es
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram Assaye Derbie

El canal Assaye Derbie (@asayede) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 311 suscriptores, ocupando la posición 2 651 en la categoría Bloques y el puesto 2 362 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 311 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -123, y en las últimas 24 horas de -8, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 36.62%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 13.40% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 242 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 918 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 34.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 01 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Bloques.

14 311
Suscriptores
-824 horas
-377 días
-12330 días
Archivo de publicaciones
"የካራ ማራ ድል" በኦሮሞ ኤሊት ዘንድ እንደ ጀግና የሚቆጠረውና አገሩን በመውረሩ 'ጄኔራል' የሚል ማዕረግ በዚያድ ባሬ የተሰጠው ዋቆ ጉቱ ከሶማሊያ ጎን ተሰልፎ ሲያለቀልቅ ፥ በኦሮሞውና በጸረ አማራ
"የካራ ማራ ድል" በኦሮሞ ኤሊት ዘንድ እንደ ጀግና የሚቆጠረውና አገሩን በመውረሩ 'ጄኔራል' የሚል ማዕረግ በዚያድ ባሬ የተሰጠው ዋቆ ጉቱ ከሶማሊያ ጎን ተሰልፎ ሲያለቀልቅ ፥ በኦሮሞውና በጸረ አማራው ፕሬዝዳንት የሚመሩት የዋሕ አባቶቻችን ለሐረርጌ መሬት በከንቱ የተሰውበት ነበር። በኢትዮጵያ ሥም መደንቆር ይቁም❗️ አማራነት ይለምልም❗️

ይህ የኦሕዴድ ገረድ አማራ ክልል ገብቶ ከተመለሰ በቀጣይ በሕዝባችን ላይ የሚፈጸም እልቂት አለ ማለት ነው።
ይህ የኦሕዴድ ገረድ አማራ ክልል ገብቶ ከተመለሰ በቀጣይ በሕዝባችን ላይ የሚፈጸም እልቂት አለ ማለት ነው።

ከልጆቹና ከአጀቢዎቹ ጋር ከተሰዋው ኮሎኔል በላይ የሰሊጡ ጉዳይ እንግብግብ ካደረገህ አድማ በታኝ ወንድም ያለህ "የሚሊሻ ልጅ" መሆንህን መገመት አይከብድም።

በመከላከያ ሚኒስትር ስፖንሰር አድራጊነት የተሰባሰቡት እነ ኦፌኮ እና ኦነግ ምን ብለው መግለጫ ቢያወጡ ጥሩ ነው? "የኦሮሚያ መከላከያ ሠራዊት ይገንባ" 😂 አዲስ ከመገንባት ይልቅ የብርሐኑ ጁላን መከላከያ ሥሙን መቀየር አይሻልም ወይ? 😁

የአፋሕድን በቅጥፈትና በተንኮል የተሞላ የሰሞኑን የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ብትንትን አድርጎ ማሳየት ለቻለው የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተአማራ መግለጫ ያለኝን አድናቆት መናገር እፈልጋለሁ። እንዲህ ነው መግለጫ❗️
+2
የአፋሕድን በቅጥፈትና በተንኮል የተሞላ የሰሞኑን የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ብትንትን አድርጎ ማሳየት ለቻለው የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተአማራ መግለጫ ያለኝን አድናቆት መናገር እፈልጋለሁ። እንዲህ ነው መግለጫ❗️

በጮሬሳ እና በዳንግላ ማሰቃያ ጣቢያ ሲሰቃዩ ከነበሩ ወገኖች መሀከል የተወሰኑት ተፈትተዋል። በቂሊንጦ፣ በአባሳሙኤልና በቃሊቲ ወሕኒዎች ታጉረው ከሁለት ዓመት በላይ የቆዩ ወገኖችስ መቼ ነው የሚፈቱት?

ፋኖን ከፋኖ ጋር ማታኮስን የጀመረው ብሎም በአንድ ጠቅላይ ግዛት አንድ የፋኖ አደረጃጀት የሚለውን መፎክር ተግባራዊ ያደረገው ማን ነበር? ማጀቴ ትመስክር!! አዋክባችሁ ለብልጽግና ያስረከባችሁት አርበኛ አሰግድና የተጫወታችሁበት መኖሪያ ቤቱ ይመስክር!! እንዴት እንደምትቀፉኝ እኮ!!