fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ግጥም

ግጥም

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

نمایش بیشتر
5 649
مشترکین
+824 ساعت
+247 روز
+11730 روز
آرشیو پست ها
Repost from PHOTO STYLE
ይኸ Airdrop እድለኛ ከሆናችሁ Spin በማድረግ ዶላር ታገኙበታላችሁ ሞክሩት https://t.me/gamee/start?startapp=ref_5305703538

#እኔ_ያንተ_ምስኪን ❤ ለኔ መምጣትህ ነው የሚታየኝ ዞሮ መቅረትህ ቢበዛም ዓመታት ተቆጥሮ ትመጣለህ እያልኩ መቅረትህ ሳይረታኝ የሴትነት እድሜ መንጎድ ሳያሰጋኝ በቃል ተጠፍሬ በፍቅርህ ውለታ እጠብቅሀለሁ ጠዋት ሳልል ማታ እንዲህ ነው ሳትለኝ ወጥተህ እንደ ዘበት ቀናት በሳምንታት ሳምንታት በወራት ወራትም በዓመታት በተፈጥሮ ህጉ ቦታ ሲቀይሩ ዓለምን ደጋግመው በተራ ሲዞሩ እኔ ያንተ ምስኪን ከአስቀመጥከኝ ቦታ በመምጣትህ ናፍቆት አለሁ በትዝታ መቅረትህ ቢበዛም በዓመታት ተቆጥሮ ለእኔ መምጣትህ ነው የሚታየኝ ዞሮ።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from PHOTO STYLE
Avacoin ትናንት ያዘጋጁት 100M token ለሁሉም ተወዳዳሪዎች 6000 ተከፋፍሎ ደርሶዋቸዋል 👌 ዛሬም ወደ 200M Avacoin token ከፍ ብሎ 3 ሰው ለሚጋብዙ በሙሉ ለማከፈፈል ዝግጅት አዘጋጅተዋል። ቢያንስ 50ሺህ ሰው ዝግጅቱ ላይ ቢሳተፍ እራሱ 9000 የ Avacoin token ይደርሳቹሃል ማለት ነው። ካልጀመራችሁ አሁንም ሰው ጋብዛችሁ ድርሻችሁን መውሰድ ትችላላላይ /frens ብላችሁ ስትልኩለት referral link ይሰጣቹሃል በሱ 3 ሰው መጋበዝ ነው 🤗 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4 List ተደርጎ እየተሸጠ ነው

ብዙ ዓመታት ወስዶ ቢገነባ  ሀሰት ይናዳል በቅጽበት በሴኮንዶች እውነት እልፍ አላፍ ተከታይ ሀሰት ቢያሰልፍም አንድ እውነት ሲመጣ መበተኑ አይቀርም።          @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Repost from PHOTO STYLE
ይኸ Airdrop በጣም ብዙ አየተወራለት ነው https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BO2fSn2hTrGqe90IKZg3UA
ይኸ Airdrop በጣም ብዙ አየተወራለት ነው https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=BO2fSn2hTrGqe90IKZg3UA

#ጭጭ!!!#እንበል!!! በምላስ ጋጋታ ችግር ካልተፈታ እስኪ እንሞክረው ደግሞ በዝምታ መጮኽ መንጫጫቱ ከሌለው ቁም ነገር ዝምታ ይታወጅ ጭጭ እንበል እንደ አገር ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ ነገርን ካለወጥን በጩኸት ኡኡታ!!! መፍትሄው ወይ ይሆን ወይ? የሁሉም ዝምታ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#ጭጭ!!!_እንበል!!! በምላስ ጋጋታ ችግር ካልተፈታ እስኪ እንሞክረው ደግሞ በዝምታ መጮኽ መንጫጫቱ ከሌለው ቁም ነገር ዝምታ ይታወጅ ጭጭ እንበል እንደ አገር ሁሉም ተናጋሪ ጸጥ! ቢል ላንድ አፍታ እመኑኝ ይጮሃል ድምጽ አለው ዝምታ ነገርን ካለወጥን በጩኸት ኡኡታ!!! መፍትሄው ወይ ይሆን ወይ? የሁሉም ዝምታ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ይኸን ነገር ምን ያክሎቻችሁ ሰርታችሁታል ነገ መሸጥ ይጀመራል

አንቺም በሰው ግፊት እኔም በሰው ጣልቃ ትዳርን መስርተን ለአንቱታ ልንበቃ ጀመርነው መንገዱን በእልልታ በሆታ ካለው ተበድረን በድግስ በፌሽታ! ግና ምን ያደርጋል ያጋቡን ጎትጉተው ተፋቱ ይሉናል ዛሬም ጣልቃ ገብተው።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#አንዳንድ_ሀዘን_አለ አቅምን ሲነሳ ሃዘን ልብ ሰብሮ ይነበባል ጎልቶ በፊት ላይ ተሰምሮ የሚታየው እንባ በፊትሽ ገንፍሎ መነሻው ልብ ነው ገደቡን ፈንቅሎ አንዳንድ ሀዘን አለ በእንባ የማይወጣ ባልጠበቅነው ቅጽበት በድንገት ሲመጣ በውስጥ ተዳፍኖ ልብን የሚያቃጥል አንዳንድ ሀዘን አለ በለቅሶ የማይቀል።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

በበጋው ተገኝተሽ በክረምቱ መጥፋት ምን አለ ብለሽ ነው ከዚህ በላይ ቅጣት ያንችስ ክፋት በዛ የጭካኔሽ ጥልቀት ፍች ይጠየቃል ወይ አሁን በዚህ ክረምት።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁 Your referral link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4

#አንድ_ነገር_አለ አንድ ነገር አለ ያልገባን እውነታ የተጋረደብን በጫጫታ ኩታ መረዳት ያልቻልነው የሰውነት ጥጉ ከፍታው ዝቅታው ውርደቱ ማዕረጉ በሀቅ ያልተቃኘ ያልገባን ግርታ አንድ ነገር አለ ያልታየን እውነታ ወደ ነፈሰበት የሚስብ አስልቶ ከሰውኛ ስሌት የሚጥል ጎትቶ መግነጢሳዊ ሀይል ለእኛ ያልታወቀን በዘር ዛር አዙሪት የሚያንቀጠቅጠን ያልታወቀን ህመም ያልታየን በሽታ አንድ ነገር አለ ያልገባን እውነታ የግርግር ዓለም ረባሽ ውካታ የእራስ አቋም ነጥቆ በሰው የሚስመራ ባልገባን በገባን ዘወትር የሚያስወራ እወነትን አስትቶ ከሀቅ የሚያጣላ በሆነ ባልሆነው ትውልድ የሚበላ ለማወቅ ያልጣርነው ሊገባን ያልቻለ ማየት ያልፈለግነው አንድ ነገር አለ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

ለመሸጥ 6 ቀን ብቻ ነው የቀረው እንዳይቆጫችሁ የቻላችሁትን ሰብስቡ https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4

Ava coin ዛሬ 8 million ተጠቃሚ ማፍራታቸውን ተከትሎ ከሰዎች ጋር ንግግር አድርገው ነበር July 30 List የሚደረግ ሲሆን ልክ እንደ Notcoin Claim ለማድረግ ምንም እንደማያስከፍሉ አሳውቀዋል list ሊደረግ ጥቂት ጊዜ ስለቀረው እናንተም ጀምሩ https://t.me/avagoldcoin_bot?start=2d504d2b8393591e63f4

መቼ አነሰን እና የሰው ሰራሽ ችግር በተፈጥሮ አደጋ ቀጣኸን እግዚአብሔር? አንተ እንኳን ተው ማረን እንደ ሰው አትክፋ ገጠሩን አትቅጣው ከተሜው ባጠፋ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#እንደዚህ_ነው_ለካ! የእራስ ምስል ገዝፎ ሌላን አኮስሶ ሲወጠር ልባችን ትቢት እብሪት ለብሶ በሌሎች ማንነት እራስን ፍለጋ የእኛ ይመስለናል የሌሎቹ ዋጋ ከተሰጠን ተመን ከተፈጥሮ ጸጋ የእራስ ባልሆነ ዓለም ከፍታ ፍለጋ መባዘን መኳተን በሌሎቹ ዱካ ልካችን የጠፋን እንደዚህ ነው ለካ ድመትን ነብር ነሽ ጀግና ነሽ እያሏት ምስሏን አስረስተው የሌላትን ሰጧት።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

#እንደዚህ_ነው_ለካ! የእራስ ምስል ገዝፎ ሌላን አኮስሶ ሲወጠር ልባችን ትቢት እብሪት ለብሶ በሌሎች ማንነት እራስን ፍለጋ የእኛ ይመስለናል የሌሎቹ ዋጋ ከተሰጠን ተመን ከተፈጥሮ ጸጋ የእራስ ባልሆነ ዓለም ከፍታ ፍለጋ መባዘን መኳተን በሌሎቹ ዱካ ልካችን የጠፋን እንደዚህ ነው ለካ ድመትን ነብር ነሽ ጀግና ነሽ እያሏት ምስሏን አስረስተው የሌላትን ሰጧት። @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ገጣሚ_ስንታየሁ ሀብታሙ

𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐝𝐨 𝐲𝐨𝐮 𝐰𝐞𝐧𝐭?
𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐝𝐨 𝐲𝐨𝐮 𝐰𝐞𝐧𝐭?