es
Feedback
እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

Ir al canal en Telegram

አድራሻ 4ኪሎ ቅ/ስላሴ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0942563535/0900003919። በፊልም ጥበብ አለምን እንስራ

Mostrar más
2 429
Suscriptores
+624 horas
+97 días
+3530 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+19
en 0 canales
junio '26
+82
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+54
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+54
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+90
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+62
en 2 canales
Get PRO
enero '26
+66
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+105
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+110
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+78
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+66
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+64
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+66
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+63
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+61
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+48
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+64
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+41
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+81
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+81
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+74
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+80
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+49
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+45
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+51
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+68
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+32
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+63
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+41
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+107
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+55
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+75
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+110
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+89
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+43
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+60
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+48
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+37
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+45
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+37
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+86
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+30
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+54
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+46
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+54
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+113
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+156
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+61
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+124
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+141
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+28
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+36
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+14
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+11
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+18
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+40
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+31
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+49
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+28
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+236
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
08 julio+7
07 julio+3
06 julio+1
05 julio0
04 julio+1
03 julio+2
02 julio+3
01 julio+2
Publicaciones del Canal
2
📌 "Integrating ai in filmmaking(ኤአይን ከፊልም ስራ ጋር ስለማሰናሰን)" በሚል ርዕስ ወጣቱ የፊልም ሰሪ አቤል መካሻ በኮሌጃችን ተገኝቶ የ2 ሰዓት የማማር ጊዜን ያሳልፋል። በነፃ
📌 "Integrating ai in filmmaking(ኤአይን ከፊልም ስራ ጋር ስለማሰናሰን)" በሚል ርዕስ ወጣቱ የፊልም ሰሪ አቤል መካሻ በኮሌጃችን ተገኝቶ የ2 ሰዓት የማማር ጊዜን ያሳልፋል። በነፃ መጥታችሁ ታደሙ ሲል እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ይጋብዛችኋል። ቀን = ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ቦታ= እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከምናብ እስከ ገቢር
350
3
ክረምቱን አንድ ስኪል በመማር እኛ ጋር ያሳልፉት። በአስተማማኝ ግብዓት ይማሩ! በመደበኛውም ምዝገባ አለ:- ➡️በዲፕሎማ(ደረጃ-4)፣ ➡️ የአንድ ዓመት(አጠቃላይ ፊልም አሰራር)፣ ➡️ የ9ወር ኦዲዮ-+1
ክረምቱን አንድ ስኪል በመማር እኛ ጋር ያሳልፉት። በአስተማማኝ ግብዓት ይማሩ! በመደበኛውም ምዝገባ አለ:- ➡️በዲፕሎማ(ደረጃ-4)፣ ➡️ የአንድ ዓመት(አጠቃላይ ፊልም አሰራር)፣ ➡️ የ9ወር ኦዲዮ-ቪዥዋል(ከትወና፣ዝግጅትና ፅሁፍ ውጪ ሁሉንም ዲጂታል   ኮርሶች)፣ ➡️ የ3 ወር(የሚፈልጉትን 2ኮርስ በጥሩ ሁኔታ) ➡️ የ2 ወር( ዲጂታል ሚዲያ ማኔጅመንትና ኮንቴንት ፈጠራ) እና ➡️ የ 1ወር(VIP የመረጡትን 1 ኮርስ) #summercourse #የክረምትትምህርት #endriasfilmcollege #ፊልም #bestfilmschool #film #summercourses ቲክቶክ=https://vt.tiktok.com/ZSCbWMeQ3/ ፌስቡክ= https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02ZgotzXG1rMnXyokuXQzLRuchZUjYKZSYmGq1ik6ZunrQPRXC7F8xKBsRWXGaX8HAl&id=100066865897632&mibextid=ZbWKwL ኢንስታግራም= https://www.instagram.com/reel/DaN9S0PCKAj/?igsh=NzNnaTVuYTNtZWNo
674
4
Sin texto...
1
5
ይህ የኢንስታግራም አካውንታችን ነው Follow ያድርጉን።እናመሠግናለን። https://www.instagram.com/reel/DaN9S0PCKAj/?igsh=NzNnaTVuYTNtZWNo
ይህ የኢንስታግራም አካውንታችን ነው Follow ያድርጉን።እናመሠግናለን። https://www.instagram.com/reel/DaN9S0PCKAj/?igsh=NzNnaTVuYTNtZWNo
746
6
የስራ ማስታወያ ቀን 25/10/2018 ዓ.ም 📌 እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ብቻ ለጨረሱ ➡️ የስራ መደቡ : - ስክሪፕት ፀሃፊ(ለሚታወቅ የቴሌቪዥን ጣቢያ) ➡️ ብዛት =5 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የ
የስራ ማስታወያ                ቀን 25/10/2018 ዓ.ም 📌 እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ብቻ ለጨረሱ ➡️ የስራ መደቡ : - ስክሪፕት ፀሃፊ(ለሚታወቅ የቴሌቪዥን ጣቢያ) ➡️ ብዛት =5 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ ተሰጥኦ ያለው  ጀማሪም ቢሆን ችግር አይደለም ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :-  አ.አ አካባቢ ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
735
7
+4
Sin texto...
927
8
+8
Sin texto...
1 033
9
+9
Sin texto...
849
10
ሰኔ 22/218 ዓ.ም ፕ/ር ላውረንት ቫን ላንከር በቀጠሯችን መሰረት በኮሌጃችን በጣም ጥሩ የወርክሾፕ ቆይታን አድርጓል። በተለያዩ ሀገራት እየተዘዋወረ ካካበተው ልምድና መረዳቱ አካፍሎናል። ታዳሚዎችም ልዩ ልዩ ሀሳቦችን አንስተው ጥሩ የመማማር ጊዜን አሳልፈዋል። ይህ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው መሆኑን አውቃችሁ በቀጣይም ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። #followerseveryone #endriasfilmcollege #film #storytelling #antropologiavisual #ሲኒማ #ፊልማችን
657
11
ልትነቁ ይገባል !! እናንት ኢትዮጵያውያን ለምን የራሳችሁን የሲኒማ አተራረክ መንገድ ይዛችሁ ወደ ዓለም መድረክ አትቀርቡም? ብዙ አቅም ኖሯችሁ ሲያበቃ ለምን የሆሊውድ ቅጅ(Carbon copy of H+1
ልትነቁ ይገባል !! እናንት ኢትዮጵያውያን ለምን የራሳችሁን የሲኒማ አተራረክ መንገድ ይዛችሁ ወደ ዓለም መድረክ አትቀርቡም? ብዙ አቅም ኖሯችሁ ሲያበቃ ለምን የሆሊውድ ቅጅ(Carbon copy of Hollywood or heavily influenced by Hollywood structure) መስራት ላይ ትመሰረታላችሁ?  ዓለምም'ኮ አዲስ ነገር ነው የሚፈልገው። እንደበያይነቱ ምግባችን አስፈላጊነት እንደማለት ነው።   ያው አንትሮፖሎጂ ሰዎችን፣ ባህላቸውን፣ እሴቶቻቸውን፣ ቋንቋቸውን፣ ልማዶቻቸውን እና ማህበራዊ ኑሮአቸውን የሚያጠና የት/ት ዘርፍ ነው በቀላል አገላለፅ። ፊልም ደግሞ የእነዚህን ታሪክ እያሰናሰነ በምስልና በድምፅ እየቀዳ የሚያቀርብ ጥበብ  ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ እጅግ የታደለች አገር ናት። ልትነቁ ይገባል እያለ በአጭር የትውውቅና የቀጠሮ ጊዜያችን ዕለት እየነገረን ነበር። ታዋቂው የአገራችንን ፊልም ሰሪ ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ አንስተው በደፈናው የጀመረላችሁ ላይ በደንብ አልገፋችሁበትም ስለርሱም እንመክራለን ብለዋል። 📆 ዕለት= ሰኔ ሰኞ 22/2018 ዓ.ም 🗺️  4ኪሎ በሚገኘው እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ተገኝተው ➡️  ወርክሾፑ ምንም አይነትምንም ክፍያ የለውም። እንዳያመልጥዎ! ለሚፈልጉ ያጋሯቸው፡፡ #followerseveryone #endriasfilmcollege #film #storytelling #antropologiavisual #ሲኒማ #ፊልማችን
885
12
የወርክሾፕ ግብዣ! "የፊልም ጥበብና አንትሮፖሎጂ ምን ያክል ይመጋገባሉ" በሚል ርዕሰ ፕ/ር ላውረንት ቫን ላንከር ሰኔ 22/2018 ዓ.ም 4ኪሎ ቀን 7፡00 በእንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ተገኝተው የ3 ሰዓት ወርክሾፕ ይሰጣሉ፡፡ እርስዎ በነፃ ተጋብዘዋል፡፡ ፕ/ር ላውረንት ቫን ላንከር በፊልም እና በአንትሮፖሎጂ የተማሩ ሲሆን፣ በኦዲዮቪዥዋል አርት የዶክትሬት ዲግሪ አላቸው። ከ20 ዓመታት በላይ በአውሮፓ በሚገኙ የፊልም ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስተምረዋል። በኤክስ-ማርሴይ ዩኒቨርሲቲ የኦዲዮቪዥዋል አንትሮፖሎጂ ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ አስራ ስድስት ፊልሞችን (የሙከራ፣ ዘጋቢ እና ልቦለድ [ፊዩቸር]) ሰርተው ዘጠኝ ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን አሸንፈዋል። ወርክሾፑ እንዳያመልጥዎ! ለሚፈልጉ ያጋሯቸው፡፡ #followerseveryone #endriasfilmcollege #film #storytelling #antropologiavisual #ሲኒማ #ፊልማችን
914
13
Sin texto...
843
14
የስራ ማስታወያ ቀን 19/10/2018 ዓ.ም 📌 እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ብቻ ለጨረሱ ➡️ የስራ መደቡ : - ስክሪፕት ፀሃፊ(ለተከታታይ ድራማ) ➡️ ብዛት =3 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ
የስራ ማስታወያ                ቀን 19/10/2018 ዓ.ም 📌 እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ብቻ ለጨረሱ ➡️ የስራ መደቡ : - ስክሪፕት ፀሃፊ(ለተከታታይ ድራማ) ➡️ ብዛት =3 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ ተሰጥኦ ያለው  ጀማሪ ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :-  አ.አ ፍዬል ቤት አካባቢ ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
1 069
15
ለክረምት ሰልጣኞች ልዩ የስራ ዕድል ተመቻችቷል!
1 156
16
Sin texto...
1 034
17
አዲስ ቲቪ ያወጣው የስራ ማስታወቂያ ነው ።ሞክሩ ።ወደ እነርሱ ብቻ እንድታመለክቱ ትለመናላችሁ።+2
አዲስ ቲቪ ያወጣው የስራ ማስታወቂያ ነው ።ሞክሩ ።ወደ እነርሱ ብቻ እንድታመለክቱ ትለመናላችሁ።
1 313
18
+4
Sin texto...
1 438
19
በጋሽ ኃይሌ ገሪማ "ጤዛ" ፊልም ላይ በትወና ብቃታቸው እጅግ ያስደነቁን ወይዘሮ ታክላ በዬነ( ታታ ታከል) በማረፋቸው ለአድናቂ እና ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እየተመኘን እንደ ፊልም ተቋም ሀዘናችንን+9
በጋሽ ኃይሌ ገሪማ "ጤዛ" ፊልም ላይ በትወና ብቃታቸው እጅግ ያስደነቁን ወይዘሮ ታክላ በዬነ( ታታ ታከል) በማረፋቸው ለአድናቂ እና ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እየተመኘን እንደ ፊልም ተቋም ሀዘናችንን ለመግለፅ እንወዳለን። ታታ ታከል በ non actor ምሳሌነት ሲጠቀሱ ይኖራሉ።
1 171
20
https://vt.tiktok.com/ZSQ4EXH3Q/
1 297