Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 355 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 647,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 355 名订阅者。
根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -147,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.56% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 381 次浏览,首日通常累积 1 659 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 355
订阅者
-1024 小时
-427 天
-14730 天
帖子存档
14 354
በመከላከያ ሚኒስትር ስፖንሰር አድራጊነት የተሰባሰቡት እነ ኦፌኮ እና ኦነግ ምን ብለው መግለጫ ቢያወጡ ጥሩ ነው?
"የኦሮሚያ መከላከያ ሠራዊት ይገንባ" 😂
አዲስ ከመገንባት ይልቅ የብርሐኑ ጁላን መከላከያ ሥሙን መቀየር አይሻልም ወይ? 😁
14 354
+2
የአፋሕድን በቅጥፈትና በተንኮል የተሞላ የሰሞኑን የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ብትንትን አድርጎ ማሳየት ለቻለው የአማራ ፋኖ በወሎ ቤተአማራ መግለጫ ያለኝን አድናቆት መናገር እፈልጋለሁ። እንዲህ ነው መግለጫ❗️
14 354
በጮሬሳ እና በዳንግላ ማሰቃያ ጣቢያ ሲሰቃዩ ከነበሩ ወገኖች መሀከል የተወሰኑት ተፈትተዋል። በቂሊንጦ፣ በአባሳሙኤልና በቃሊቲ ወሕኒዎች ታጉረው ከሁለት ዓመት በላይ የቆዩ ወገኖችስ መቼ ነው የሚፈቱት?
14 354
ፋኖን ከፋኖ ጋር ማታኮስን የጀመረው ብሎም በአንድ ጠቅላይ ግዛት አንድ የፋኖ አደረጃጀት የሚለውን መፎክር ተግባራዊ ያደረገው ማን ነበር?
ማጀቴ ትመስክር!!
አዋክባችሁ ለብልጽግና ያስረከባችሁት አርበኛ አሰግድና የተጫወታችሁበት መኖሪያ ቤቱ ይመስክር!!
እንዴት እንደምትቀፉኝ እኮ!!
14 354
አዲሱ ፖስፖርት (የስዕል ደብተር) በውስጡ የያዛቸው ምስሎች😂
አሳዬ ደርቤ
➖➖➖
👉ቡና
👉ዘነዘና
👉ጀበና
👉ስኒ
👉ዋልያ
👉የኢትዮጵያ ካርታ
👉የግዕዝ ቁጥር
👉አደይ አበባ
👉ኮከብ
👉በገና
👉ፍሬም
👉ድምላይት
👉ሰሜን ተራሮች
👉ሰፌድ😂
14 354
እኔ የምደግፈው ከጎጃም፣ ከወሎ፣ ከሸዋና ከጎንደር ወንድሞቹ ጋር አብሮ ለመሥራት እየተዘገጄ ያለውን የፋኖ ክንፍ እንጂ ዘመነ ካሴን ተጠይፎ ሞገስ ዘውዱ ጋር የሚሞዳሞደውን ጸረ አማራ ስብስብ አይደለም።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
