cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Gumaa Saaqqataa

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
42 400
Suscriptores
-2324 horas
-1497 días
-69230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

https://t.me/major/start?startapp=5028649231 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! 75⭐️ invite bonus for you 200⭐️ if you are Premium Major
Mostrar todo...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

💯 3👍 2
"በወግ በወጉ አድርጋቹ ንገሩን" የ21ኛው ክ/ዘ የዘመነ መሳፍንት አስቀጣይ የሆኑት እና ሰሞኑን በሁለት ተከፍለው ሲታኮሱ የከረሙት የእስክንድር ነጋ እና የዘመነ ካሴ ፋኖዎች(?) ሁለቱም በየበኩላቸው የህዝብ ተወካይ ሆነው አሸንፈው መውጣታቸውን እና ሌላ የህዝብ ተወካይ እንደሌለ ሲገልጹ ስመለከት በዘመነ መሳፍንት የሆነ አንድን ታሪክ አስታወሱን... ደጃች ውቤና ራስ ዓሊ ደብረ ታቦር ላይ ጦርነት ገጠሙ። የደጃች ውቤ ጦር አይሎ ጦርነቱ ብዙም ሳይቆይ ራስ ዓሊ ተሸንፈው  ወደ ወረሂመኑ ሸሹ... ጦርነቱን ያሸነፉት ደጃች ውቤ ከጦር አለቆቻቸው ጋር ሆነው በድንኳናቸው  እየተደሰቱ ባለበት ብሩ አሊጋዝ የሚባል የራስ ዓሊ ሰው ጥቂት ወታደሮች ይዞ ገብቶ ሁሉንም ማረካቸው። ራስ ዓሊ እንዳሸነፉ አውጆ ምርኮኞቹን ሊያስረክብ ራስ ዓሊን ቢፈልግ ያጣቸዋል... ይህ በሆነበት እለት ጦርነቱ ላይ የዋለን ወታደር አንድ ባላገር መንገድ ላይ ያገኘውና ስለ ጦርነቱ መስማት ፈልጎ "ጦርነቱ እንዴት ሆነ አንተዋ?" ይለዋል... ወታደሩም "ራስ ዓሊ ሸሹ ደጃች ውቤ ተማረኩ" አለው... ባላገሩም ግራ ገብቶት "አረ ተው በወግ በወጉ አድርገህ አውጋኝ" ቢለው "እነሱ በወግ ያላደረጉትን እኔ እንዴት ላድርገው" አለው።
Mostrar todo...
👍 38🤩 31🥴 6
https://t.me/major/start?startapp=5028649231 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! 75⭐️ invite bonus for you 200⭐️ if you are Premium Major
Mostrar todo...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

👍 3
02:07
Video unavailableShow in Telegram
አሳ ከባህር ከወጣ ህይወት እንደማይኖረው ሁሉ እነዚህ ሰዎችም ከቤተክርስትያን ስር ሲወጡ ህይወት አልባ ይሆናሉ
Mostrar todo...
19.46 MB
🤩 49🥴 5 2👍 1
በከፍተኛ ፍጥነት ሳቢያ በደረሰው ትራፊክ አደጋ የ11ሰዎች ህይወት ማለፉን እና በ10 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የትራፊክ ፖሊስ ገለፀ። በድሬዳዋ አስተዳደር ጀሎ በሊና ገ/ቀ/ ገበሬ ማህበር በተለምዶ አጠራሩ ቢርካ አካባቢ ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 6:30 ሰዓት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 11 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ ገልጿል ። አደጋው የደረሰው ከድሬዳዋ ወደ ሀረር ሰው አሳፍሮ በመጓዝ ላይ የነበረ ዶልፊን መኪና እና ከሀረር ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረ ሲኖትራክ በተፈጠረ ግጭት አደጋው መድረሱን የገለጹት በድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የትራፊክ አደጋ ምርመራ ዲቪዥን ኃላፊ ዋ/ኢ/ር ሰዓዳ መሐመድ የአደጋው መንስኤ ከባድ ዝናብ ዉስጥ በከፍተኛ ፍጥነት ማሽከርከር መሆኑን ጨምረው ገልጸዋል ። ሐምሌ lll 09/11/2016 ዓ.ም ምንጭ፦ድሬ ፖሊስ
Mostrar todo...
💔 35👍 15 3
00:19
Video unavailableShow in Telegram
Ijollee baadiyyaa ❤🙏
Mostrar todo...
1.18 MB
113👏 17👍 11🥴 2
https://t.me/major/start?startapp=5028649231 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! 75⭐️ invite bonus for you 200⭐️ if you are Premium Major
Mostrar todo...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

👍 3
01:00
Video unavailableShow in Telegram
😢💔
Mostrar todo...
1.31 MB
💔 95 32👍 11🥴 2👏 1
02:19
Video unavailableShow in Telegram
🤔🤔🤔
Mostrar todo...
4.10 MB
👍 52🤩 11 10💔 8🥴 6👏 2
https://t.me/major/start?startapp=5028649231 👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars! 75⭐️ invite bonus for you 200⭐️ if you are Premium Major
Mostrar todo...
Major

Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!

👍 3👏 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.