ግጥም
الذهاب إلى القناة على Telegram
በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
إظهار المزيد5 649
المشتركون
+824 ساعات
+247 أيام
+11730 أيام
أرشيف المشاركات
5 649
Repost from PHOTO STYLE
ይኸ Airdrop እድለኛ ከሆናችሁ Spin በማድረግ ዶላር ታገኙበታላችሁ ሞክሩት
https://t.me/gamee/start?startapp=ref_5305703538
5 649
#እኔ_ያንተ_ምስኪን ❤
ለኔ መምጣትህ ነው የሚታየኝ ዞሮ
መቅረትህ ቢበዛም ዓመታት ተቆጥሮ
ትመጣለህ እያልኩ መቅረትህ ሳይረታኝ
የሴትነት እድሜ መንጎድ ሳያሰጋኝ
በቃል ተጠፍሬ በፍቅርህ ውለታ
እጠብቅሀለሁ ጠዋት ሳልል ማታ
እንዲህ ነው ሳትለኝ ወጥተህ እንደ ዘበት
ቀናት በሳምንታት ሳምንታት በወራት ወራትም በዓመታት
በተፈጥሮ ህጉ ቦታ ሲቀይሩ
ዓለምን ደጋግመው በተራ ሲዞሩ
እኔ ያንተ ምስኪን ከአስቀመጥከኝ ቦታ
በመምጣትህ ናፍቆት አለሁ በትዝታ
መቅረትህ ቢበዛም በዓመታት ተቆጥሮ
ለእኔ መምጣትህ ነው የሚታየኝ ዞሮ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
Repost from PHOTO STYLE
Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 100M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 6000 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል 👌
ዛሬም ወደ 200M Avacoin token ከፍ ብሎ 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል። ቢያንስ 50ሺህ ሰው ዝግጅቱ ላይ ቢሳተፍ እራሱ 9000 የ Avacoin token ይደርሳቹሃል ማለት ነው። ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላላይ /frens ብላችሁ ስትልኩለት referral link ይሰጣቹሃል በሱ 3 ሰው መጋበዝ ነው 🤗
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4
List ተደርጎ እየተሸጠ ነው
5 649
ብዙ ዓመታት ወስዶ ቢገነባ ሀሰት
ይናዳል በቅጽበት በሴኮንዶች እውነት
እልፍ አላፍ ተከታይ ሀሰት ቢያሰልፍም
አንድ እውነት ሲመጣ መበተኑ አይቀርም።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
Repost from PHOTO STYLE
ይኸ Airdrop በጣም ብዙ አየተወራለት ነው
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BO2fSn2hTrGqe90IKZg3UA
5 649
#ጭጭ!!!#እንበል!!!
በምላስ ጋጋታ ችግር ካልተፈታ
እስኪ እንሞክረው ደግሞ በዝምታ
መጮኽ መንጫጫቱ ከሌለው ቁም ነገር
ዝምታ ይታወጅ ጭጭ እንበል እንደ አገር
ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ
እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ
ነገርን ካለወጥን በጩኸት ኡኡታ!!!
መፍትሄው ወይ ይሆን ወይ? የሁሉም ዝምታ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
#ጭጭ!!!_እንበል!!!
በምላስ ጋጋታ ችግር ካልተፈታ
እስኪ እንሞክረው ደግሞ በዝምታ
መጮኽ መንጫጫቱ ከሌለው ቁም ነገር
ዝምታ ይታወጅ ጭጭ እንበል እንደ አገር
ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ
እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ
ነገርን ካለወጥን በጩኸት ኡኡታ!!!
መፍትሄው ወይ ይሆን ወይ? የሁሉም ዝምታ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
አንቺም በሰው ግፊት እኔም በሰው ጣልቃ
ትዳርን መስርተን ለአንቱታ ልንበቃ
ጀመርነው መንገዱን በእልልታ በሆታ
ካለው ተበድረን በድግስ በፌሽታ!
ግና ምን ያደርጋል ያጋቡን ጎትጉተው
ተፋቱ ይሉናል ዛሬም ጣልቃ ገብተው።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
#አንዳንድ_ሀዘን_አለ
አቅምን ሲነሳ ሃዘን ልብ ሰብሮ
ይነበባል ጎልቶ በፊት ላይ ተሰምሮ
የሚታየው እንባ በፊትሽ ገንፍሎ
መነሻው ልብ ነው ገደቡን ፈንቅሎ
አንዳንድ ሀዘን አለ በእንባ የማይወጣ
ባልጠበቅነው ቅጽበት በድንገት ሲመጣ
በውስጥ ተዳፍኖ ልብን የሚያቃጥል
አንዳንድ ሀዘን አለ በለቅሶ የማይቀል።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
በበጋው ተገኝተሽ በክረምቱ መጥፋት
ምን አለ ብለሽ ነው ከዚህ በላይ ቅጣት
ያንችስ ክፋት በዛ የጭካኔሽ ጥልቀት
ፍች ይጠየቃል ወይ አሁን በዚህ ክረምት።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁
Your referral link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4
5 649
#አንድ_ነገር_አለ
አንድ ነገር አለ ያልገባን እውነታ
የተጋረደብን በጫጫታ ኩታ
መረዳት ያልቻልነው የሰውነት ጥጉ
ከፍታው ዝቅታው ውርደቱ ማዕረጉ
በሀቅ ያልተቃኘ ያልገባን ግርታ
አንድ ነገር አለ ያልታየን እውነታ
ወደ ነፈሰበት የሚስብ አስልቶ
ከሰውኛ ስሌት የሚጥል ጎትቶ
መግነጢሳዊ ሀይል ለእኛ ያልታወቀን
በዘር ዛር አዙሪት የሚያንቀጠቅጠን
ያልታወቀን ህመም ያልታየን በሽታ
አንድ ነገር አለ ያልገባን እውነታ
የግርግር ዓለም ረባሽ ውካታ
የእራስ አቋም ነጥቆ በሰው የሚስመራ
ባልገባን በገባን ዘወትር የሚያስወራ
እወነትን አስትቶ ከሀቅ የሚያጣላ
በሆነ ባልሆነው ትውልድ የሚበላ
ለማወቅ ያልጣርነው ሊገባን ያልቻለ
ማየት ያልፈለግነው አንድ ነገር አለ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
ለመሸጥ 6 ቀን ብቻ ነው የቀረው እንዳይቆጫችሁ የቻላችሁትን ሰብስቡ
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4
5 649
Ava coin ዛሬ 8 million ተጠቃሚ ማፍራታቸውን ተከትሎ ከሰዎች ጋር ንግግር አድርገው ነበር
July 30 List የሚደረግ ሲሆን ልክ እንደ Notcoin Claim ለማድረግ ምንም እንደማያስከፍሉ አሳውቀዋል
list ሊደረግ ጥቂት ጊዜ ስለቀረው እናንተም ጀምሩ
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4
5 649
መቼ አነሰን እና የሰው ሰራሽ ችግር
በተፈጥሮ አደጋ ቀጣኸን እግዚአብሔር?
አንተ እንኳን ተው ማረን እንደ ሰው አትክፋ
ገጠሩን አትቅጣው ከተሜው ባጠፋ።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
#እንደዚህ_ነው_ለካ!
የእራስ ምስል ገዝፎ ሌላን አኮስሶ
ሲወጠር ልባችን ትቢት እብሪት ለብሶ
በሌሎች ማንነት እራስን ፍለጋ
የእኛ ይመስለናል የሌሎቹ ዋጋ
ከተሰጠን ተመን ከተፈጥሮ ጸጋ
የእራስ ባልሆነ ዓለም ከፍታ ፍለጋ
መባዘን መኳተን በሌሎቹ ዱካ
ልካችን የጠፋን እንደዚህ ነው ለካ
ድመትን ነብር ነሽ ጀግና ነሽ እያሏት
ምስሏን አስረስተው የሌላትን ሰጧት።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
5 649
#እንደዚህ_ነው_ለካ!
የእራስ ምስል ገዝፎ ሌላን አኮስሶ
ሲወጠር ልባችን ትቢት እብሪት ለብሶ
በሌሎች ማንነት እራስን ፍለጋ
የእኛ ይመስለናል የሌሎቹ ዋጋ
ከተሰጠን ተመን ከተፈጥሮ ጸጋ
የእራስ ባልሆነ ዓለም ከፍታ ፍለጋ
መባዘን መኳተን በሌሎቹ ዱካ
ልካችን የጠፋን እንደዚህ ነው ለካ
ድመትን ነብር ነሽ ጀግና ነሽ እያሏት
ምስሏን አስረስተው የሌላትን ሰጧት።
@gitm_post
♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ
