እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College
Відкрити в Telegram
አድራሻ 4ኪሎ ቅ/ስላሴ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0942563535/0900003919። በፊልም ጥበብ አለምን እንስራ
Показати більше2 452
Підписники
-324 години
-47 днів
Немає даних30 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+6
в 0 каналах
вересень '26
+46
в 0 каналах
Get PRO
серпень '26
+35
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+73
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+82
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+54
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+54
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+90
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+62
в 2 каналах
Get PRO
січень '26
+66
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+105
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+110
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+78
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+66
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+64
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+66
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+63
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+61
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+48
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+64
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+81
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+81
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+74
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+80
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+49
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+51
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+68
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+63
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+41
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+107
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+75
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+110
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+89
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+43
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+60
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+48
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+45
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+86
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+30
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+54
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+46
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+54
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+113
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+156
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+61
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+124
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+141
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+28
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+36
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+14
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+11
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+18
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+40
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+31
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+49
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+28
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+236
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 06 жовтня | +2 | |||
| 05 жовтня | 0 | |||
| 04 жовтня | 0 | |||
| 03 жовтня | +1 | |||
| 02 жовтня | +1 | |||
| 01 жовтня | +2 |
Дописи каналу
በጣም አስቸኳይ ለአሁን (ከተለጠፈበት ጊዜ ጀምሮ በ3 ሰዓታት ውስጥ የሚያመለክትና ከኮሌጃችን ተምሮ የጨረሰ ቅድሚያ ዕድል ያገኛል)
የስራ ማስታወያ
ቀን 26/01/2019 ዓ.ም
➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮ ኤዲተር
➡️ ብዛት =3
➡️ ፆታ = አይለይም
➡️ የስራ ልምድ= ልምድ ቢኖረው ይመከራል ካልሆነ በጣም አስተማማኝ አቅም ያለው
➡️ደሞዝ= በስምምነት(ጠቀም ያለ ከ20k በጀምሮ መደራደር ይችላል)
➡️የስራ ቦታ :- አ.አ መገናኛ አካባቢ
↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ
➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን::
📌 ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ።
➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
| 2 | የስራ ማስታወያ
ቀን 7/1/2019 ዓ.ም
➡️ የስራ መደቡ : - ግራፊክስ ዲዛይነር
➡️ ብዛት =2
➡️ ፆታ = አይለይም
➡️ የስራ ልምድ= ልምድ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል ጥሩ አቅም አለኝ የሚልም መሳተፍ ይችላል
➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት)
➡️የስራ ቦታ :- አ.አ 5ኪሎ አካባቢ
↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ
➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ።
➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል:: | 951 |
| 3 | ከአዳዲስ ግብዓቶች ጋር፤በአስተማማኝ አቅም ለ2019 ዓ.ም ምዝገባ ጀምረናል።
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የት/ት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ለዘመኑ ተስማሚ የሆኑ
* የሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንትና ይዘት ፈጠራ
* የግራፊክስ ዲዛይን
* የፊልም ፖርትፎሊዮ እና ሙያዊ ብራንዲንግ የሚሉ ኮርሶችን በሁሉም መደበኛ ፕሮግራሞቻችን ስር አካትተን እናንተን ለማስተማር በዝግጅት ላይ ነን።
እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ! ከምናብ እስከ ገቢር!
ስልክ:- 0900003919/0942563535
#filmcommunity#endriasfilmcollege#film
#ፊልም #filmregistration | 1 029 |
| 4 | መልካም አዲስ ዓመት! Happy Ethiopian new year!
2019 ዓ.ም። መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ። | 1 286 |
| 5 | በጣም አስቸኳይ ለአሁን (በ2 ሰዓታት ውስጥ የሚያመለክት ይጠቀማል)
የስራ ማስታወያ
ቀን 28/12/2018 ዓ.ም
➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮ ኤዲተር
➡️ ብዛት =2
➡️ ፆታ = አይለይም
➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው
➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት)
➡️የስራ ቦታ :- አ.አ 22 ( ለ22 ቅርብ የሆነ)
↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ
➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ።
➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል:: | 1 785 |
| 6 | Немає тексту... | 1 495 |
| 7 | ምስጋና
በበርካታ ፊልም፣የማስታወቂያና ሙዚቃ ክሊፖች ላይ በሲኒማቶግራፈርነት የሰራው ዳንኤል ግርማ "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ እጅግ ጠቃሚ የውይይት ጊዜን ስለሰጠኽልን በተማሪዎቻችንና በዕለቱ በተገኙ የፊልም ሰዎች ስም ከልብ እናመሠግናለን።
መሰል ፕሮግራም ይቀጥላል። በሚቀላችሁ ከዚህ በታች በተቀመጡ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ልትከታተሉን ትችላላችሁ።
ቴሌግራም= https://t.me/endifilm
ቲክቶክ=
https://vt.tiktok.com/ZSCbWMeQ3/
ፌስቡክ= https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02ZgotzXG1rMnXyokuXQzLRuchZUjYKZSYmGq1ik6ZunrQPRXC7F8xKBsRWXGaX8HAl&id=100066865897632&mibextid=ZbWKwL
ኢንስታግራም= https://www.instagram.com/reel/DaN9S0PCKAj/?igsh=NzNnaTVuYTNtZWNo
ዩቲዩብ=
https://youtube.com/shorts/C_L8X_yIF-w?si=m2bkH9-Ncb_SheGs
#EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation | 1 236 |
| 8 | 🎬 ይህ ወርክሾፕ እንዳያመልጣችሁ!
እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ20 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል።
ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ።
ከስራዎቹ መካከል :-
➡️ ከፊልም - ፈረጃ፣ምናለሽ፣ትዝብት፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ።
➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ።
➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ።
📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ
ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
🎟 መግቢያ ፦ በነፃ!
#EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation | 1 |
| 9 | 🎬 ይህ ወርክሾፕ እንዳያመልጣችሁ!

#EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation | 1 943 |
| 10 | የስራ ማስታወያ
ቀን 24/11/2018 ዓ.ም
➡️ የስራ መደቡ : - ፎቶግራፈር/ ፎቶ ኤዲተር
➡️ ብዛት =2
➡️ ፆታ = አይለይም
➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው(ቀጥታ ገብቶ ለመስራት የማይቸገር)
➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት)
➡️የስራ ቦታ :- አ.አ ኮዬ ፈቸ መስራት የሚችል ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ
➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ።
➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል:: | 975 |
| 11 | 🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል!
እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል።
ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ።
ከስራዎቹ መካከል :-
➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ።
➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ።
➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ።
📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ
ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
🎟 መግቢያ ፦ በነፃ! | 1 436 |
| 12 | 🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል!
እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል።
ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ።
ከስራዎቹ መካከል :-
➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ።
➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ።
➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ።
📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ
ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
🎟 መግቢያ ፦ በነፃ!
#EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation | 1 |
| 13 | Немає тексту... | 1 250 |
| 14 | በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(ነገ 4:00 የኮሌጃችን መገኘት ለሚችል ብቻ)
ቀን 23/11/2018 ዓ.ም
➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮግራፈር፣ቪዲዮ ኤዲተር፣ግራፊክስ ዲዛይነር፣ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነር( በመረጡት ለአንድ ነባር የቴሌቪዥን ጣቢያ በብዛት ስለፈለጉ)
➡️ ብዛት =10
➡️ ፆታ = አይለይም
➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው( ለመስራት የማይቸገር)
➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት)
➡️የስራ ቦታ :- አ.አ
↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ
➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ።
➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል:: | 1 262 |
| 15 | 🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል!
እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል።
ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ።
ከስራዎቹ መካከል :-
➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ።
➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ።
➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ።
📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ
ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
🎟 መግቢያ ፦ በነፃ!
#EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation | 1 |
| 16 | Немає тексту... | 1 |
| 17 | ሰላም ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረትና በአጋር ተቋማት ትብብር በሚተገበረው Connect for Culture Africa (CfCA) ፕሮጀክት ስር የተዘጋጁትን ስድስት የአጭር ፊልሞች በይፋ የሚመረቁበትና በኢትዮጵያ የሥነ ጥበብና ባህል ዘርፍ ዙሪያ የውይይት የሚካሄድበት ዝግጅት ላይ በክብር ይጋበዛሉ።
📅 ቀን: ዓርብ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም. (24 July 2026)
🕠 ሰዓት: 11:30 ከሰዓት – 2:00 ምሽት (17:30–20:00)
📍 ቦታ: VIDEO Bet Cinema፣ አዲስ አበባ
https://maps.app.goo.gl/KQs4ZC6gtnDHhRSw8?g_st=ic
ይህ መርሃ ግብር የሥነ ጥበብና የባህል ሚና በዲሞክራሲ፣ በዘላቂ ልማት እና በማህበራዊ ተሳትፎ ላይ ያለውን አስፈላጊነት በጋራ ለመወያየት የተዘጋጀ ነው። በመገኘትዎ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን።
ለተጨማሪ መረጃ
+251913617324
መሰረት ካሳ
ሰላም ኢትዮጵያ | 1 387 |
| 18 | ሰላም ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረትና በአጋር ተቋማት ትብብር በሚተገበረው Connect for Culture Africa (CfCA) ፕሮጀክት ስር የተዘጋጁትን ስድስት የአጭር ፊልሞች በይፋ የሚመረቁበትና በኢትዮጵያ የሥነ ጥበብና ባህል ዘርፍ ዙሪያ የውይይት የሚካሄድበት ዝግጅት ላይ በክብር ይጋበዛሉ።
📅 ቀን: ዓርብ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም. (24 July 2026)
🕠 ሰዓት: 11:30 ከሰዓት – 2:00 ምሽት (17:30–20:00)
📍 ቦታ: VIDEO Bet Cinema፣ አዲስ አበባ
https://maps.app.goo.gl/KQs4ZC6gtnDHhRSw8?g_st=ic
ይህ መርሃ ግብር የሥነ ጥበብና የባህል ሚና በዲሞክራሲ፣ በዘላቂ ልማት እና በማህበራዊ ተሳትፎ ላይ ያለውን አስፈላጊነት በጋራ ለመወያየት የተዘጋጀ ነው። በመገኘትዎ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን።
ለተጨማሪ መረጃ
+251913617324
መሰረት ካሳ
ሰላም ኢትዮጵያ | 1 |
| 19 | በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(እስከ ዛሬ 7:00 ለሚያመለክቱ ብቻ)
ቀን 8/11/2018 ዓ.ም
➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮ ኤዲተር
➡️ ብዛት =2
➡️ ፆታ = አይለይም
➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው ጀማሪም ቢሆን ችግር አይደለም
➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት)
➡️የስራ ቦታ :- አ.አ
↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ
➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ።
➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል:: | 1 719 |
| 20 | Немає тексту... | 2 015 |