከገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ከኪንግደም ሳወንድ ጋር በተስፋ ብርድካስቲንግ ኔትወርክ ዩትዩብ ቻናል በቀጥታ መስመር ላይ ነን አብራችሁን አምልኩ🙏
https://www.youtube.com/live/bh9Gsgp598U?si=Uv9Q8SlrFfbj2OTU | 707 |
