Gumaa Saaqqataa
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Gumaa Saaqqataa 的分析概览
频道 Gumaa Saaqqataa (@gumaaoro) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 40 266 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 1 521,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 881 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 40 266 名订阅者。
根据 29 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -319,过去 24 小时变化为 -20,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.78% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 10 547 次浏览,首日通常累积 4 340 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 72。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 30 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
40 266
订阅者
-2024 小时
-617 天
-31930 天
帖子存档
40 275
የስታሊንን አስተርጓሚ ስትዋስ...
"ኤሰ ጅርታ" ምን ሆንክ ማለት ነው በኦሮሞ
"ማሊን ቤክታ ጅርታ" ማለት "ምን ሆንክ ማለት ነው በኦሮምኛ"😀😀
40 275
+1
ይሄ ለአይን የሚማርክ ተራራ የሚገኘው "ፊናርዋ" መንደር ላይ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) በአሁኑ ጊዜ ከሳምረ በግምት ከ25–30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ፊናርዋን መቆጣጠራቸው እየተነገረ ነው።
ከመቐለ እስከ ፊናርዋ ከተማ ያለው የየብስ መንገድ ርቀት 85 ኪሎ ሜትር ያህል ነው።
40 275
Kantiibaa Magaalaa dirree dhawaa kadir haramayaa ( ከዲር ጀዋር) duranii!
የቀድሞው የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ 🤔
40 275
+2
ስታሊን (ተወላይ) ወንድማችን ስቪል ሆነህ ሳለህ መከላከያ ጋዜጠኛ ያጣ ይመስል ከፓትሪያሪክ ጃንጥላ ያዥነት በቀጥታ ወታደራዊ ዩኒፎርም አልብሶህ ዶላር እንዲከፈልህ በሰላም አስከባሪነት ላይቤሪያ የላከህ ያ ስርአት ፈጽሞ ተመልሶ አይመጣም።ሀቁ ይኸው ነው‼️
40 275
ከሰሞኑ የህወሀት የበላይ አመራሮች "የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ አካላት" በሚል አምስት ሰዎችን እንደመረጡ እና አምስተኛ በማድረግ ያስገቡት ሰው ድግሞ የያኔዉ የደህንነቱ ሹም የነበሩት ጌታቸው አሰፋን እንደሆነ በተነገረ በሶስተኛው ቀን ጦርነት መቀስቀሱ እነ ጀነራል ታደሰ ወረደ መታሰራቸው ከአሁን ቀደም የሆነ ተመሳሳይ ኩነትን አስታወሰኝ።
ይህ ከታች ያለውን ጽሁፍ Jawar Mohammed ከ ዘጠኝ አመት በፊት የከተበው ሲሆን ወደ ሀገር ቤት እንደገባ ከፕሮግራሞቹ መካከል ወደ ትግራይ በመጓዝ ከትግራይ ህዝብ ጋር መወያየት አንዱ እንደነበረ እና ለምን እንዳልተሳካም ይገልጻል። ሙሉውን 👇
"የትግራይ ክልል የሲቪክ እና የፖለቲካ መሪዎችን ለማነጋገር ወደ መቐለ ለመጓዝ ፍላጎት እንዳለኝ መግለጼ በይፋ የሚታወቅ ጉዳይ ነው። ተስፋዬ የ27 ዓመታት ጨቋኝ አገዛዝ ምክንያት የደረሱ ቁስሎችን የማዳን ሂደት ማገዝ እና የእርቅ ሂደትን ለመጀመር መንገድ መጥረግ ነበር።
የትግራይ ሕዝብ በህወሓት ወንጀል ምክንያት ከቀረው የአገሪቱ ክፍል ተነጥሎ መቅረት የለበትም የሚል እምነት ነበረኝ። እንዲያውም ህወሓትን ከጨለማው አውጥቶ አገሪቱ ወደ ዲሞክራሲ በምታደርገው ሽግግር ውስጥ በለውጥ ባቡሩ ላይ እንዲሳፈር ማድረግ ይቻል ይሆናል ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር። ይህንን ነጥብ በመደገፍ ከምሁራን፣ ከመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከአክቲቪስቶች ጋር ተከራክሬያለሁ።
ነገር ግን በቅርቡ ጌታቸውን አሰፋን በድጋሚ ወደ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ለመምረጥ በወሰነው ውሳኔ፣ ህወሓት ለመለወጥ ስላለው ፈቃደኝነት እኔ ተሳስቼ እንደነበር አስመስክሯል። ይልቁንም፣ ሂደቱን ለማስተጓጎል የሚፈልጉ ይመስላል። ይህችን አገር ያለምንም ተጠያቂነት በገዙበት ወቅት ወደነበረው የድሮው አሠራር መመለስ እንደሚፈልጉ በግልጽ ምልክት እያሳዩ ነው።
ለእርቅ እጃቸውን ከመዘርጋት ይልቅ፣ በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት እና ለቁጥር ለማታውቁ ሌሎች አሰቃቂ ስቃዮች ተጠያቂ የሆነውን ሰው በድጋሚ በመምረጥ በቁስላችን ላይ ጨው ለመነስነስ ወስነዋል። የእኛን የማስታረቅ አካሄድ እንደ ድክመትና የዋህነት ቆጥረውታል።
ስለሆነም፣ ይህንን ክስተት ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ ትግራይ ለማድረግ አቅጄው የነበረውን ጉዞ ሰርዣለሁ።
ይልቁንም፣ የትግራይ ሕዝብ ከቀረው የአገሪቱ ክፍል ሊነጥላቸው እና ከአጎራባቾቻቸው ጋር ወደማይረባ ጦርነት ሊጎትታቸው ከቆረጠው ከዚህ የማፊያ ቡድን ራሳቸውን ነፃ ለማውጣት እንዲሰሩ አጥብቄ እመክራለሁ"
40 275
ከሰሞኑ የህወሀት የበላይ አመራሮች "የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪ አካላት" በሚል አምስት ሰዎችን እንደመረጡ እና አምስተኛ በማድረግ ያስገቡት ሰው ድግሞ የያኔዉ የደህንነቱ ሹም የነበሩት ጌታቸው አሰፋን እንደሆነ በተነገረ በሶስተኛው ቀን ጦርነት መቀስቀሱ እነ ጀነራል ታደሰ ወረደ መታሰራቸው ከአሁን ቀደም የሆነ ተመሳሳይ ኩነትን አስታወሰኝ።
ይህ ከታች ያለውን ጽሁፍ Jawar Mohammed ከ ዘጠኝ አመት በፊት የከተበው ሲሆን ወደ ሀገር ቤት እንደገባ ከፕሮግራሞቹ መካከል ወደ ትግራይ በመጓዝ ከትግራይ ህዝብ ጋር መወያየት አንዱ እንደነበረ እና ለምን እንዳልተሳካም ይገልጻል። ከ 9 አመት የተጻፈው
ሙሉውን ከታች👇
40 275
ግፍን ተቃውማ 17 አመት ግፈኞችን የታገለችው ህወሀት ከ40 አመት ቦሀላ የቀድሞ ግፈኞቹን የሚያስንቅ ግፈኛ ሆኖ አረፈችው።
በእርግጥም ዉ ሻ ዋ ከሰው ተሽላ እየተቃወመች ነው።
40 275
የባቲ ህዝብ መከራ ( ክፍል 1)
(ከወሎ ባቲ ነዋሪዎች የደረሰኝ መልእክት)
.
በአማራ ክልል ኦሮሞ ዞን ባቲ ወረዳ " ሸኔን እናጠፋለን" በሚል በዞኑ ካሉ ወረዳዎች የተውጣጣ ሚሊሻ ተሰብስቦ ባቲ ላይ ከመንግስት ሰራተኛውና ከደሀው ነዋሪ ጉሮሮ እየተመነገለ ለነሱ ጥብስና ጫት መቀለብ ከተያዘ ወራትን አስቆጥሮ ወደ አመት እየደረሰ ነው። እነዚህ አካላት ሸኔን ልናጠፋ ነው" ብለው የተሰባሰቡ ቢሆንም የተባለውን የታጠቀ ሀይል ከመግጠም ይልቅ ምስኪኑን ምንም ግንኙነት የሌለውን ነዋሪ "አንተ የሸ ኔ ተላላኪ ነህ ፣ ሸኔን አብልተሃል ወዘተ እያሉ ወጣቱን የመረሸን ሴቶችን በተለይ ህፃን ሴቶችን ወላጆቻቸው ፊት እየደፈሩ : ሻል ያለ ስልክ ይዘው ከተገኙ እየቀሙ መከራውን እያሳዩት ነው።
የዚህ ማሳያ ይህ የምታዩት ቪዲዮ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አህመድ አሊ አባአፍሮ አጎት የአባ አፍሮ የአጎት እና በደዋ ጨፋ የጉላ ቀበሌ አስተዳዳሪ ነው። ዘክይ አህመዱ ይባላል ከዚህ በፊት ደዋ ጨፋ ላይ ብዙ ሰዎችን በስመ ሸኔ ጨፍጭፏል ፣ ባቲ ላይም ሶስት ንፁሃንን " ሸኔን ትደግፋላችሁ" ብሎ ረሽኗል።
.
ይሄ ቪድዮ ላይ የሚታየው ድርጊት ደግሞ ባቲ ሰላም ማስከበር በሚል አንድ ቤት ገብተው እቺን የ16 ዓመት ልጅ ቤተሰቦቿ ፊት ደብድበው በመሳሪያ አስፈራርተው እንድትስመው ሲያስገድድ የሚያሳይ ቪድዮ ነው ። ህዝቡ የመንግስት ያለህ እያለ ነው : የሴቶች ጉዳይ : የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የት ናችሁ?
40 275
የልምእዣት
ህወሀት ባዘጋጀችለት የ ምሽግ ወንበር ላይ ዘና ብሎ ተቀምጦ የሻእቢያን መግለጫ ያንበለበለልን ዘመነ ካሴ ምናልባትም "ጽምዶ" በማለት ሲጠሩት የከረሙት ለመኮድኮጃነት ያዘጋጁት ቀምበራቸው ላይመለስ መሰበሩን ለማረጋገጥ እንደ ትናንቱ ሁሉ መግለጫው በቅድሚያ የትግራይ ቴሌቪዥን ሲያቀርበው ስትመለከት ከመግለጫነት ይልቅ ሌላ ጥያቄን የሚያነሳ ፣ ሌላ 1983 ትን አርግዞ በሻእቢያ አዋላጅነት ሀገር የመቀራመት የስብስብ አባዜን ያመላክታል።
የዚህ አይነቱ በህልም ካልሆነ በቀር በእውን ፈጽሞ የማይሳካ የመዋለል ሁኔታን "የልምእዣት" ይሉታል።
40 275
የሥልጣን ጨረታ...
.
በሚቀጥሉት ሳምንታት በፌዴራል፣ በክልል እና በከተማ ደረጃ የሹም-ሽር ለውጥ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህንን ተከትሎ ሥልጣን ፈላጊዎችና የሥልጣን አገናኝ ደላሎች በጣም ቢዚ ሆነው ነው የከረሙት።
ከወረዳ አስተዳዳሪነት እስከ ሚኒስትርነት ለመሾም በደላላ በኩል ለባለሥልጣናት የሚሰጠው ገንዘብ ዘንድሮ ከፍተኛ የዋጋ ንረት እንዳሳየ ይነገራል።
ለምሳሌ የድሬዳዋ ከንቲባ ለመሆን የሚወዳደሩ ሦስት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው 100 ሚሊዮን ብር ከየጎሳቸውና ከንግድ ማኅበረሰቡ አሰባስበው ወደ አዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ቢያመጡም፣ ደላላው "ይህቺ ለእኔው ራሱ አትበቃኝም" በማለት አናንቋቸው የመለሳቸው ሲሆን አሁን ላይ ሀሉም ወደመጡበት ተመልሰው በመውረድ ከጅጅጋ እስከ ጅቡቲ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻቸውን አጧጡፈውት ይገኛሉ።
የአዳማው የባሰ ነው። የመሬት ካርታ በማስያዝ ገንዘብ ለመበደር ጭንቅ ጥብብ ተፈጥሯል ይባላል። ለከንቲባነት ጨረታ እስካሁን ድረስ 250 ሚሊዮን ብር ቃል እንደተገባ ሰምተናል። እስኪ እናንተ ባላችሁበት ከተማ፣ ዞንና ወረዳ የሥልጣን ጨረታው ከስንት ብር ይነሳል? የሚኒስትሮችና የሌሎች ትላልቅ ሥልጣናትን ጨረታ መረጃ አጣርተን እናደርሳችኋለን።
───
40 275
Oduu Amme 🇾🇪🇸🇦
Danga Yemni f Saudi jidu Reefii ka nama (100) dhibbaa nu dhaqqabee jira
40 275
Saudi Arabia ህገወጥ በማለት የፈረጀቻቸውን (ጫት ፣ ሲጋራ ፣ ሀሺሽ ) እና መሰል ተግባራትን በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገሯ ለማስገባት የሚሞክሩ ሰዎች ላይ በህጓ የተደነገገ ቅጣት አለ (የሞት ፍርድ)
እነዚህ ወጣቶች ቢያዙ ያ ህግ እንደሚፈጸምባቸው እያወቁም ቢሆን ህገወጡ ተግባር ላይ የተሰማሩ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።
40 275
በትናንትናው እለት በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሸጌ ወረዳ ልዩ ስሙ ዋልጋ በተባለ ቦታ ራሳቸዉን "ፋኖ" በማለት ያደራጁ ሀይላት አንድ የ 9 አመት ህጻንን ጨምሮ 11 ሰዎችን ሲገ ድሉ አግተው የወሰዷቸው ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን ከአከባቢው እየደረሰ ያለው ማስረጃ ያመላክታል።
40 275
Ammaan tana Oromiyaan bulchaa akka aanaa Noonnoo obbo #Wandaafraash_Luulessaa ishee barbaachisa.
"Qawwee Bitaadha Warra nu ajeesaa jiru Ajjefnee agarsifnaa" Bulchaa aanaa Nonnoo
40 275
ትኩረት የተነፈገው እና መፍትሔ የታጣለት #የአበሽጌ እልቂት!
••• !
••• !
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ #ዋልጋ እና አካባቢው ላይ የሚንቀሳቀሱ እራሳቸው “ፉኖ” ብለው የሚጠሩ ታጣቂ ሽፍቶች፣ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ከፍተኛ እልቂት ግ ድ ያ፣ እ ገታ እና የንብረት ውድመት እያደረሱ ይገኛሉ።
*
ይህ ሽፍታ ቡድን ከትናንትና ጀምሮ በአበሽጌ ወረዳ ዋልጋ አከባቢ በሰላማዊ ሰዎች እና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል፣ ሴቶችና ህፃናት ታግተው ወደ ጫካ መወሰዳቸው እየተሰማ ነው። ይህ ጥቃት በብሔር ኦሮሞ በሆኑ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ ሲሆን፣ ሸፍቶቹ አንዲት ልጃገረድን ጨምሮ ከሰባት በላይ ሰዎችን ገድ*ለው፣ ቤት ንብረት አቃጥለው፣ ከ10 በላይ ሰዎችን አግተው ወስደዋል የሚል መረጃ ደርሶናል።
*
በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎች እንዲሁም ሌሎች የአካባቢው ነዋሪዎች ለህወታቸው በመስጋት ሀብት ንብረታቸውን ጥለው እየተሰደዱ ነው። ይህ አበሽጌ ወረዳ ዋልጋ አካባቢ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ያለ የሽፍቶች ቡድን በጊዜ ተገቢው እርምጃ ተወስዶበት፣ ታገቱ የተባሉትም ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲለቀቁ ማድረግ ካልተቻለ ከዚህ የከፉ ጉዳት ሊከሰትና ግጭቱ ሌላ መልክ ይዞ ሊስፉፉ የሚችልበት እድል ሰፊ ነው።
*
ስለሆነም የሚመለከተው አካል ሁሉ ርብርብ በማድረግ በንፅሀን ላይ እየደረሰ ያለውን እልቂት ማስቆም ያስፈልጋ! በዚህ አጋጣሚ ከፌስቡክ ተጠቃሚዎች አክቲቪስቶች ጀምሮ ተሰሚነትና ተሰደራሽነት ያላችሁ የሚዲያ አካላት ከቀን ወደ ቀን እየተሰቃየ ለሚገኘው የጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አካባቢ ዜጎቻችን ትኩረት ይሰጣቸው
40 275
+6
Kaabineen Godina Baale Baha aanaa Gololchaa ganda Burriyya Saattaawwa shanee jedhuchuun guurte jumulaan
akkatti rashan aanii bosonatti gatan
👇
