es
Feedback
Gumaa Saaqqataa

Gumaa Saaqqataa

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram Gumaa Saaqqataa

El canal Gumaa Saaqqataa (@gumaaoro) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 40 280 suscriptores, ocupando la posición 1 521 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 881 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 40 280 suscriptores.

Según los últimos datos del 28 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -323, y en las últimas 24 horas de -10, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 26.01%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 10.72% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 10 480 visualizaciones. En el primer día suele acumular 4 317 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 71.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 29 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

40 280
Suscriptores
-1024 horas
-647 días
-32330 días
Archivo de publicaciones
የስታሊንን አስተርጓሚ ስትዋስ... "ኤሰ ጅርታ" ምን ሆንክ ማለት ነው በኦሮሞ "ማሊን ቤክታ ጅርታ" ማለት "ምን ሆንክ ማለት ነው በኦሮምኛ"😀😀

ይሄ ለአይን የሚማርክ ተራራ የሚገኘው "ፊናርዋ" መንደር ላይ ነው። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) በአሁኑ ጊዜ ከሳምረ በግምት ከ25–30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ፊናርዋን መቆጣጠራቸ
+1
ይሄ ለአይን የሚማርክ ተራራ የሚገኘው "ፊናርዋ" መንደር ላይ ነው። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) በአሁኑ ጊዜ ከሳምረ በግምት ከ25–30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ፊናርዋን መቆጣጠራቸው እየተነገረ ነው። ከመቐለ እስከ ፊናርዋ ከተማ ያለው የየብስ መንገድ ርቀት 85 ኪሎ ሜትር ያህል ነው።

photo content

Kantiibaa Magaalaa dirree dhawaa kadir haramayaa ( ከዲር ጀዋር) duranii! የቀድሞው የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ 🤔
Kantiibaa Magaalaa dirree dhawaa kadir haramayaa ( ከዲር ጀዋር) duranii! የቀድሞው የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ 🤔

ፋኖዬ "ድላችንን ቀማችሁን" ማለት ጀምሯል ድሮም መብላታችሁን ሳታውቁ እጃችሁን ታጥባቹ😀

ስታሊን (ተወላይ) ወንድማችን ስቪል ሆነህ ሳለህ መከላከያ ጋዜጠኛ ያጣ ይመስል ከፓትሪያሪክ ጃንጥላ ያዥነት በቀጥታ ወታደራዊ ዩኒፎርም አልብሶህ ዶላር እንዲከፈልህ በሰላም አስከባሪነት ላይቤሪያ የላከ
+2
ስታሊን (ተወላይ) ወንድማችን ስቪል ሆነህ ሳለህ መከላከያ ጋዜጠኛ ያጣ ይመስል ከፓትሪያሪክ ጃንጥላ ያዥነት በቀጥታ ወታደራዊ ዩኒፎርም አልብሶህ ዶላር እንዲከፈልህ በሰላም አስከባሪነት ላይቤሪያ የላከህ ያ ስርአት ፈጽሞ ተመልሶ አይመጣም።ሀቁ ይኸው ነው‼️

ጦርነት በቄኤው (መንደሩ) ድረስ የሄደበት የአፋር ስቪል ህዝብ ዛሬም እንደ ትናንቱ የህይወት ዋጋ መክፈል ጀምሯል።
+3
ጦርነት በቄኤው (መንደሩ) ድረስ የሄደበት የአፋር ስቪል ህዝብ ዛሬም እንደ ትናንቱ የህይወት ዋጋ መክፈል ጀምሯል።

ከሰሞኑ የህወሀት የበላይ አመራሮች "የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ አካላት" በሚል አምስት ሰዎችን እንደመረጡ እና አምስተኛ በማድረግ ያስገቡት ሰው ድግሞ የያኔዉ የደህንነቱ ሹም የነበሩት ጌታቸው አሰፋን እንደሆነ በተነገረ በሶስተኛው ቀን ጦርነት መቀስቀሱ እነ ጀነራል ታደሰ ወረደ መታሰራቸው ከአሁን ቀደም የሆነ ተመሳሳይ ኩነትን አስታወሰኝ። ይህ ከታች ያለውን ጽሁፍ Jawar Mohammed ከ ዘጠኝ አመት በፊት የከተበው ሲሆን ወደ ሀገር ቤት እንደገባ ከፕሮግራሞቹ መካከል ወደ ትግራይ በመጓዝ ከትግራይ ህዝብ ጋር መወያየት አንዱ እንደነበረ እና ለምን እንዳልተሳካም ይገልጻል። ሙሉውን 👇 "የትግራይ ክልል የሲቪክ እና የፖለቲካ መሪዎችን ለማነጋገር ወደ መቐለ ለመጓዝ ፍላጎት እንዳለኝ መግለጼ በይፋ የሚታወቅ ጉዳይ ነው። ተስፋዬ የ27 ዓመታት ጨቋኝ አገዛዝ ምክንያት የደረሱ ቁስሎችን የማዳን ሂደት ማገዝ እና የእርቅ ሂደትን ለመጀመር መንገድ መጥረግ ነበር። የትግራይ ሕዝብ በህወሓት ወንጀል ምክንያት ከቀረው የአገሪቱ ክፍል ተነጥሎ መቅረት የለበትም የሚል እምነት ነበረኝ። እንዲያውም ህወሓትን ከጨለማው አውጥቶ አገሪቱ ወደ ዲሞክራሲ በምታደርገው ሽግግር ውስጥ በለውጥ ባቡሩ ላይ እንዲሳፈር ማድረግ ይቻል ይሆናል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር። ይህንን ነጥብ በመደገፍ ከምሁራን፣ ከመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከአክቲቪስቶች ጋር ተከራክሬያለሁ። ነገር ግን በቅርቡ ጌታቸውን አሰፋን በድጋሚ ወደ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ለመምረጥ በወሰነው ውሳኔ፣ ህወሓት ለመለወጥ ስላለው ፈቃደኝነት እኔ ተሳስቼ እንደነበር አስመስክሯል። ይልቁንም፣ ሂደቱን ለማስተጓጎል የሚፈልጉ ይመስላል። ይህችን አገር ያለምንም ተጠያቂነት በገዙበት ወቅት ወደነበረው የድሮው አሠራር መመለስ እንደሚፈልጉ በግልጽ ምልክት እያሳዩ ነው። ለእርቅ እጃቸውን ከመዘርጋት ይልቅ፣ በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት እና ለቁጥር ለማታውቁ ሌሎች አሰቃቂ ስቃዮች ተጠያቂ የሆነውን ሰው በድጋሚ በመምረጥ በቁስላችን ላይ ጨው ለመነስነስ ወስነዋል። የእኛን የማስታረቅ አካሄድ እንደ ድክመትና የዋህነት ቆጥረውታል። ስለሆነም፣ ይህንን ክስተት ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ ትግራይ ለማድረግ አቅጄው የነበረውን ጉዞ ሰርዣለሁ። ይልቁንም፣ የትግራይ ሕዝብ ከቀረው የአገሪቱ ክፍል ሊነጥላቸው እና ከአጎራባቾቻቸው ጋር ወደማይረባ ጦርነት ሊጎትታቸው ከቆረጠው ከዚህ የማፊያ ቡድን ራሳቸውን ነፃ ለማውጣት እንዲሰሩ አጥብቄ እመክራለሁ"

ከሰሞኑ የህወሀት የበላይ አመራሮች "የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ አካላት" በሚል አምስት ሰዎችን እንደመረጡ እና አምስተኛ በማድረግ ያስገቡት ሰው ድግሞ የያኔዉ የደህንነቱ ሹም የነበሩት ጌታቸው አሰፋን እንደ
ከሰሞኑ የህወሀት የበላይ አመራሮች "የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ አካላት" በሚል አምስት ሰዎችን እንደመረጡ እና አምስተኛ በማድረግ ያስገቡት ሰው ድግሞ የያኔዉ የደህንነቱ ሹም የነበሩት ጌታቸው አሰፋን እንደሆነ በተነገረ በሶስተኛው ቀን ጦርነት መቀስቀሱ እነ ጀነራል ታደሰ ወረደ መታሰራቸው ከአሁን ቀደም የሆነ ተመሳሳይ ኩነትን አስታወሰኝ። ይህ ከታች ያለውን ጽሁፍ Jawar Mohammed ከ ዘጠኝ አመት በፊት የከተበው ሲሆን ወደ ሀገር ቤት እንደገባ ከፕሮግራሞቹ መካከል ወደ ትግራይ በመጓዝ ከትግራይ ህዝብ ጋር መወያየት አንዱ እንደነበረ እና ለምን እንዳልተሳካም ይገልጻል። ከ 9 አመት የተጻፈው ሙሉውን ከታች👇

ግፍን ተቃውማ 17 አመት ግፈኞችን የታገለችው ህወሀት ከ40 አመት ቦሀላ የቀድሞ ግፈኞቹን የሚያስንቅ ግፈኛ ሆኖ አረፈችው። በእርግጥም ዉ ሻ ዋ ከሰው ተሽላ እየተቃወመች ነው።

የባቲ ህዝብ መከራ ( ክፍል 1) (ከወሎ ባቲ ነዋሪዎች የደረሰኝ መልእክት) . በአማራ ክልል ኦሮሞ ዞን ባቲ ወረዳ " ሸኔን እናጠፋለን" በሚል በዞኑ ካሉ ወረዳዎች የተውጣጣ ሚሊሻ ተሰብስቦ ባቲ ላይ ከመንግስት ሰራተኛውና ከደሀው ነዋሪ ጉሮሮ እየተመነገለ ለነሱ ጥብስና ጫት መቀለብ ከተያዘ ወራትን አስቆጥሮ ወደ አመት እየደረሰ ነው። እነዚህ አካላት ሸኔን ልናጠፋ ነው" ብለው የተሰባሰቡ ቢሆንም የተባለውን የታጠቀ ሀይል ከመግጠም ይልቅ ምስኪኑን ምንም ግንኙነት የሌለውን ነዋሪ "አንተ የሸ ኔ ተላላኪ ነህ ፣ ሸኔን አብልተሃል ወዘተ እያሉ ወጣቱን የመረሸን ሴቶችን በተለይ ህፃን ሴቶችን ወላጆቻቸው ፊት እየደፈሩ : ሻል ያለ ስልክ ይዘው ከተገኙ እየቀሙ መከራውን እያሳዩት ነው። የዚህ ማሳያ ይህ የምታዩት ቪዲዮ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አህመድ አሊ አባአፍሮ አጎት የአባ አፍሮ የአጎት እና በደዋ ጨፋ የጉላ ቀበሌ አስተዳዳሪ ነው። ዘክይ አህመዱ ይባላል ከዚህ በፊት ደዋ ጨፋ ላይ ብዙ ሰዎችን በስመ ሸኔ ጨፍጭፏል ፣ ባቲ ላይም ሶስት ንፁሃንን " ሸኔን ትደግፋላችሁ" ብሎ ረሽኗል። . ይሄ ቪድዮ ላይ የሚታየው ድርጊት ደግሞ ባቲ ሰላም ማስከበር በሚል አንድ ቤት ገብተው እቺን የ16 ዓመት ልጅ ቤተሰቦቿ ፊት ደብድበው በመሳሪያ አስፈራርተው እንድትስመው ሲያስገድድ የሚያሳይ ቪድዮ ነው ። ህዝቡ የመንግስት ያለህ እያለ ነው : የሴቶች ጉዳይ : የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የት ናችሁ?

የልምእዣት ህወሀት ባዘጋጀችለት የ ምሽግ ወንበር ላይ ዘና ብሎ ተቀምጦ የሻእቢያን መግለጫ ያንበለበለልን ዘመነ ካሴ ምናልባትም "ጽምዶ" በማለት ሲጠሩት የከረሙት ለመኮድኮጃነት ያዘጋጁት ቀምበራቸው ላ
የልምእዣት ህወሀት ባዘጋጀችለት የ ምሽግ ወንበር ላይ ዘና ብሎ ተቀምጦ የሻእቢያን መግለጫ ያንበለበለልን ዘመነ ካሴ ምናልባትም "ጽምዶ" በማለት ሲጠሩት የከረሙት ለመኮድኮጃነት ያዘጋጁት ቀምበራቸው ላይመለስ መሰበሩን ለማረጋገጥ እንደ ትናንቱ ሁሉ መግለጫው በቅድሚያ የትግራይ ቴሌቪዥን ሲያቀርበው ስትመለከት ከመግለጫነት ይልቅ ሌላ ጥያቄን የሚያነሳ ፣ ሌላ 1983 ትን አርግዞ በሻእቢያ አዋላጅነት ሀገር የመቀራመት የስብስብ አባዜን ያመላክታል። የዚህ አይነቱ በህልም ካልሆነ በቀር በእውን ፈጽሞ የማይሳካ የመዋለል ሁኔታን "የልምእዣት" ይሉታል።

እውነታው ይህን ይመስላል

የሥልጣን ጨረታ... . በሚቀጥሉት ሳምንታት በፌዴራል፣ በክልል እና በከተማ ደረጃ የሹም-ሽር ለውጥ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህንን ተከትሎ ሥልጣን ፈላጊዎችና የሥልጣን አገናኝ ደላሎች በጣም ቢዚ
የሥልጣን ጨረታ... . በሚቀጥሉት ሳምንታት በፌዴራል፣ በክልል እና በከተማ ደረጃ የሹም-ሽር ለውጥ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህንን ተከትሎ ሥልጣን ፈላጊዎችና የሥልጣን አገናኝ ደላሎች በጣም ቢዚ ሆነው ነው የከረሙት። ከወረዳ አስተዳዳሪነት እስከ ሚኒስትርነት ለመሾም በደላላ በኩል ለባለሥልጣናት የሚሰጠው ገንዘብ ዘንድሮ ከፍተኛ የዋጋ ንረት እንዳሳየ ይነገራል። ለምሳሌ የድሬዳዋ ከንቲባ ለመሆን የሚወዳደሩ ሦስት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው 100 ሚሊዮን ብር ከየጎሳቸውና ከንግድ ማኅበረሰቡ አሰባስበው ወደ አዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ቢያመጡም፣ ደላላው "ይህቺ ለእኔው ራሱ አትበቃኝም" በማለት አናንቋቸው የመለሳቸው ሲሆን አሁን ላይ ሀሉም ወደመጡበት ተመልሰው በመውረድ ከጅጅጋ እስከ ጅቡቲ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻቸውን አጧጡፈውት ይገኛሉ። የአዳማው የባሰ ነው። የመሬት ካርታ በማስያዝ ገንዘብ ለመበደር ጭንቅ ጥብብ ተፈጥሯል ይባላል። ለከንቲባነት ጨረታ እስካሁን ድረስ 250 ሚሊዮን ብር ቃል እንደተገባ ሰምተናል። እስኪ እናንተ ባላችሁበት ከተማ፣ ዞንና ወረዳ የሥልጣን ጨረታው ከስንት ብር ይነሳል? የሚኒስትሮችና የሌሎች ትላልቅ ሥልጣናትን ጨረታ መረጃ አጣርተን እናደርሳችኋለን። ───

Oduu Amme 🇾🇪🇸🇦 Danga Yemni f Saudi jidu Reefii ka nama (100) dhibbaa nu dhaqqabee jira

Saudi Arabia ህገወጥ በማለት የፈረጀቻቸውን (ጫት ፣ ሲጋራ ፣ ሀሺሽ ) እና መሰል ተግባራትን በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ ለማስገባት የሚሞክሩ ሰዎች ላይ በህጓ የተደነገገ ቅጣት አለ (የሞት ፍርድ) እነዚህ ወጣቶች ቢያዙ ያ ህግ እንደሚፈጸምባቸው እያወቁም ቢሆን ህገወጡ ተግባር ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።

በትናንትናው እለት በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሸጌ ወረዳ ልዩ ስሙ ዋልጋ በተባለ ቦታ ራሳቸዉን "ፋኖ" በማለት ያደራጁ ሀይላት አንድ የ 9 አመት ህጻንን ጨምሮ 11 ሰዎችን ሲገ ድሉ አግተው የወሰዷቸው ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን ከአከባቢው እየደረሰ ያለው ማስረጃ ያመላክታል።

Ammaan tana Oromiyaan bulchaa akka aanaa Noonnoo obbo #Wandaafraash_Luulessaa ishee barbaachisa. "Qawwee Bitaadha Warra nu ajeesaa jiru Ajjefnee agarsifnaa" Bulchaa aanaa Nonnoo

+6
ትኩረት የተነፈገው እና መፍትሔ የታጣለት #የአበሽጌ እልቂት! ••• ! ••• ! በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ #ዋልጋ እና አካባቢው ላይ የሚንቀሳቀሱ እራሳቸው “ፉኖ” ብለው የሚጠሩ ታጣቂ ሽፍቶች፣ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ከፍተኛ እልቂት ግ ድ ያ፣ እ ገታ እና የንብረት ውድመት እያደረሱ ይገኛሉ። * ይህ ሽፍታ ቡድን ከትናንትና ጀምሮ በአበሽጌ ወረዳ ዋልጋ አከባቢ በሰላማዊ ሰዎች እና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል፣ ሴቶችና ህፃናት ታግተው ወደ ጫካ መወሰዳቸው እየተሰማ ነው። ይህ ጥቃት በብሔር ኦሮሞ በሆኑ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ ሲሆን፣ ሸፍቶቹ አንዲት ልጃገረድን ጨምሮ ከሰባት በላይ ሰዎችን ገድ*ለው፣ ቤት ንብረት አቃጥለው፣ ከ10 በላይ ሰዎችን አግተው ወስደዋል የሚል መረጃ ደርሶናል። * በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎች እንዲሁም ሌሎች የአካባቢው ነዋሪዎች ለህወታቸው በመስጋት ሀብት ንብረታቸውን ጥለው እየተሰደዱ ነው። ይህ አበሽጌ ወረዳ ዋልጋ አካባቢ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ያለ የሽፍቶች ቡድን በጊዜ ተገቢው እርምጃ ተወስዶበት፣ ታገቱ የተባሉትም ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲለቀቁ ማድረግ ካልተቻለ ከዚህ የከፉ ጉዳት ሊከሰትና ግጭቱ ሌላ መልክ ይዞ ሊስፉፉ የሚችልበት እድል ሰፊ ነው። * ስለሆነም የሚመለከተው አካል ሁሉ ርብርብ በማድረግ በንፅሀን ላይ እየደረሰ ያለውን እልቂት ማስቆም ያስፈልጋ! በዚህ አጋጣሚ ከፌስቡክ ተጠቃሚዎች አክቲቪስቶች ጀምሮ ተሰሚነትና ተሰደራሽነት ያላችሁ የሚዲያ አካላት ከቀን ወደ ቀን እየተሰቃየ ለሚገኘው የጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አካባቢ ዜጎቻችን ትኩረት ይሰጣቸው

Kaabineen Godina Baale Baha aanaa Gololchaa ganda Burriyya Saattaawwa shanee jedhuchuun guurte jumulaan akkatti rashan aanii
+6
Kaabineen Godina Baale Baha aanaa Gololchaa ganda Burriyya Saattaawwa shanee jedhuchuun guurte jumulaan akkatti rashan aanii bosonatti gatan 👇