ግጥም
Ir al canal en Telegram
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
Mostrar más4 814
Suscriptores
+1324 horas
+617 días
+23730 días
Archivo de publicaciones
4 815
Dotcoin በቅርቡ List የሚደረግ ይመስላል...ከTON Wallet ጋር Connect እንድናደርግ Option አምጥቷል! ያልጀመራችሁ ጀምሩ!
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_5305703538
4 815
#እኔ_ነበርኩ_እጩ!
ያብዳል ያሉኝ ሁሉ ቀድመውኝ አበዱ
እኔ ሳልጀምረው ልብስ አውልቀው ሄዱ
በማጣት መስሏቸው እብደት በደረጃ
ማግኘትም ነው ለካስ የሰው ልጅ ማበጃ
እኔ ነበርኩ እጩ አብዶ ለመታየት
ቀድመውኝ አበዱ ጥለው ያን ሁሉ ሀብት
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
#እኔ _ነበርኩ_እጩ!
ያብዳል ያሉኝ ሁሉ ቀድመውኝ አበዱ
እኔ ሳልጀምረው ልብስ አውልቀው ሄዱ
በማጣት መስሏቸው እብደት በደረጃ
ማግኘትም ነው ለካስ የሰው ልጅ ማበጃ
እኔ ነበርኩ እጩ አብዶ ለመታየት
ቀድመውኝ አበዱ ጥለው ያን ሁሉ ሀብት
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
በዓመት አንድ ግዜ አንቺን መዘክሩ
መች ይበቃሽና አይመጥንም ክብሩ
ቀን በቀን ደጋግሞ ካልተከበርሽ እማ
እናቴ አይገልጸውም ዓመት ጠብቆማ
የእናት ቀንን ቆጥሮ ማመስገን ባይከፋም
ለውለታሽ ምላሽ ፍጹም አይበቃሽም!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
በዓመት አንድ ግዜ አንቺን መዘክሩ
መች ይበቃሽና አይመጥንም ክብሩ
ቀን በቀን ደጋግሞ ካልተከበርሽ እማ
እናቴ አይገልጸውም ዓመት ጠብቆማ
የእናት ቀንን ቆጥሮ ማመስገን ባይከፋም
ለውለታሽ ምላሽ ፍጹም አይበቃሽም!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
#መለየት_ቤቴ_ነው
አንቺን ይድላሽ እንጂ ካለሽበት ቦታ
እኔስ እኖራለሁ በሩቅ ሰው ትዝታ
ምን ይሆናል ብለሽ እንዴው ለነገሩ
በቂ ነው ትዝታ ከክራሬ ጋራ ለመነጋገሩ
ናፍቆትሽ ዜማዬን ፍቅርሽ ስንኝ ፈጥሮ
በልቤ ውቂያኖስ በትዝታ ጀልባ ቅኝት ነው ዘንድሮ
ይብላኝ እንጂ ላንቺ ወጥተሽ ለምቶርጅው
እኔማ ለመድኩት መለየት ቤቴ ነው።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
ጊዜው ነው አትበሉኝ ጊዜው ምን አጠፋ
እየተመለከትን ሰው በሰው ሲከፋ
ጊዜማ ቀመር ነው መቼ ይዛነፋል
ቀንና ለሊቱም በየዎቅቱ ያልፋል
ሁሉም ሰው አይከፋ ሁሉም ደግ አይደለም
ህጉን ጠባቂ ግን እንደጊዜ የለም።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
ይኸን Airdrop እሰከዛሬ ያላጋራኋችሁ ስላላመንኩበት ነበር ነገር ግን ዛሬ በ Ton blockchain ሊስት እንደሚደረግ አሳውቀዋል
በ Tonblockchain ስር ያለ Airdrop ላይ ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩ 🤑
ለመጀመርየኸን ሊንክ ተጠቀሙ🫴🫴
https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId5305703538
4 815
Repost from N/a
+1
Best Airdrop ነው በየ 2 ሰዓት እየገባችሁ claim አድርጉ በቅርቡ list ይደረጋል
ብዙ ብር የምትሰሩበት አዲስ ማይኒንግ💸
👇በዚህ ሊንክ ግቡ🫴
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7136088
🤩 1 Hot = 8 Dollar 🤩
🔼🔼HOT MINING 🔼🔼
1. Storage የሚለውን ንኩት
2. በየ 2️⃣ ሰአቱ CLAIM በሉት
@crypto_currencys_News
@crypto_currencys_News
4 815
#ሳይበስል_አረረ!
እድሜ ፋኖስ ሆኖ ምግባር ካላበራ
ቁጥር ብቻ መቁጠር ከቶ ምን ሊሰራ
የሰው ልጅ ሚዛኑ መለኪያ ስፍረቱ
ምግባሩ አይደለም ወይ ዛሬስ ሰውነቱ
በግልብ እውቀት ስካር እድሜ እየቆጠረ
በባዶነት እሳት ሳይበስል አረረ!!!
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
ቤተሰብ ይኸን ነገር በደንብ ትኩረት ሰጥታችሁ ስሩት ለ1 ወር ተራዝሟል
ያልጀመራችሁ ከአሁን ሰዓት ጀምራችሁ ስሩ👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_6279174761 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
4 815
ጨርቅ አልጣለም እንጂ እርስ በእርስ ተፋፍሮ
የአበደው ብዙ ነው ወፈፌው ዘንድሮ።
ጎዳናውን ሞልቶ የሚርመሰመሰው
በኑሮ ውድነት እየጨለለ ነው።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
Repost from ZERU_MUSIC 🎶
✅PRIVATE COIN ✅
እዚህ ቦት ላይ ቋንቋ መቀየር ለተቸገራችሁ profile የሚለውን ስትነኩት ከላይ የሀገር ባንዲራ ያሳያል እሱን በመንካት ወደ USA በመቀየር በእንግሊዘኛ መጠቀም ትችላላችሁ።
አሁን ላይ አንድ private coin= $0.008 ነው ። ሊጠናቀቅ 7 ቀን ስለቀረው ከስር ባለው ሊንክ ፈጥናችሁ ሰብስቡ FREE COIN የሚያስገኙትን ታስክም የሚሰጣቹን መመሪያ በመቀጠል ስሩ።
https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_5305703538
4 815
ከሁሉም የሚልቅ የሰው ትልቅ ሀብቱ
ገንዘብ የማይገዛው ዋና ጤንነቱ
ማመስገን ነው እንጂ ሲመሽም ሲነጋ
ጤንነት እኮ ነው ለሰው ትልቅ ዋጋ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
4 815
#በቃ_እወድሻለሁ
አውቃለሁ መውደዴን ልፋት ነው ብለሻል
ደግሞ አንች በተራሽ....
ምንም አልጠቅምህም መጥፎ ነኝ ብለሻል
የኔ ባትሆኝም ፍቅሬን ብትገፊውም
ደግሞ በተራዬ መጥፎ ነሽ አልልም
በቃ እወድሻለሁ ይሄንን አልክድም
አውቃለሁ ምክንያቱን ልብሽን የጎዳው ሌላ ሰው ቢሆንም
ሁሉም ወንድ አንድ አይነት መስሎ ቢታይሽም
ስህተቱ እስኪገባሽ እጠብቅሻለሁ
ዛሬም ነገም ሁሌም....
......በቃ እወድሻለሁ....
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
4 815
ለማንኛውም የሄዱት ሄደዋል ሌላም የሚሄድ ካለ በሩ ክፍት ነው
ተመችቶናል ብላችሁ ላላችሁ ለእናንተ ግን የጎደለ ነገር ካለ እታዘዛለሁ ይመቻችሁ ❤️
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
