2 452
Suscriptores
-624 horas
-127 días
-3630 días
Archivo de publicaciones
2 452
"አይ አብረን አንሆንም! አልደበረህም ኣ?" ምናምን ስትዪ ተስፋ አደረግኩኝ። ቸኩዬ ስለጠየኩሽ በራሴ የተወሰነ ተበሳጨሁ። አብረን ባንሆንም ያላለቀ ነገር ነበረኝ። እኔ ብቻ የምሰጥሽ መውደድ እያለኝ ምን አጣደፈኝ?! እንጂ አንቺ ልክ ነሽ።
ፊት ማንንብ አትችዪም እንዴ? ወይስ አውቀሽ ነው ይሄ ሁሉ ጊዜ?
ደ ደ ብ!
መውደድ መቀበል ካልሆነ መስጠት አትችዪም? መብትሽ ነው! ግን ደሞ የሰጪ ልብ ወደ መድማት እንደሚሻገር ማወቅ ሳትችዪ ነው እንዲህ ቆንጆ የሆንሽው?!
አዎ ደብሮኛል! አንገትሽን ስስምሽ ወንድምሽ ነበርኩ? 'ዛሬ አንገቴን ሳትስም?' ብለሽ የጻፍሽልኝ ቀን ወንድሜ ነው ብለሽ ነው?
መወደድን ብቻ መፈለግ ስራሽ ነው? በስንት ሰው ነው ራስሽን እያስወደድሽ ያለሽው? ከዚህ በሗላ እንዳታወሪ! መውደዴ እስኪያልቅ አንገትሽ እና ወ.ዘ.ተ የኔ ናቸው።
ጠብቂኝ በሗላ እጽፍልሻለሁ!
ባለጌ!
Semir amir ezel
2 452
[
ድንገት ተከስታ አስደነገጠቺኝ
እስካፈቅራት እንኳን ፋታም አልሰጠችኝ
ጅስሜን በውበት ፍም አቀጣጠለቺው
የልቤን አላውቅም ምን እንዳረገቺው
]
Semir ami ezel
2 452
ቡና እየተፈላ ነበር እና በመሃል ምን ያህል እንደናፈቅከኝ አስታወስኩኝ....
እውነት ለመናገር የትኛው የበለጠ እየፈላ እንደሆነ እራሱ አላውቅም
ምናልባት ናፍቆቴ🤔❤️
2 452
👧 Electric Hair Styling Hot Comb
🪞Fast Heating
🪞Ceramic press comb
🪞Smooths and softens all hair types
🪞Straightens unruly hair
🪞Auto shut-off for added safety
🪞Easy to use hair straightening comb
Available on hand
DM @hayu_smile
2 452
Allahume ini As aluke
For his teeth to fall out
Everytime he smiles for other girls😁😅
2 452
- اللهم_سنداً ، كـ سند رسول الله حين قال : لاتؤذوني في عائشة 🫂🤎.
- اللهم_حبـاً ، كـ حب النبي لـ خديجة
حين قال : إني قد رزقت حبها🫂🤎.
- اللهم_رقـة ، كـ رقة قلب النبي
حين قال : إنما فاطمة بضعةً مني فمن أغضبها أغضبني🫂🤎.
- اللهم_رحمـة ، كـ رحمة النبي بـ النساء ِ
حين قال : رفقًا رفقاً بـ القوارير
واستوصوا بـ النساء خيراً🫂🤎.
- اللهم_محبـة ، كـ محبة النبي
حين قال : لا تكرهو البنـات فـ إنهن المؤنسات الغاليات🫂🤎.
الصلاة والسلام عليك يا رسول الله.
2 452
የተዘጋን ይከፍታል፤
የተወሳሰበን ይፈታል፤
ሸክምን ያቀላል፤
ወንጀልን ያስምራል፤
:
ሶሉ ዐለል‐ሐቢብ
اللهم صل على محمد🫀
2 452
....ሁል ጊዜ ከሚስቱ ጋር በተከራከሩ እና በመካከላቸው አለመግባባት በተፈጠረ ቁጥር
ልብስሽን ለባብሺና ነይ ተከተይኝ ይላት እና ወደ ቆንጆ ቦታ ወስዶ ቁጣዋን እና ንዴቷን እስክትረሳው ድረስ ያዝናናት ነበር
እህቱም ለምን እንዲ እንደሚያደርግ ስጠይቀው እንዲ አላት
እሷ እኮ የቲም ናት ተጨቃጭቀን ሲከፋት እንኳን ምትሄድበት የለም ለዛ ነው ወደ ቆንጆ ቦታ ወስጄ ቁጣዋ እንዲበርድ እንድትረሳው እና እንድትረጋጋ ማደርጋት🥹🤌
هذا هو الرجل بمعني الكلمة🫂🤎.
2 452
አንዳንድ ሀሳቦች አሉ
የሚታሰቡ ግን የማይነገሩ....
ቢባሉ ቢነገሩ ጥሩ... ግን መባል ስላሌለባቸው እኛ ጋር የቀሩ እና የሚያስጨንቁን...
በማለታችን የሚያሳጡን በመቅረታቸው እኛን የጨረሱን ብዙ ሀሳቦች አሉን
ውስጣችን ግን ጎበዝ ነው አይደል☺️
2 452
Always remember habibti❤️
ስገጂ
relax
ብዙ እአትጨነቂ
በአላህ ላይ ትልቅ እምነት ይኑርሽ
never give up on urself
And ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር will be alright 😊
2 452
ሰላም EY LOGISTICS ነን
🏗️ የቤት ማጠናቀቂያ (Finishing) ዕቃዎች
ቤትዎን ዘመናዊና ውብ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ግብዓቶች በመንገድ ላይ ናቸው፦
የወለልና የግርግዳ ሴራሚኮች፦ ለቤትዎ ልዩ ድምቀት የሚሰጡ ጥራት ያላቸው ምርቶች።
ዘመናዊ መብራቶችና ጌጣጌጦች፦ ሳሎንዎንና መኝታ ቤትዎን የሚቀይሩ ማራኪ የቤት ውስጥ ብርሃን ሰጪዎች።
የቧንቧና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉና ዲዛይናቸው የዘመነ ምርቶች።
🚗 የመኪና መለዋወጫ (Spare Parts) ዕቃዎች
ለማንኛውም ዓይነት መኪና የሚሆኑ አስተማማኝና ኦሪጅናል መለዋወጫዎች በቅርብ ቀን ይደርሳሉ፦
የጎን እስፖክዮዎች፦ ለተለያዩ የሞተር ተሽከርካሪዎች የሚሆኑ ጥራት ያላቸው መስተዋቶች።
የፊትና የኋላ መብራቶች፦ በመንገድ ላይ የተሻለ እይታንና ውበትን የሚሰጡ ኦሪጅናል መብራቶች።
ሌሎች መለዋወጫዎች፦ እንደ ደንበኛው ፍላጎትና ትዕዛዝ የሚመጡ ማንኛቸውም የስፔር ፓርት አይነቶች።
እናመጣለን እዘዙን ስልካችንን bio ላይ አለ🔥
2 452
أنا الغرقان بعيونك🫠
ولا عندي سفينة نوح 🤷♀️
وتخيل وسط طوفان المشاعر
ضاع مجدافي
عطاك الله جمال
وشفت في قربك جمال الروح😻
هذا الوجه الي احلم به يجي كله على اكتافي🥹
