cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AAU Students Platform

This platform is used to share different reading materials and news regarding our precious UNIVERSITY 👉 For CAMPUS BASED PROMOTION 👉 For all year academic reliable information and news! 👇👇👇 @andineni1 @stp_ads

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 596
Suscriptores
+1424 horas
+907 días
+42330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ህዋስ ማዕከል በነገው እለት ግንቦት 10/ 2016 ዓ/ም ስታዲየም በሚገኘው የቀይ መስቀል ማህበር ጊቢ ውስጥ ከጠዋቱ 4 እስከ 11 ሰዓት የደም ልገሳ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን ለቲክቫህ በላከው መረጃ ገልጿል። ስለሆነም በመርሃግብሩ ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ አቅርቧል። ደም ሁሌ ተፈላጊ እንዲሆን የሚያረጉት ምክንያቶች ምንድናቸው ? - የተፈጥሮ እና የ ሰው ሰራሽ አደጋዎች መጨመር - የድንገተኛ ወረርሽኝ መከሰት - ዘመናዊ የህክምና አገልግሎት መስፋፋት - የደም እና የደም ተዋፅኦ የአገልግሎት ጊዜ አጭር መሆን/ ፕላስማ 1 አመት - ደም አማራጭ/መትክ/ የሌለው መድሀኒት መሆኑ  - ደም በ አይነት ብቻ ለ ታካሚው የሚሰጥ መሆኑ ደም የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው? - የደም ማነስ ህመምተኞች - ከፍተኛ የቀዶ ህክምና የሚስፈልጋቸው እና የካንሰር ህመምተኞች - በወሊድ ወቅት ብዙ ደም የሚፈሳቸው እናቶች - በተለያዩ የጤና ችግሮች ሳቢያ እንደተወለዱ ደም ሚፈሳቸው ህፃናት - በዘር ውርስ የሚመጡ የደም መድማትና መሟሸሽ ችግሮች ያሉባቸው። ደም ከመለገስ የሚገኙ ጥቅሞች ምንድናቸው? - የደም አይነት ያለ ክፍያ ማወቅ ይቻላል። - ሰዎች በ ደም እጥረት ምክንያት አይሞቱም። - የጤና ጠቀሜታ እንዳለው በ አንዳንድ ምርምሮች ሲገለፅ ማለትም ከ ሌሎች ደም ከማይለግሱት የተሻለ በ heart attack  የመጋለጣቸው አድል አነስተኛ ነው። ለበለጠ መረጃ፦ በ 0940512564 ይደውሉ ©tikvah @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
1
Readmission notice for 2017E.C. (2024/25 Semester I) @aau_platform
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Is Daytime Sleepiness Normal? Many of us experience the urge to nap during the day, often simply due to not getting enough sleep the night before. If you're slightly sleep-deprived, a short nap of 20-30 minutes can be quite beneficial. However, napping longer might interfere with your ability to fall asleep at night. Sleep experts recommend keeping the difference in waking times between weekdays and weekends to no more than 1-2 hours. If daytime sleepiness disrupts your night sleep, it's better to endure and adjust your sleeping habits gradually by enforcing a consistent bedtime and wake-up schedule. Moreover, there are over 60 recognized sleep disorders, several of which manifest as daytime sleepiness. These include conditions like low blood pressure, depression, iron deficiency, and sleep apnea. For instance, individuals with sleep apnea might fall asleep during conversations or even while driving. Age-related changes also play a role in increasing daytime sleepiness. Stay informed and healthy! 🌟 📌 @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
President Commends AAU-SIDA Cooperation Since 1979 @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
👍 1
For graduating class students , there is "Employability job readiness skill" training which is provided in collaboration of AAU-Students career development center and Dereja .com. After training completion you will get certificate. Who want to get training can register on the next link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf9zb_bAI6ETc5jHAVemce9aPoN8QYN4bmeoybJJY9wj-Txhw/viewform @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
Addis Ababa University- Employability and Job Readiness Training- 2024

CALL FOR SHORT-TERM TRAINING Addis Ababa University,Center for Higher Education Research and Training has planned to conduct short -term training on ”Doctoral Supervision ” and ”Academic Writing & Publishing” @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ30 አመታት ውስጥ በማርስ ሰዎች የሚኖሩበት ከተማ እንገነባለን - ኤለን መስክ በቀጣይ አስር አመታት ሰዎችን ማርስ ላይ ማስፈር እንደሚጀመርም የስፔስኤክስ መስራቹ ኤለን መስክ ተናግረዋል ©azam media @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
"ኤርፎን ጥዬ ነበር።ትቼው የሄድኩበትን ቦታ ስለማውቀው ወደዛ ሄድኩኝ። ነገር ግን በቦታው አልነበረም። መቀመጫውን አተኩሬ ስመለከት አንድ ወረቀት ባልተለመደ አቀማመጥ ተቀምጧል። ምንድነው ብዬ ሳየው እንዲህ የሚል ፅሑፍ ነበረው " እዚህ ኤርፎን የጣልከው ልጅ ከታች ባለው ስልክ ደውልልኝ" ይላል። ከዛም ደውዬለት ምልክቱን ነግሬው ሰጠኝ። ይህ የሆነው 5 ኪሎ ካምፓስ ነው። እናም ምስጋና እንድታቀርብልኝ እና የልጁ ስራ ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን ነው።" 👏AAIT @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
15👍 3😁 1
1500 1050 birr 🥳🥰 ታላቅ ቅናሽ ይህ የጆሮ ጌጥ አይደለም ብል ማን ያምነኛል!!! Ambie ear cuff ✅በሩጫ ጊዜ የሚያረጉት ✅በየትኛውም እንቅስቃሴ ከጆሮ       የማይወልቅ ✅ለወንዶችም ለሴቶችም በተጨማሪም ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸው ኢርፓዶች እና ስማርት watch ✅ P9 headset በ 1300 ብር ብቻ ✅W26 series8 smart watch በ      2000 ብር ብቻ ✅pro5 በ 800 birr ✅Ear pod pro made in USA በ 1500 birr ( በነጭ) ✅Ear pod pro made in USA በ 1700 birr ( በጥቁር) ✅i12 በ 500 birr ✅M10 በ 1K ለማዘዝ verified በሆነው አካውንታችን ብቻ ያዋሩን  👇👇👇 💠@discount_market1 💠    ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት 👇👇👇👇 🎁@sitota_market2🎁 ይቀላቀሉ!!! የገቡት ጥቂት ፍሬዎች ስለሆኑ በዚህ ዋጋ ሳያልቅ አሁኑኑ ይዘዙን Your satisfaction is our priority!
Mostrar todo...
2
Photo unavailableShow in Telegram
Experience sharing on personal development and professionalism For Students with disability only CEBS Student carrier development with Student Union 17th May, 2024 @7:30:LT Moot Court @AAU_PLATFORM
Mostrar todo...
👍 2