es
Feedback
FM መረጃ

FM መረጃ

Ir al canal en Telegram

እንኳን ወደ FM መረጃ በደህና መጡ በቻናላችን 🌐 ፈጣን ሀገራዊ መረጃዎች 📺 🌐 ዓለም ዓቀፍ መረጃዎች 📢 🌐 ወቅታዊ ጉዳዮች ሁሉንም በአንድ ታገኛላችሁ 📣

Mostrar más
8 355
Suscriptores
-1124 horas
-487 días
-25630 días
Atraer Suscriptores
sep '26
septiembre '26
+20
en 2 canales
agosto '26
+357
en 4 canales
Get PRO
julio '26
+525
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+274
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+234
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+344
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+544
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+595
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+288
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+10
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+13
en 1 canales
Get PRO
octubre '25
+31
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+501
en 7 canales
Get PRO
agosto '25
+917
en 4 canales
Get PRO
julio '25
+1 583
en 2 canales
Get PRO
junio '25
+1 709
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+356
en 5 canales
Get PRO
abril '25
+308
en 3 canales
Get PRO
marzo '25
+266
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+295
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+106
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+24
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+21
en 2 canales
Get PRO
octubre '24
+16
en 2 canales
Get PRO
septiembre '24
+1 773
en 138 canales
Get PRO
agosto '24
+1 249
en 216 canales
Get PRO
julio '24
+1 963
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+1 293
en 66 canales
Get PRO
mayo '24
+1 615
en 49 canales
Get PRO
abril '24
+1 041
en 7 canales
Get PRO
marzo '24
+710
en 21 canales
Get PRO
febrero '24
+743
en 32 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
28 septiembre0
27 septiembre+2
26 septiembre+1
25 septiembre+1
24 septiembre+4
23 septiembre+7
22 septiembre0
21 septiembre0
20 septiembre0
19 septiembre0
18 septiembre+1
17 septiembre0
16 septiembre+1
15 septiembre0
14 septiembre0
13 septiembre0
12 septiembre0
11 septiembre+1
10 septiembre+1
09 septiembre0
08 septiembre0
07 septiembre0
06 septiembre0
05 septiembre0
04 septiembre0
03 septiembre+1
02 septiembre0
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
🚨 ኳታር፣ ጃፓን እና ሩሲያ በኢትዮጵያ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ አወጡ የኳታር፣ ጃፓን እና ሩሲያ መንግሥታት በኢትዮጵያ በድጋሚ ያጋጠመውን ወታደራዊ ውጥረትና የጸጥታ መበላሸት አስመ
🚨 ኳታር፣ ጃፓን እና ሩሲያ በኢትዮጵያ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ አወጡ የኳታር፣ ጃፓን እና ሩሲያ መንግሥታት በኢትዮጵያ በድጋሚ ያጋጠመውን ወታደራዊ ውጥረትና የጸጥታ መበላሸት አስመልክቶ ስጋታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ የየራሳቸውን አቋም ይፋ አድርገዋል። 🔷ኳታር፦ በፌዴራል ኃይሎች ላይ የተፈጸመውን ወታደራዊ እርምጃ ያወገዘች ሲሆን፣ ድርጊቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የአፍሪካ ቀንድ ሰላም አደጋ ላይ እንደሚጥል አሳስባለች። ወታደራዊ ውጥረቱ በአስቸኳይ እንዲቆም፣ ሲቪሎች እንዲጠበቁ እና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲከበር ጥሪ በማቅረብ፣ አለመግባባቶች በንግግር እንዲፈቱ ድጋፏን አረጋግጣለች። 🔷ጃፓን፦ ህወሓት (TPLF) የአውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች ያወገዘች ሲሆን፣ ሁሉም አካላት ውጥረቱን አረግበው በ2022 የተፈረመውን የፕሪቶሪያ ስምምነት እንዲተገብሩ ጠይቃለች። በተጨማሪም በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ሂደት እንደምትደግፍ ገልጻ፣ ሰብአዊ እርዳታዎች እንዲፋጠኑ አሳስባለች። 🔷ሩሲያ፦ በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች እንደገና ስለተባባሰው ግጭት ስጋቷን የገለጸች ሲሆን፣ ወገኖች የተኩስ አቁም እና የመፍትሔ ስምምነቶችን በጥብቅ እንዲተገብሩ ጥሪ አቅርባለች። የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ ያሳሰበችው ሩሲያ፣ የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት መጠበቅ ችግሮችን ለመፍታት መሰረት እንደሆነ ገልጻለች። @FM_mereja @FM_mereja

2
ትግራይ አማራ እና ጋምቤላ ክልሎች ከፍተኛ የአካል ጉዳተኛ ዜጎች የሚገኙባቸው ክልሎች ተባሉ ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ግን የአካል ጉዳተኞች ብዛት ከዚህም በላይ ነው ብሏል። ብሔራዊ
ትግራይ አማራ እና ጋምቤላ ክልሎች ከፍተኛ የአካል ጉዳተኛ ዜጎች የሚገኙባቸው ክልሎች ተባሉ ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ግን የአካል ጉዳተኞች ብዛት ከዚህም በላይ ነው ብሏል። ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሀገር አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ጥናት ሪፖርትን እንደማይቀበል አስታውቋል የኢትዮጵያ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ከዩኒሴፍ እና ከአካታች የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ጥናት ሪፖርትን ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው አሁን ላይ የአካል ጉዳተኛ ዜጎች ብዛት ከጠቅላላው ህዝብ ውስጥ 5 ነጥብ 8 በመቶ ሆኗል፡፡ የአካል ጉዳት መጠኑ በጾታ ደግሞ 5 ነጥብ 79 ያህሉ ሴቶች ሲሆኑ 5 ነትብ 77 በመቶ ያህሉ ደግሞ ወንዶች ናቸው፡፡ በዚህ ጥናት ውስጥ በእስር ቤቶች፣ በህክምና ቦታዎች ያሉ እና የጎዳና ተዳዳሪዎች እንዳልተካተቱ ተገልጿል፡፡ ከጠቅላላ አካል ጉዳተኛ ዜጎች ውስጥ 7 ነጥብ 2 በመቶ 18 ዓመት እና ከዛ በላይ ናቸው የተባለ ሲሆን በጥናቱ በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳድሮች ውስጥ የሚገኙ 9 ሺህ 200 ቤተሰብ ናሙናዎች ወይም 42 ሺህ 269 የቤተሰብ አባላት ተሳትፈውበታል፡፡
151
3
🚨 «የጦርነት ሜዳው ኤርትራ ይሆናል» — ጄኔራል ባጫ ደበሌ ​የኤርትራ አቋም አሁን ባለበት ሁኔታ የሚቀጥል ከሆነ፤ ትግራይ፣ አማራ ወይም አፋር የጦር ሜዳ እንደማይሆኑ የገለጹት ጄኔራል ባጫ ደበሌ፤
🚨 «የጦርነት ሜዳው ኤርትራ ይሆናል» — ጄኔራል ባጫ ደበሌ ​የኤርትራ አቋም አሁን ባለበት ሁኔታ የሚቀጥል ከሆነ፤ ትግራይ፣ አማራ ወይም አፋር የጦር ሜዳ እንደማይሆኑ የገለጹት ጄኔራል ባጫ ደበሌ፤ የአሁኑ አካሄድ ወደ ሙሉ ጦርነት ካመራ ውጊያው ወደ ኤርትራ ግዛት መግባቱ የማይቀር መሆኑን ተናገሩ። ​ስለ ጦርነቱ ግዛት እና ወታደራዊ አመክንዮ፦ ጄኔራል ባጫ ከ«ሆርን ሪቪው» ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ ይህ ንግግር ተራ ንግግር ሳይሆን የወታደራዊ አመክንዮ ጉዳይ መሆኑን ጠቁመው፤ የሌላ ሀገርን ሉዓላዊነት በተደጋጋሚ የሚፈትን መንግሥት ትዕግሥትም ልክ እንዳለው መረዳት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል። ​ስለ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቋም፦ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ወታደራዊ ሰው በመሆናቸው ይህንን መርህ እንደሚረዱት የገለጹት ጄኔራሉ፤ ጦርነቱ አንዴ ከጀመረ ከቁጥጥር ውጪ ሊወጣ እንደሚችል እና የኤርትራ ግዛት ሊቀየር እንደሚችል ማወቃቸውን አንስተዋል። ​ስለ ኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ትዕግሥት፦ ኢትዮጵያ ትዕግሥትን ተግባራዊ ያደረገችው ስትራቴጂካዊ ፍላጎቶቿን ለማሟላት ስለሚጠቅማት እንጂ፤ ይህ አሰራር የአቅም ማጣት ወይም የውሳኔ እጥረት ተደርጎ ሊወሰድ እንደማይገባ አስገንዝበዋል። ​የቀጣናው ቀውስ መነሻ፦ በጉዳዩ ዙሪያ የሰጡትን ሐሳብ ሲያጠቃልሉ «በእኔ እሳቤ የጥምዶ መነሻ መቀሌ ወይም አስመራ ሳይሆን ካይሮ ነው» ብለዋል።
155
4
ሰቆጣ - አላማጣ - መሆኒ - ኮረም 📌የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ሰቆጣን ከህውሃት ታጣቂዎች ታድገዋል።ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ የፀጥታ ኃይሉን ሲያመግንና ደስታውን ሲገልፅ: የፀጥታ ኃይሉም ደስታ ሲያበ
ሰቆጣ - አላማጣ - መሆኒ - ኮረም 📌የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ሰቆጣን ከህውሃት ታጣቂዎች ታድገዋል።ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ የፀጥታ ኃይሉን ሲያመግንና ደስታውን ሲገልፅ: የፀጥታ ኃይሉም ደስታ ሲያበስር ታይቷል። 📌መከላከያ አላማጣን ለፖሊስና ሚኒሻ አስረክቦ ወደ መሆኒና ኮረም አቅጣጫ አቅንቷል።ነገሮቹ በድሮን ከሚጠበቀው በላይ መፍጠናቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። 📌አላማጣ ህውሃት በብስጭት ወደ ከተማ መድፍ ተኩሶ ቦሌ ሰፈር ኮንዶምኒየም ጀርባ የ6 ነፁሃን ህይወት ማለፉን በቪዲዬ ጭምር የደረሰን መረጃ ያስረዳል።
164
5
አላማጣ‼️ ስለ ራያ አላማጣ አሁናዊ ሁኔታ ነዋሪዎቹ የተናገሩት❗👇 'አላማጣ ነው ያለሁት የህውሃት ሰራዊት ዛሬ መስከረም 17/2019 ዓ.ም 10:00 ሰአት ላይ ሙሉ ለሙሉ ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል።
አላማጣ‼️ ስለ ራያ አላማጣ አሁናዊ ሁኔታ ነዋሪዎቹ የተናገሩት❗👇 'አላማጣ ነው ያለሁት የህውሃት ሰራዊት ዛሬ መስከረም 17/2019 ዓ.ም 10:00  ሰአት ላይ  ሙሉ ለሙሉ ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል። መከላከያ ሰራዊት ዳር ዳሩን አለ ወደ ከተማው ገና አልገባም፣በሙስሊሙ ቀብር አካባቢ መከላከያ ይታያል። በበሚያሳዝን ሁኔታ በደና፣ለኮም ገደራ በሚባሉ ቦታዎች ብዙ ሰው ሞቷል'። ይህ መረጃ ከከተማዋ ነዋሪዎች የተገኘ ነው።አላማጣ ከተማ የህወሓት ሰራዊት ዋነኛ ወታደራዊ ማዕከል ነበረች።
197
6
ከአካባቢው የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) በመጠቀም ጥቃት ከሰነዘረባቸው በኋላ የሕወሓት ታጣቂዎች ወደ ተከዜ-ሱዳን ኮሪደር
ከአካባቢው የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) በመጠቀም ጥቃት ከሰነዘረባቸው በኋላ የሕወሓት ታጣቂዎች ወደ ተከዜ-ሱዳን ኮሪደር ሲሸሹ ታይተዋል።
242
7
መረጃ ❗️ ትላንት መስከረም 16 ለሊት  ሰቆጣ ከተማን ለመያዝ የትብብር ሃይሎች ከ መከላከያ ሰራዊት ጋር ከፍተኛ ዉጊያ ሲያደርጉ አድረዋል ፡፡ የህዉሃት እና የፋኖ ሀይሎች በጥምረት በከፈቱት ዉጊያ የሰቆጣ ከተማን ለመያዝ ለ3 ኛ ጊዜ ማጥቃት ከፍተዉ የነበረ ቢሆንም በፌደራል ሃይሎች ተመክተዋል ፡፡ @FM_mereja @FM_mereja
274
8
መረጃ❗️ 1፤ ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ነሐሴ 14 አጋማሽ ላይ በመቀሌ በመኖሪያ ግቢ ላይ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት እንደ "የጦር ወንጀል" ተቆጥሮ ሊመረመር ይገባል አለ። ድርጅቱ፣ በጥቃቱ ሰባት ሕጻናትን ጨምሮ 13 ሰላማዊ ሰዎች ጉዳት እንደደረሠባቸው የጠቀሠው ድርጅቱ፣ በወቅቱ ምንም ዓይነት ወታደራዊ ዒላማ እንዳልነበርና ጥቃቱ "ሕገወጥ" እና "ማንንም ያልለየ" እንደነበር ገልጧል። ባለሥልጣናት ጥቃቱን ገለልተኛና ግልጽ በኾነ መንገድ እንዲመረምሩ፣ በድርጊቱ የተሳተፉት አካላትን ለሕግ እእንዲያቀርቡና ለተጎጂዎች በቂ ካሳ እንዲከፍሉ ድርጅቱ ጠይቋል። ከመንግስት ወገን እስካሁን የተሰጠ ምላሽ የለም። 2፤ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ፎከር ቱርክ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት መቀስቀሱ በእጅጉ እንዳሳሰባቸው አስታወቁ። ቱርክ፣ በትግራይ የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ አደጋውን እንደሚያባብሰው ገልጸዋል። በአማራ ክልል ቆቦ ከተማ  የመንግሥት ወታደሮች መስከረም 13 ቀን በሞርታር በፈጸሙት ጥቃት፣ ሲቪሎች መገደላቸውን የጠቀሱት ቱርክ፣ በትግራይ በአምስት ትምህርት ቤቶች ላይ መስከረም 12 በተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች ሰዎች መገደላቸውንና መቁሠላቸውን ገልጸዋል። ቱርክ፣ ሁሉም ወገኖች ውጥረቱን እንዲያበርዱና ወደለየለት ጦርነት እንዳይገቡ፣ የሲቪሎችን ደኅንነት እንዲጠብቁና ያልተገደበ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እንዲኖር እንዲያደርጉም ጠይቀዋል። በትግራይ ሕጻናትን ጨምሮ የሚካሄደውን የግዳጅ ምልመላ ቱርክ ያወገዙ ሲኾን፣ የመንግሥት ኃይሎችም የዘፈቀደ ምልመላ ያካሂዳሉ የሚሉ ሪፖርቶች እንዳሉ ጠቅሠዋል። 3፤ የአማራ ክልል የዓቃቢያነ ሕግ ማኅበር፣ የዓቃቢያነ ሕግ የደመወዝ ጭማሪና ማስተካከያ ጥያቄው እስካሁን ምላሽ እንዳላገኘ ገለጠ። ማኅበሩ፣ ለፍትሕ ሚንስቴር፣ ለጠቅላይ ሚንስተር ጽሕፈት ቤት፣ ለገንዘብ ሚንስቴርና ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የደመወዝ ጭማሪና ማስተካከያ እንዲደረግ በደብዳቤ ጠይቆ ምላሽ ባለማግኘቱ፣ በሐምሌ ወር የፌደራል መሥሪያ ቤቶች ለጥያቄው ምላሽ እንዲሠጡት በአካል መጠየቁን ጠቅሷል። ኾኖም ጥያቄው ምላሽ ባለማግኘቱ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ለጥያቄው ምላሽ እንዲያስገኙ በአካል ጥያቄ ማቅረቡንና ለዚሁ ጉዳይ ያቋቋመውን ኮሚቴ እንዲያነጋግሩ መጠየቁን ገልጧል። 4፤ አሊኮ ዳንጎቴ፣ ዳንጎቴ ኩባንያ በኬንያዋ ላሙ ወደብ ላይ ሊገነባ ያቀደው የነዳጅ ማጣሪያ 1 ሺሕ ሜጋዋት ኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናገሩ። ዳንጎቴ የላሙ ነዳጅ ማጣሪያ ከሚያመርተው ኃይል 500 ሜጋ ዋት ለኬንያ መንግሥት እንደሚሸጥ ትናንት ከፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ሌጎስ ውስጥ በተገናኙበት ወቅት ተናግረዋል። ነዳጅ ማጣሪያው ከተገነባ በኋላ፣ ወደ ላሙ ወደብ እጅግ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት እንደሚስብ ዳንጎቴ ገልጸዋል። ዳንጎቴ ኩባንያ በቀን 700 ሺሕ በርሜል ድፍድፍ የማጣራት አቅም ያለውን የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ በቀጣዩ ሳምንት ላሙ ወደብ ላይ ለማስጀመር አቅዷል። @FM_mereja @FM_mereja
304
9
የድሮን ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ወጣቶች ሕይወት አለፈ‼ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሩዋሳ ከተማ አቅራቢያ ቅኝት ላይ የነበረ ድሮን ባጋጠመው ቴክኒካል ችግር በሰላም ካረፈ በኋላ ለመፍታት የሞከሩ ሁለት
የድሮን ቦምብ ፈንድቶ የሁለት ወጣቶች ሕይወት አለፈ‼ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሩዋሳ ከተማ አቅራቢያ ቅኝት ላይ የነበረ ድሮን ባጋጠመው ቴክኒካል ችግር  በሰላም ካረፈ በኋላ ለመፍታት የሞከሩ ሁለት ወጣቶች ያዘለው ቦምብ ፈንድቶ ሕይወታቸው ማለፉን ምንጮቼ ነግረውኛል። ዕድሜያቸው ከ16 እስከ 18 የሆኑ ሁለት ወጣቶች ድሮኑን ለመፍታት ሲሞክሩ ተገጥሞ የነበረው ቦምብ በመፈንዳቱ ነው ሁለቱም ወዲያውኑ ሕይወታቸው ያለፈው። የወጣቶቹ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በሩዋሳ ከተማ የተፈጸመ ሲሆን፣ ባዘለው ቦንብ ፈንዳታ የተጎዳውን ድሮን በአካባቢው የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት መረከቡን የዋሱ መሐመድ ምንጮች አረጋግጠዋል። ምስል AI ነው
291
10
🚨 በሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ከባድ ውጊያ መቆሙ ተገለጸ ​ትናንት ጀምሮ በዋግኽምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ከባድ ውጊያ ሙሉ በሙሉ መቆሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። ​🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​የጉዳት እና የመሠረተ ልማት እጥረት፦ በተደረገው ውጊያ ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት መድረሱ የተነገረ ሲሆን፤ በሰቆጣ ከተማ መብራት ተቋርጦ እንደሚገኝ ነዋሪዎች አስታውቀዋል። ​የተዋጊዎች እንቅስቃሴ፦ የሕወሓት ተዋጊዎች ከሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ወደ ሸንጎነ ማፈግፈጋቸውና መሸሻቸው ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። @FM_mereja @FM_mereja
263
11
🚨 የመከላከያ ሰራዊት ወደ አላማጣ ከተማ እየተቃረበ መሆኑ ተገለጸ ​የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከቆቦ ተነስቶ ዋጃን በማለፍ በአሁኑ ወቅት ወደ አላማጣ ከተማ እየተቃረበ መሆኑን ከስፍራው የወጡ መረጃዎ
🚨 የመከላከያ ሰራዊት ወደ አላማጣ ከተማ እየተቃረበ መሆኑ ተገለጸ ​የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከቆቦ ተነስቶ ዋጃን በማለፍ በአሁኑ ወቅት ወደ አላማጣ ከተማ እየተቃረበ መሆኑን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመላከቱ። ​🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​የውጊያ እንቅስቃሴ፦ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ በድንጋይ ቀበሌ እና በሰሌን ውሃ አካባቢዎች ሲካሄድ የነበረው ውጊያ ወደ አላማጣ አቅጣጫ መዞሩ ተመላክቷል። ​የሰቆጣ መስመር ሁኔታ፦ በሌላ በኩል በሰቆጣ መስመር ትላንትና እና ዛሬ ጠዋት ሕወሓት በተደጋጋሚ ከፍቶት የነበረው ጥቃት በሀገር መከላከያ ሰራዊት በመመከቱ፣ የታጣቂው ኃይሎች ወደ ኋላ (ወደ ወለን) ማፈግፈጋቸው ተገልጿል። ​
290
12
ባንክ መታገዱ ተሰማ ​በትግራይ ክልል የሚገኙ የባንክ ሂሳቦች (አካውንቶች) ለጊዜው ሙሉ በሙሉ እንዳንቀሳቀሱ መታገዳቸው ተሰምቷል።​ከዚሁ ጋር ተያይዞ በክልሉ የሞባይል ዳታ እና የድምፅ አገልግሎቶች መቋረጡ ይታወሳል። @FM_mereja @FM_mereja
289
13
3 አጫጭር መረጃዎች 1️⃣ በራያ አለማጣ ውጊያ እና የከባድ መሳሪያ ተኩስ እየተካሄደ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። በራያ አለማጣ 📌 ሰሌን ውኃ፣ 📌ድንጋይ ቀበሌ በተባሉ አካባቢዎች በመንግስት የጸ
3 አጫጭር መረጃዎች 1️⃣ በራያ አለማጣ ውጊያ እና የከባድ መሳሪያ ተኩስ እየተካሄደ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል። በራያ አለማጣ 📌 ሰሌን ውኃ፣ 📌ድንጋይ ቀበሌ  በተባሉ አካባቢዎች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በሕወሃት ታጣቂዎች መካከል ተኩስ እየተካሄደ ይገኛል ያሉት ነዋሪዎች ከቆቦ አቅራቢያ ወደ ሰሌን ውኃ እና ድንጋይ ቀበሌ አካባቢዎች ከባድ መሳሪያዎች እየተተኮሱ መሆኑ ጠቁመዋል። 2️⃣ ትናንት በሰቆጣ አካባቢ የነበረው ውጊያ ሌሊቱን ረጋ ብሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ድጋሚ ማገርሸቱ ታውቋል። 3️⃣ በትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ዳታ እና የድምፅ አገልግሎት ትናንት ከቀኑ 8:30 ጀምሮ ድጋሚ መስራት መጀመሩ ታውቋል።
295
14
" ወዴት እንሂድ ? ለማንስ አቤት እንበል ? " - አቶ ካሳሁን ፎሎ❗ "የሰራተኞች የገቢ ግብር ቅናሽ፣የዝቅተኛ ደሞዝ ወለል ለማስወሰን አልቻልንም!" _ካሳሁን ፎሎ❗ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮ
" ወዴት እንሂድ ? ለማንስ አቤት እንበል ? "  - አቶ ካሳሁን ፎሎ❗ "የሰራተኞች የገቢ ግብር ቅናሽ፣የዝቅተኛ ደሞዝ ወለል ለማስወሰን አልቻልንም!" _ካሳሁን ፎሎ❗ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) ከሰራተኞች መብትና ደህንነት ጋር በተያያዘ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ አለመሆናቸውን ገለጸ። የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንደተናገሩት፤ የሰራተኞች የገቢ ግብር ቅናሽ፣ የዝቅተኛ ደሞዝ ወለል መወሰን እና ሌሎች ጥያቄዎችን በተመለከተ ለመንግስት ተቋማት የሚጻፉ ደብዳቤዎች ምላሽ አያገኙም። በተጨማሪም የስልክ ጥሪዎች እንደማይመለሱና ባለስልጣናት በህግ መሰረት ከመስተናገድ ይልቅ በራቸውን መዝጋታቸውን ገልጸዋል። አቶ ካሳሁን አክለውም ከጠቅላይ ሚኒስቴር፣ ከከንቲባ፣ ከውጭ ጉዳይ እና ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ጽህፈት ቤቶች ውጭ ያሉ አብዛኞቹ ተቋማት ትብብር ለማድረግ ፍላጎት እንደሌላቸው ተናግረዋል።
286
15
የኤርትራን ባንዲራ የያዘው መርከብ ​የፑንትላንድ ማሪታይም ፖሊስ እና የባህር ኃይል በጋራ ባካሄዱት የ48 ሰዓታት ልዩ ዘመቻ በኤደን ባህር ሰላጤ በባህር ወንበዴዎች ታግቶ የነበረውን «ኤምቲ ሲቡ ዋን
የኤርትራን ባንዲራ የያዘው መርከብ ​የፑንትላንድ ማሪታይም ፖሊስ እና የባህር ኃይል በጋራ ባካሄዱት የ48 ሰዓታት ልዩ ዘመቻ በኤደን ባህር ሰላጤ በባህር ወንበዴዎች ታግቶ የነበረውን «ኤምቲ ሲቡ ዋን» ነዳጅ ጫኝ መርከብ በቁጥጥር ስር አዋሉ። ቴሌግራፍ እንደዘገበው በዘመቻው፦ 📌​16 ህንዳውያንን ጨምሮ 20 የሥራ ባልደረቦች በሙሉ በደህና ተስለቀዋል። 📌​እገታውን የፈጸሙት ታጣቂዎች በሙሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ​የኤርትራን ባንዲራ የሚያውለበልበው ይህ መርከብ በአሜሪካ ማዕቀብ የተጣለበትና የኢራን ነዳጅ የሚያጓጉዝ ሲሆን፣ የኤርትራ መንግሥት ቀደም ሲል መርከቡ የእኔ አይደለም ማለቱ ይታወሳል።
287
16
ሰቆጣ በጨረቃ ውጊያ እየተካሄደ ነው‼ በዋግኸምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ አካባቢ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና በሕወኃት መካከል በዚህ ምሽት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረውኛል
ሰቆጣ በጨረቃ ውጊያ እየተካሄደ ነው‼ በዋግኸምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ አካባቢ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና በሕወኃት መካከል በዚህ ምሽት ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረውኛል። አሁን ላይ ውጊያው :- 📌በወለህ፣ 📌በሦስት አምባ፣ 📌 በሽምድር እና 📌በፀመራ በኩል ወደ ሰቆጣ መስመር እየተካሄደ ይገኛል ነው ያሉት። "ደመና የለም ሰማዩ ጥርት ያለ ነው ጨረቃው ቀን ይመስላል በዚህ ጨረቃ ነው ከባድ ውጊያ እየተካሄደ ያለው"ሲሉ ምንጮቼ በስልክ ነግረውኛል። ጦርነት በቃችሁ ይበለን‼[wasu Mohammed ]
283
17
በትግራይ ክልል የኢትዮ ቴሌኮም የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ በትግራይ ክልል ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ሌሊት ጀምሮ የኢትዮ ቴሌኮም የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ታውቋል።
በትግራይ ክልል የኢትዮ ቴሌኮም የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ በትግራይ ክልል ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ሌሊት ጀምሮ የኢትዮ ቴሌኮም የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ታውቋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የዲጂታል መብቶችንና የኢንተርኔት መቋረጥን የሚከታተለው ኔትብሎክስ (ኔት ብሎክስ) የተሰኘው ድርጅት እና የፈረንሳይ የዜና ወኪል (ኤኤፍፒ) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን የኢንተርኔት መስተጓጎል በሪፖርታቸው አረጋግጠዋል። የቢቢሲ የዜና ወኪል ወደ መቀለ እና ሽሬ ከተሞች በኢትዮ ቴሌኮም መስመር ያደረጋቸው የስልክ ጥሪዎች ሊሳኩ ባይችሉም፣ የሳፋሪኮም የስልክ አገልግሎት ግን አሁንም በመስራት ላይ እንደሚገኝ አረጋግጧል። ዘገባው ስለ ሁኔታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮ ቴሌኮም የኮሚኒኬሽን ኃላፊ በተደጋጋሚ የጥሪና የጽሑፍ መልዕክት ሙከራ ቢያደርግም እስካሁን ምንም ምላሽ አለማግኘቱን ገልጿል። የአገልግሎቱ መቋረጥ በራሱ በኩባንያው የቴክኒክ ችግር ይሁን ወይም በሌላ ወገን ምክንያት ስለመሆኑ በግልጽ የታወቀ ነገር የለም።
315
18
በቴል አቪቭ እና በአዲስ አበባ የተጀመረው አዲስ የኤርትራውያን ፖለቲካዊ ንቅናቄ «ሀአሬትዝ» የተሰኘው የእስራኤል ጋዜጣ እንደዘገበው፤ በቴል አቪቭ፣ በአሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርት
በቴል አቪቭ እና በአዲስ አበባ የተጀመረው አዲስ የኤርትራውያን ፖለቲካዊ ንቅናቄ «ሀአሬትዝ» የተሰኘው የእስራኤል ጋዜጣ እንደዘገበው፤ በቴል አቪቭ፣ በአሜሪካ፣ በአውሮፓ እና በኢትዮጵያ የሚገኙ ኤርትራውያን ዲያስፖራዎች የፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂን መንግሥት ለመቀየር አዲስ አብዮታዊ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። «ብሪጌድ ንሐመዱ» በመባል የሚታወቀው ይህ ቡድን፣ የቀድሞዎቹ የተቃውሞ ሙከራዎች ውጤታማ እንዳልነበሩ በመጥቀስ ከ2014 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ መልክ መደራጀቱን ገልጿል። ይህ ንቅናቄ ለገንዘብ ማሰባሰብ፣ ለዲፕሎማሲ፣ ለህዝብ ግንኙነት እና ለወታደራዊ ጉዳዮች የሚሆን ጠንካራ መዋቅር ዘርግቷል። የቡድኑ መሪ በየነ ገረዝጊሔር ከአዲስ አበባ ሆነው እየመሩ ሲሆን፤ የፋይናንስ ኃላፊው ዳዊት ተፈሪ በበኩላቸው በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስደተኞች ጋር በመቀናጀት ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበትን መንገድ እየተለመዱ መሆኑን ተናግረዋል። ኤርትራ ከእ.ኤ.አ. 1993 ጀምሮ ያለ ምርጫና ህገ-መንግሥት በኢሳይያስ አፈወርቂ እየተመራች ትገኛለች። ሀገሪቱ በረጅም ብሔራዊ አገልግሎት እና በሰብአዊ መብት ጥሰቶች ስትጠቃ፣ ባለሥልጣናቱ ግን ውንጀሎቹን የሚከላከሉት ከሀገር ደህንነት አንጻር እንደሆነ ይገልጻሉ። አሁን ላይ ይህ አዲስ ቡድን መንግሥቱን ለመጋፈጥ ትልቅ ዝግጅት ላይ ይገኛል። @FM_mereja @FM_mereja
323
19
Sin texto...
280
20
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በትግራይ በሚገኙ የሕወኃት ወታደራዊ ግንባር ኢላማዎች እና ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ላይ የሚያካሂደውን የድሮን ጥቃት እያጠናከረ እንደሚገኝ ተዘግቧል። @FM_mereja @FM_mer
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በትግራይ በሚገኙ የሕወኃት ወታደራዊ ግንባር ኢላማዎች እና ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ላይ የሚያካሂደውን የድሮን ጥቃት እያጠናከረ እንደሚገኝ ተዘግቧል። @FM_mereja @FM_mereja
264