cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

AAU Students Platform

This platform is used to share different reading materials and news regarding our precious UNIVERSITY 👉 For CAMPUS BASED PROMOTION 👉 For all year academic reliable information and news! 👇👇👇 @andineni1 @stp_ads

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 640
مشترکین
+1724 ساعت
+877 روز
+40530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ጥቆማ ለ Fulbright African Research Scholars Program (FARSP) ያመልክቱ! የዩኒቨርሲቲ መምህር ነዎት? ምርምርዎትን በዩናይትድ ስቴትስ ማከናወን ይፈልጋሉ? ዓመታዊው የፉልብራይት አፍሪካ የምርምር ምሁራን ፕሮግራም (FARSP) 2025/26 ለአመልካቾች ክፍት ሆኗል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም ለማመልከት 👇 https://apply.iie.org/fvsp2025 ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት 👇 [email protected] (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) ©tikvah @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
P9 Stereo HiFi Wireless Bluetooth Headphone 📌 High-fidelity sound quality 📌 advanced intelligent noise cancellation 📌 The helmet body is sturdy and stylish 📌 side arms are adjustable and durable 📌 Wireless use with a transmission range of up to 10 meters 📌 Charge for 2 hours and use more than 8 hours Price :1,300 birr Inbox 📥@discount_market1 ተጨማሪ እቃዎችን ለማየት 👇👇👇 @sitota_market2 ይጎብኙ። Your satisfaction is our priority!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update #REGISTRAR For All AAU Students 👆 👆 @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። ©tikvah @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#Notice ΤΟ ALL UNDERGRADUATE REGULAR STUDENTS of #AAiT Online Students Council Election @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Dear first year students: AAU students Career Development Center in collaboration with Dereja.com organizes second round career counselling session. The orientation will held on Thursday May 23- Afternoon 8:30 (Local time) @ Mandella Hall. To attend please fill the next link : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeanNT83zT3MjMe2aH1mCcQ8PDyrbp9yP6mqi2RnKRqb1kH6w/viewform @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዕውቁ ፕሮፌሰር አስፋው አጥናፉ አረፉ *** በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምሕርት ቤት፣ የራዲዮሎጂ ትምሕርት ክፍል ባልደረባ የነበሩት ፕሮፌሰር አስፋው አጥናፉ፣ ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዓርብ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም አርፈዋል፡፡ ፕሮፌሰር አስፋው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ፋከልቲ፣ የሕክምና ዶክትሬት ዲግሪያቸውን በ1976 ዓ.ም አግኝተዋል፡፡ በአጠቃላይ ሐኪምነት አሰብ ሆስፒታል ካገለገሉ በኋላ በራዲዮሎጂ ስፔሽያሊቲ ትምህርት ከመጀመሪያ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች አንዱ በመሆን በ1981 ዓ.ም ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡ እንዲሁም በ2006 ዓ.ም በቦዲ ኢሜጂንግ ሰብ ሰፔሺያልቲ ፕሮግራም ከመጀመሪያዎቹ ሁለት ተመራቂዎች መካከል አንዱ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ ፕሮፌሰሩ በሰላሳ አምስት ዓመት የዩኒቨርሲቲ የአገልግሎት ዘመናቸው ብዙ ኃላፊነቶችን ተወጥተዋል፡፡ ለአራት ተርም በራዲዮሎጂ ዲፓርትመንት ኃላፊ ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከሰሜን አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትበብር በመፍጠር በትምህርት ከፍሉ የተለያዩ የሰብ ሰፔሻልቲ ትምህርቶች እንዲጀመሩ አድርገዋል፡፡ የራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ትምህርት በባችለር ዲግሪ እንዲሰጥ በማስቻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሲሆን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ የቴሌ ሜዲስን ዩኒት፣ በቀጣይም የኢ-ሄልዝ ማዕከል እንዲቋቋም ያደረጉ ሲሆን በኃላፊነት ደረጃም ሰርተዋል፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ራዲዮሎጂ ማህበርን ለመመሥረት ሃሳብ ከማመንጨት ጀምሮ ከመስራቾቹ አንዱ በመሆን የመጀመሪያ የማሕበሩ ፕሬዚደንት ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከሰላሳ አምስት በላይ የጥናት ጽሑፎችን ያሳተሙ ሲሆን ባደረጓቸው ጥናቶች በማስተማር፣ በጤና አገልግሎት፣ በማሕበረሰብ አገልግሎት እና በአጠቃላይ በዩኒቨርስቲው ሆነ በሐገር፣ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ባበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ በ2010 ዓ.ም የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም፣ የተለየያዩ አገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ተበርክተውላቸዋል፡፡ ፕሮፌሰር አስፋው ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበሩ፡፡ ሥርዓተ ቀብራቸውም ሰኞ፣ ግንቦት 12 ቀን 2016 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በመካኒሳ አቦ ቤተ ክርስቲያን ይፈጽማል።የዩኒቨርስቲያችን ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ጨምሮ የሥራ ባልደረቦቻቸው፣ ተማሪዎችና ጓደኞቻቸው በፕሮፌሰር አስፋው ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን የገለፁ ሲሆን ለቤተሶበቻቸው እና ወደጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡ @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
😭 5👍 2
#ስፖርት ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ። ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል። ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሀግብር ከ #አርሴናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው። እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል። አርሴናል ባለፈው አመትም ለዋንጫ ተቃርቦ ዋንጫውን ማግኘት ሳይችል መቅረቱ አይዘነጋም። ዘንድሮም በ2 ነጥብ ተበልጦ ዋንጫውን ሳያገኝ ቀርቷል። ሊቨርፑል አመቱን በ3ኛነት ሲያጠናቅቅ አስቶን ቪላ 4 ፣ ቶተንሃም 5 እንዲሁም ቼልሲ 6 ሆነው ጨርሰዋል። ባለ ብዙ ታሪኩ ማንቸስተር ዩናይትድ እጅግ በጣም ደካማ የተባለ አመትን በማሳለፍ በታሪኩ ዝቅተኛ የተባለው  8ኛ ደረጃ ይዞ ጨርሷል። የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ በመላው ዓለም በብዙ ሚሊዮን ተመልካችን ማግኘት የቻለ ጠንካራ የእግር ኳስ ፍልሚያ ሲሆን በሀገራችን #በኢትዮጵያም ሚሊዮኖች በተለይ ወጣቶች ውድድሩን ይከታተሉታል። ቲክቫህ ስፖርት @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#Tech_News 🖥nvidia ከቀደሙት በ30 እጥፍ የላቀ አቅም ያለውን አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ‘ሱፐርቺፕ’ ይፋ አድርጓል፡፡ ኩባንያው ባሳለፍነው ሳምንት በካሊፎርኒያ በተደረገ የቴክኖሎጂ አበልጻጊዎች ጉባኤ ላይ የጄኔሬቲቭ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤቶችን ለመፍጠር ወሳኝ የሆኑትን ቺፖች አስተዋውቋል፡፡ አዲስ የተዋወቀው ማይክሮ ቺፕ አማዞን፣ ጉግል፣ ማይክሮሶፍት እና ኦፕን ኤ.አይን በመሳሰሉ የኩባንያው ደንበኞች አገልግሎት ላይ እንደሚውል የቢ.ቢ.ሲ መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም በክላውድ አገልግሎቶች እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶችን በማበልፀግ ሂደት ወሳኝ ግብዓት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ኩባንያው ከማይክሮ ቺፑ በተጨማሪ ሰው መሰል ሮቦቶችን (ሂዩማኖይድ) ለማበልፀግ የሚያስችል ፕሮጀክት Gurt የተሰኘ ሥርዓት አስተዋውቋል፡፡ በዚህ ሥርዓት የሚሰለጥኑ ሮቦቶች የሰዎችን እንቅስቃሴ እና ንግግር በቀላሉ ለመረዳት እንደሚያስችላቸው ተገልጿል፡፡ ሮቦቶቹ ከዓለም ጋር እንዴት መስተጋብር መፍጠር እንደሚችሉ ከተሞክሮ እና ድግግሞች እንደሚማሩ ተዘግቧል፡፡ @AAU_PLATFORM
نمایش همه...
👍 2