es
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram Assaye Derbie

El canal Assaye Derbie (@asayede) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 337 suscriptores, ocupando la posición 2 647 en la categoría Bloques y el puesto 2 350 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 337 suscriptores.

Según los últimos datos del 25 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -108, y en las últimas 24 horas de -4, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 38.62%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 12.61% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 538 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 808 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 33.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 26 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Bloques.

14 337
Suscriptores
-424 horas
-317 días
-10830 días
Archivo de publicaciones
"የምናገርው አለኝ ለታሪክ የሚቀመጥ...ግን እንደት ልተንፍስ ? እ እ እ የሆነ ጊዜ ላይ በአቶ ሺመልስ የተፃፈ ደብዳቤ ቢሮየ መጣ..." ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ "ዝም በል ተባልክ እኮ" ምክር ቤቱ �
"የምናገርው አለኝ ለታሪክ የሚቀመጥ...ግን እንደት ልተንፍስ ? እ እ እ የሆነ ጊዜ ላይ በአቶ ሺመልስ የተፃፈ ደብዳቤ ቢሮየ መጣ..." ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ "ዝም በል ተባልክ እኮ" ምክር ቤቱ 😆

ለአዳነች አቤቤ አሳዬ ደርቤ (አጭሬ ሆነ መሰል 😆) እራስሽን ከወንጀሉ ነፃ ለማድረግ በጣም ብዙ እያወራሽ ነው። ሆኖም ግን እየዋሸሽ እንጂ ገንዘብ ሳይቆጥቡ የኮንዶሚኒየም እጣው ውስጥ ስለተሳተፉት
ለአዳነች አቤቤ አሳዬ ደርቤ (አጭሬ ሆነ መሰል 😆) እራስሽን ከወንጀሉ ነፃ ለማድረግ በጣም ብዙ እያወራሽ ነው። ሆኖም ግን እየዋሸሽ እንጂ ገንዘብ ሳይቆጥቡ የኮንዶሚኒየም እጣው ውስጥ ስለተሳተፉት 93 ሺህ ሰዎች በቂ መረጃ ነበረሽ። ምክንያቱም አዲስ አበባ ላይ ሲሠራ የከረመውን እንኳን አንቺ ማንኛውም ዜጋ ጠንቅቆ ይረዳል። በተረፈ ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ ለምክር ቤት አባላት እውነቱን ለማጋለጥ ሲሞክር፣ በአፈ ጉባዔዋ አማካኝነት የመናገር እድሉን የነፈገሽውና በቀጥታ ሥርጭት የሚተላለፈውን ፕሮግራም ያቋረጥሽው ልትደብቂው የምትሞክሪውን እውነት እንዳያወጣው ፈርተሽ መሆኑ ግልጽ ነው። እናም ወንጀሉን የፈጸሙትን ዘረኞች እና ዘራፊዎች ከጉያሽ ደብቀሽ የጦስ ዶሮ ፍለጋ መሠማራትሽ ልክ አይደለም።

"እንደ አሁኑ አይነት ዘረኝነት አላየሁም። ከሀገሬና ከተቋሜ በማንነቴ ምክንያት ተሰድጃለሁ" ጋዜጠኛ እማዋይሽ ግርማ ሁሉ ነገር ተጨመላልቋል። አይን ያፈጠጠ ዘረኝነት ነው ያለው። እኔ በሁለቱም ሰርዓት
"እንደ አሁኑ አይነት ዘረኝነት አላየሁም። ከሀገሬና ከተቋሜ በማንነቴ ምክንያት ተሰድጃለሁ" ጋዜጠኛ እማዋይሽ ግርማ ሁሉ ነገር ተጨመላልቋል። አይን ያፈጠጠ ዘረኝነት ነው ያለው። እኔ በሁለቱም ሰርዓት ሰርቻለሁ። እንደ አሁኑ አይነት ዘረኝነት ግን አላየሁም። በአጠቃላይ ETV የሀገሪቱን ምስቅልቅል ፖለቲካ ይመስላል። በግሌ ለ10 አመት ከሰራሁበት ETV በማንነቴ ተገፍቻለሁ። ሌሎችም በማንነታቸው ተገፍተዋል። ችሎታ ሳይሆን ማንነት ተቆጥሮ የማይመጥነን ቦታ ተመድበናል። ሀላፊዎቻችን ETV ን እየመሩ የማህበራዊ ሚዲያ ኘሮፋይላቸው ግን የOBN ጋዜጠኛ ነው የሚለው። ፈጣሪ ካልታከለበት የሚመጣ ለውጥ ያለ አይመስለኝም። ነገሮች እየተወሳሰቡ ሄደዋል። በሀገሬ ተስፋ ቆርጫለሁ። በተቋሜ ተስፋ ቆርጫለሁ። በዚህም ለስልጠና በሄድኩበት ሀገረ ኔዘርላድ ጥገኝነት ጠይቄ ቀረቻለሁ። ከሀገሬና ከተቋሜ በማንነቴ ተሰድጃለሁ። እማዋይሽ ግርማ - የETV ጋዜጠኛ የነበረች "መፍትሔው ግን ጥገኝነት አልነበረም። ዘረኛ ያልሽውን ሥርዓት ለማስወገድ የአቅምን ማበርከት እንጂ..."

በነገራችን ላይ በትሕ-ኦነግ ኃይሎች ዘንድ የፌደራሊስት መገለጫው አገር ማፍረስ፣ የአማራን ደም ማፍሰስና ኮከብ ያለው ባንድራ መልበስ ነው። ለኢትዮጵያ ከምትሮጠው ለተሰንበት ይልቅ ለባሕሬየን የምትሮጠውን አትሌት በጉጉት መመልከት ነው። ለእኛ ለአማራዎች ግን... ➔ደራርቱንም ሆነ ለተሰንበትን ማክበር ነው፤ ➔ በክልላችን ያሉ ብሔረሰቦችን በልዩ ዞንና ወረዳ ማዋቀር ነው ➔ቋንቋቸውን የሥራ ቋንቋ ማድረግ ነው። ➔ባሕልና ሃይማኖታቸውን ማክበር ነው። ➔በራሳቸው መሪዎች የሚገለገሉበትን እድል መፍጠር ነው። እናም እልኻለሁ... ሐቀኛው የአማራ ፌደራሊስት የትኛዋም አትሌት አገሯን እንደምትወክል ተረድቶ "የእኛ" እያለ ሲያወድሳት ስግብግቡና ጥቅመኛው ፌደራሊስት ግን ብሔሯን አስታውሶ "የእኔ ብቻ" እያለ ሲሟገት ታገኘዋለህ።

በ10 ሺህ ሜትር ሲፈን ሐሰንን አሳትፈው ወርቅና ብር ሲጠብቁ ከሜዳሊያ ውጭ ለሆኑ የፌደራሊስት ኃይሎች መጽናናትን እመኛለሁ።
በ10 ሺህ ሜትር ሲፈን ሐሰንን አሳትፈው ወርቅና ብር ሲጠብቁ ከሜዳሊያ ውጭ ለሆኑ የፌደራሊስት ኃይሎች መጽናናትን እመኛለሁ።

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ10 ሺህ ሜትር የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ለአገሯ አስገኝታለች። አይበገሬ አትሌት!! የሚገርም ትንቅንቅ!
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ለተሰንበት ግደይ በ10 ሺህ ሜትር የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ለአገሯ አስገኝታለች። አይበገሬ አትሌት!! የሚገርም ትንቅንቅ!

➔የሚገርመኝ እኮ 12 ሺህ ፋኖ መታሰሩ አይደለም፡፡ በአማራ ክልል ውስጥ ሆነው አማራን የሚታገሉ ኦነጎች፣ ሸንጎዎች፣ ኮሚቴዎች... በብልጽግና እገዛ አቅማቸውን አጠናክረው ሲወጡ መመልከቴ እንጂ… ➔የ
➔የሚገርመኝ እኮ 12 ሺህ ፋኖ መታሰሩ አይደለም፡፡ በአማራ ክልል ውስጥ ሆነው አማራን የሚታገሉ ኦነጎች፣ ሸንጎዎች፣ ኮሚቴዎች... በብልጽግና እገዛ አቅማቸውን አጠናክረው ሲወጡ መመልከቴ እንጂ… ➔የሚያናድደኝ እኮ የወልቃይት ማንነት በብአዴን አማካኝነት ለገበያ መቅረቡን መረዳቴ አይደለም፡፡ መላው አማራ ለወልቃይት ሕዝብ- በጀት የሚለቀቅበትን፣ በወለጋ የሚኖሩት ወገኖቹ ደግሞ እረፍት የሚያገኙበትን ቀን ሲጠብቅ… የደቡብ ወሎን ዞን ለሁለት የሚሰነጥቅ…. ሰቆጣን ከአማራ ጉያ የሚነጥቅ…. አዊን- ከጎጃም፣ ጭልጋን- ከጎንደር የሚያራርቅ…. ሸዋን ከፊንፊኔ ጋር የሚሰለቅጥ…. እንደ አጠቃላይም የአማራ ክልልን ከካርታ ላይ የሚፍቅ… ግዙፍ ፕሮጀክት በትሕነግ ተረቅቆ፣ በብልጽግና ጸድቆ፣ በብአዴን ተቋራጭነት ወደ ተግባር ምዕራፍ መሸጋገሩ እንጂ…. ይሄን የረዥም ጊዜ ፕሮጀክት ታዲያ በቀላሉ ማክሸፍ የሚቻል ቢሆንም፣ ከእያንዳንዱ መፍትሔ ስር ብአዴን የተባለው የጎጥ ኮንትራክተር ‹‹ችግር›› ሆኖ ስለሚከሰት ብዙ ማውራቱ እርባና የለውም፡፡

ያለ ሙሥና ብልጽግና አለ እንዴ? ➔ሻል ሻል ያሉ አመራሮቹን "ደካሞች" ብሎ ያባረረ፣ ➔ለፍትሕ የሚሟገቱ አክቲቪስቶችን እና ጋዜጠኞችን "ወንጀለኞች" ብሎ ያሰረ፤ ➔12 ሺህ ፋኖዎችን በአሸባሪነት ወንጅሎ በወሕኒ ቤት ያጎረ፤ ➔60 ሚሊዮን ብር የተከፋፈሉ የብአዴን ባለሥልጣናትን በምህረት አልፎ እነ ዮሐንስ ቧያለውን የሻረ፤ ➔በርካታ ቢሊዮን ብር የተያዘላቸውን ግዙፍ ፕሮጀክቶች ለኮንትራክተር በመስጠት ሒደት ውስጥ ሕጋዊ መንገድን እና ጨረታን ያስቀረ፤ ➔በነፃ የሚሰጡ መንግሥታዊ አገልግሎቶችን በጉቦ የሚሸጡ አመራሮችንና ባለሙያዎችን በየቢሮው ያዋቀረ... መናኛ ሥርዓት "ሙሠኛ ባለሥልጣናትን ተጠያቂ ማድረግ ጀምሬያለሁ" ብሎ ቢናገር ማን ያምነዋል? በእውኑ ከብልጽግና የሥነ ምግባር መርሖች መሀከል ቀዳሚው "ሙሥና መብላት" የሚል አይደለምን?

የአማራ ክልል ፍርድ ቤት በ30 ሺህ ብር ዋስ ሲለቃቸው የፌደራሉ መንግሥት "እኔ እፈልጋቸዋለሁ" ብሎ ወደ አዲስ አበባ አመጣቸው። ለቀናት ካሠራቸው በኋላም በ20 ሺህ ብር ዋስ ዛሬ እንዲለቀቁ ፈቀደላ
የአማራ ክልል ፍርድ ቤት በ30 ሺህ ብር ዋስ ሲለቃቸው የፌደራሉ መንግሥት "እኔ እፈልጋቸዋለሁ" ብሎ ወደ አዲስ አበባ አመጣቸው። ለቀናት ካሠራቸው በኋላም በ20 ሺህ ብር ዋስ ዛሬ እንዲለቀቁ ፈቀደላቸው። እናም የፊንፊኔው መንግሥት ከመንገድ ላይ እንዳያግታቸው እየጸለይኩላቸው ነው።

‼️
‼️

ይሄንን ሐቅ ስጽፍ የሰደባችሁኝ ይቅርታ አትጠይቁኝም ወይ? የከተማ መስተዳድሩ እኮ ላለልተመዘገቡ ሰዎች ማከፋፈሉን አምኖ ይቅርታ ጠይቋል። 😆 የቀን ጅቡ ሄዶ የጉም ጅቡ መጣ!
ይሄንን ሐቅ ስጽፍ የሰደባችሁኝ ይቅርታ አትጠይቁኝም ወይ? የከተማ መስተዳድሩ እኮ ላለልተመዘገቡ ሰዎች ማከፋፈሉን አምኖ ይቅርታ ጠይቋል። 😆 የቀን ጅቡ ሄዶ የጉም ጅቡ መጣ!

ጂሌ ጥሙጋ ላይ ሲሰለጥን የከረመው የኦነግ ታጣቂ በኤፍራታና ግድም ወረዳ በሰነዘረው የከባድ መሳሪያ ጥቃት ሁለት መንደሮችን አውድሞ በአጣዬ ዙሪያ መሰባሰብ ጀምሯል። በርካታ የአማራ ልዩ ኃይል አባላትን እና ገበሬዎችን ገድሏል። አገሩን ሲያስከብር የኖረው የአማራ ሕዝብ በብአዴን እና በአብን ይሁንታ እራሱን ማስከበር ተስኖት የማንም መጫዎቻ መሆኑ ያንገበግባል።

‼️
‼️

ጃልመሮ ዛሬ ከተናገረው..
ጃልመሮ ዛሬ ከተናገረው..

photo content

photo content

"በዚህ ስድስት ወር ብቻ 104 አሜሪካውያን ተገድለዋል" በተባለበት የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ወገኖቻችን በወለጋ ዞን የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በማውገዝ ላይ ይገኛሉ፡፡ እናም በባለፈው ዓመት
+3
"በዚህ ስድስት ወር ብቻ 104 አሜሪካውያን ተገድለዋል" በተባለበት የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ወገኖቻችን በወለጋ ዞን የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በማውገዝ ላይ ይገኛሉ፡፡ እናም በባለፈው ዓመት በአሜሪካ አገር 20 ሺህ ዜጎች መገደላቸውን በመረጃ ላይ ተመስርቶ የነገረን መንግሥት ኢትዮጵያ ዜጎቿን በማስጨፍጨፍም ሆነ በማሰለፍ ከአሜሪካ የተሻለች አገር መሆኗን የሚያሳይበትን መድረክ መስቀል አደባባይ ላይ አዘጋጅቶ ‹‹በሎስ አንጀለስ፣ በፊላደልፊያ፣ በዋሽንግተን ዲሲ፣ በባልቲሞር፣ በኒውዮርክና በቺካጎ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድምጽ እንሁናቸው›› እንዳይለን እሰጋለሁ።

በአርቲ ቡርቲ ንግግር የታጀበው የእለቱ መልዕክት ▬▬▬▬ ➔በኢትዮጵያ ውስጥ የተገደለው አማራ ቁጥር ከአሜሪካውያን ጋር ሲወዳደር ኢምንት ነው። ስለዚህ ጭፍጨፋው ይቀጥላል። ➔እናቴ ከሠጠችኝ ዙፋን ላይ ማንም አይነቀንቀኝም። ➔ሰው የሞተበት ቦታ ላይ ችግኝ እንተክላለን ቢያንስ አስክሬኑ ጥላ እንዲኖረው... ➔እኛ ያደግንበትን ቁማር ተጠቅማችሁ እኔን እና ሽመልስን መነጣጠል የምትሞክሩ አይሳካላችሁም።

photo content