ch
Feedback
እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

እንድርያስ የፊልም ኮሌጅ/Endrias film College

前往频道在 Telegram

አድራሻ 4ኪሎ ቅ/ስላሴ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ፎቅ ስልክ 0942563535/0900003919። በፊልም ጥበብ አለምን እንስራ

显示更多
2 448
订阅者
+124 小时
-67 天
-1330 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+17
在0个频道中
八月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+73
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+82
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+54
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+54
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+90
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+62
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+66
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+105
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+110
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+66
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+64
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+66
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+63
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+61
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+64
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+81
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+81
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+74
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+80
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+68
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+107
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+75
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+110
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+89
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+60
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+45
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+86
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+54
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+113
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+156
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+61
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+124
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+141
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+40
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+31
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+49
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+28
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+236
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
14 九月+5
13 九月+1
12 九月0
11 九月+1
10 九月0
09 九月+2
08 九月+1
07 九月0
06 九月0
05 九月0
04 九月+1
03 九月+3
02 九月+1
01 九月+2
频道帖子
መልካም አዲስ ዓመት! Happy Ethiopian new year! 2019 ዓ.ም። መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ።
መልካም አዲስ ዓመት! Happy Ethiopian new year! 2019 ዓ.ም። መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ።

2
በጣም አስቸኳይ ለአሁን (በ2 ሰዓታት ውስጥ የሚያመለክት ይጠቀማል) የስራ ማስታወያ                ቀን 28/12/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮ ኤዲተር ➡️ ብዛት =2 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :-  አ.አ 22 ( ለ22 ቅርብ የሆነ) ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
1 018
3
没有文字...
1 495
4
ምስጋና በበርካታ ፊልም፣የማስታወቂያና ሙዚቃ ክሊፖች ላይ በሲኒማቶግራፈርነት የሰራው ዳንኤል ግርማ "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ እጅግ ጠቃሚ የውይይት ጊዜን ስለሰጠኽልን በተማሪዎቻች+5
ምስጋና በበርካታ ፊልም፣የማስታወቂያና ሙዚቃ ክሊፖች ላይ በሲኒማቶግራፈርነት የሰራው ዳንኤል ግርማ "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ እጅግ ጠቃሚ የውይይት ጊዜን ስለሰጠኽልን በተማሪዎቻችንና በዕለቱ በተገኙ የፊልም ሰዎች ስም ከልብ እናመሠግናለን። መሰል ፕሮግራም ይቀጥላል። በሚቀላችሁ ከዚህ በታች በተቀመጡ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ልትከታተሉን ትችላላችሁ። ቴሌግራም= https://t.me/endifilm ቲክቶክ= https://vt.tiktok.com/ZSCbWMeQ3/ ፌስቡክ= https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02ZgotzXG1rMnXyokuXQzLRuchZUjYKZSYmGq1ik6ZunrQPRXC7F8xKBsRWXGaX8HAl&id=100066865897632&mibextid=ZbWKwL ኢንስታግራም= https://www.instagram.com/reel/DaN9S0PCKAj/?igsh=NzNnaTVuYTNtZWNo ዩቲዩብ= https://youtube.com/shorts/C_L8X_yIF-w?si=m2bkH9-Ncb_SheGs #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation
977
5
🎬 ይህ ወርክሾፕ እንዳያመልጣችሁ! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ20 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelli
🎬 ይህ ወርክሾፕ እንዳያመልጣችሁ! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ20 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም - ፈረጃ፣ምናለሽ፣ትዝብት፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ! #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation
1
6

1 630
7
የስራ ማስታወያ                ቀን 24/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ፎቶግራፈር/ ፎቶ ኤዲተር ➡️ ብዛት =2 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው(ቀጥታ ገብቶ ለመስራት የማይቸገር) ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :-  አ.አ ኮዬ ፈቸ መስራት የሚችል ቅርብ ቢሆን ይመረጣል ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
893
8
🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ!
1 289
9
🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ! #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation
1
10
没有文字...
1 153
11
በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(ነገ 4:00 የኮሌጃችን መገኘት ለሚችል ብቻ) ቀን 23/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮግራፈር፣ቪዲዮ ኤዲተር፣ግራፊክስ ዲዛይነር፣ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነ
በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(ነገ 4:00 የኮሌጃችን መገኘት ለሚችል ብቻ)                ቀን 23/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮግራፈር፣ቪዲዮ ኤዲተር፣ግራፊክስ ዲዛይነር፣ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነር( በመረጡት ለአንድ ነባር የቴሌቪዥን ጣቢያ በብዛት ስለፈለጉ) ➡️ ብዛት =10 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው( ለመስራት የማይቸገር) ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :-  አ.አ ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
1 158
12
🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Story
🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል! እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል። ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ። ከስራዎቹ መካከል :- ➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ። ➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ። ➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ። 📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) 🎟 መግቢያ ፦ በነፃ! #EndriasFilmCollege #VisualStorytelling #DanielGirma #Cinematography #Filmmaking #FilmWorkshop #EthiopianCinema #FilmEducation
1
13
没有文字...
1
14
ሰላም ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረትና በአጋር ተቋማት ትብብር በሚተገበረው Connect for Culture Africa (CfCA) ፕሮጀክት ስር የተዘጋጁትን ስድስት የአጭር ፊልሞች በይፋ የሚመረቁበትና በ
ሰላም ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረትና በአጋር ተቋማት ትብብር በሚተገበረው Connect for Culture Africa (CfCA) ፕሮጀክት ስር የተዘጋጁትን ስድስት የአጭር ፊልሞች በይፋ የሚመረቁበትና በኢትዮጵያ የሥነ ጥበብና ባህል ዘርፍ ዙሪያ የውይይት የሚካሄድበት ዝግጅት ላይ በክብር ይጋበዛሉ። 📅 ቀን: ዓርብ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 ዓ.ም. (24 July 2026)  🕠 ሰዓት: 11:30 ከሰዓት – 2:00 ምሽት (17:30–20:00)  📍 ቦታ: VIDEO Bet Cinema፣ አዲስ አበባ https://maps.app.goo.gl/KQs4ZC6gtnDHhRSw8?g_st=ic ይህ መርሃ ግብር የሥነ ጥበብና የባህል ሚና በዲሞክራሲ፣ በዘላቂ ልማት እና በማህበራዊ ተሳትፎ ላይ ያለውን አስፈላጊነት በጋራ ለመወያየት የተዘጋጀ ነው። በመገኘትዎ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። ለተጨማሪ መረጃ +251913617324 መሰረት ካሳ ሰላም ኢትዮጵያ
1 368
15

16
በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወያ(እስከ ዛሬ 7:00 ለሚያመለክቱ ብቻ)                ቀን 8/11/2018 ዓ.ም ➡️ የስራ መደቡ : - ቪዲዮ ኤዲተር ➡️ ብዛት =2 ➡️ ፆታ = አይለይም ➡️ የስራ ልምድ=ጥሩ አቅም ያለው  ጀማሪም ቢሆን ችግር አይደለም ➡️ደሞዝ= በስምምነት(በብቃትዎ ላይ የሚመሰረት) ➡️የስራ ቦታ :-  አ.አ ↗️ የስራው ሁኔታ= ቋሚ ➡️ ስራውን የምትፈልጉ በዚህ ዪዘር user= @al0254 ስለራሳችሁ በመፃፍ ከ CV ጋር አያይዘው ይላኩልን:: ባለሞያነት ዶክሜንት አሟልቶ ከመላክ ይጀምራልና በትክክል ስለራሳችሁ ገልፃችሁ ፃፉ። ➡️ማስታወሻ:- ኮሌጁ ለሚያመቻቻቸው ለሁሉም የስራ ትስስሮች ምንም አይነት ኮሚሽን የማይቀበል መሆኑን እያሳወቅን ይልቁንም እንደ አንድ ማህበራዊ ሃላፊነቱ ይወስደዋል::
1 719
17
+6
没有文字...
2 015
18
ወጣቱ ፊልም ሰሪ አቤል መካሻ ፈጠራን በማያውክ አግባብ ኤአይን ከፊልም ስራ ጥበብ ጋር(Integrating Ai in Filmmaking) ማሰናሰን በሚቻልባቸው አማራጮች ዙሪያ ከኮሌጃችን ተማሪዎችና ከተለያዬ አቅጣጫ ከመጡ የፊልም ሰዎች ጋር በጣም ጥሩ የውይይት ጊዜን አሳልፏል። ኮሌጁ ያመሠግንሀል። በየሁለት ሳምንቱ መሠል ወርክሾፕ የሚኖረን ይሆናል። ከምናብ እስከ ገቢር! From imagination to Screen! ቀን = ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ቦታ= እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ #endriasfilmcollege #AIFilmmaking #ፊልምስራ #summercourse #film #ፊልም #DigitalFilmmaking
1 615
19
没有文字...
2 562
20
📌 "Integrating ai in filmmaking(ኤአይን ከፊልም ስራ ጋር ስለማሰናሰን)" በሚል ርዕስ ወጣቱ የፊልም ሰሪ አቤል መካሻ በኮሌጃችን ተገኝቶ የ2 ሰዓት የማማር ጊዜን ያሳልፋል። በነፃ
📌 "Integrating ai in filmmaking(ኤአይን ከፊልም ስራ ጋር ስለማሰናሰን)" በሚል ርዕስ ወጣቱ የፊልም ሰሪ አቤል መካሻ በኮሌጃችን ተገኝቶ የ2 ሰዓት የማማር ጊዜን ያሳልፋል። በነፃ መጥታችሁ ታደሙ ሲል እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ይጋብዛችኋል። ቀን = ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም ቦታ= እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከምናብ እስከ ገቢር
2 189