es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Ir al canal en Telegram

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እረክት ብለው የሚወጡበት ግዛት ደርሰዋል ኢትዮ አርሰናል የኛ™ welcome ብላ ትቀበላለች 😍 ስለተከተሉን እናመሰግናለን ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Mostrar más
6 619
Suscriptores
-624 horas
-437 días
-13330 días
Archivo de publicaciones
ኤዜ በልምምድ ላይ።👌🏾

in training Vs on the pitch ኖኒ🔥

🚨 ኦሊቨር ሆልት (Daily Mail) ስለ ማንቸስተር ሲቲ ሊጣልበት ስለሚችለው ቅጣት ያወጣው ዘገባ! 🚨🔴⚪️ ⚠️ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ማንቸስተር ሲቲ በፋይናንሺያል ህግ ጥሰት (115 charges
🚨 ኦሊቨር ሆልት (Daily Mail) ስለ ማንቸስተር ሲቲ ሊጣልበት ስለሚችለው ቅጣት ያወጣው ዘገባ! 🚨🔴⚪️ ⚠️ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ማንቸስተር ሲቲ በፋይናንሺያል ህግ ጥሰት (115 charges) ጥፋተኛ ከተባለ በኋላ ወደ ቻምፒዮንሺፕ (Championship) የሚያወርደው ከፍተኛ የነጥብ መቀነስ (Points Deduction) እና ግዙፍ የገንዘብ መቀጮ እንደሚጣልበት ለምንጮች ገልጸዋል። የፕሪሚየር ሊግ አዘጋጆች ቅጣቱ ክለቡ ከሚያስገባው ይግባኝ በፊት (እስከ ጃንዋሪ በሚጠናቀቀው) እንዲታወቅ እየገፉበት ይገኛሉ። ክለቡ ወደ 4ኛ ዲቪዚዮን (League Two) ወይም ሙሉ በሙሉ ከሊጉ አይባረርም፤ ይልቁንም በቻምፒዮንሺፕ ደረጃም ተጨማሪ የነጥብ መቀነስ ተደርጎበት ለተከታታይ የውድድር ዘመናት እዚያው እንዲቆይ ሊደረግ እንደሚችል ተጠቅሷል። Source: Oliver Holt (Daily Mail)

👑 ቲየሪ ሄንሪ የባሎንዶር ስነ-ስርዓት መሪ (Co-host) ሆኖ ተሰየመ! 🔴⚪️ ቲየሪ ሄንሪ ከጋዜጠኛ ኬት ስኮት ጋር በመሆን የባሎንዶር (Ballon d'Or 2026) ሽልማት ስነ-ስርዓት በለንደ
+1
👑 ቲየሪ ሄንሪ የባሎንዶር ስነ-ስርዓት መሪ (Co-host) ሆኖ ተሰየመ! 🔴⚪️ ቲየሪ ሄንሪ ከጋዜጠኛ ኬት ስኮት ጋር በመሆን የባሎንዶር (Ballon d'Or 2026) ሽልማት ስነ-ስርዓት በለንደን ከተማ በጋራ የሚመሩ ይሆናል! 🇬🇧✨ 📅 ጥቅምት 16 (October 26, 2026) 🏟 ለንደን ፖላዲየም (London Palladium)

ጀማል ሙሲያላ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ከሮቡ ጨዋታ ውጪ ሆኗል ❌ ኦሊሴም የለም፣ ኑዌርም አጠራጣሪ ነው 🤔 ይተላለፍልን እንዳይሉ 😅
ጀማል ሙሲያላ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ከሮቡ ጨዋታ ውጪ ሆኗል ❌ ኦሊሴም የለም፣ ኑዌርም አጠራጣሪ ነው 🤔 ይተላለፍልን እንዳይሉ 😅

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ! ተጠናቀቀ ኖቲንግሃም ፎረስት 0-1 አርሰናል #ማዱኬ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ! ተጠናቀቀ ኖቲንግሃም ፎረስት 0-1 አርሰናል #ማዱኬ

🏆የ7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨወታ:- ⏰ እረፍት ' ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 አርሰናል
🏆የ7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨወታ:-            ⏰ እረፍት ' ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 አርሰናል

ክሪስቶስ ዞሊስ ባጋጠመው ጉዳት የሀምስትንሪንግ ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ርቆ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ ከባድ ጥረት እያደረገ ይገኛል። ተጫዋቹ ጥቅምት 14 ከኤቨርተን
ክሪስቶስ ዞሊስ ባጋጠመው ጉዳት የሀምስትንሪንግ ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ርቆ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ ከባድ ጥረት እያደረገ ይገኛል። ተጫዋቹ ጥቅምት 14 ከኤቨርተን ጋር ከሚደረገው ጨዋታ ወይም ከሊቨርፑል ጋር ከሚደረገው ትልቅ ፍልሚያ በፊት ሙሉ ብቃቱን አግኝቶ ለመሰለፍ በትልቁ እየተዘጋጀ ነው።

🗣ሞሪንሆ "እንደ ኢንተር ሚላን እና ሮማ ካሉ እጅግ ጠንካራ ተቀናቃኞች ጋር ባደረግናቸው ጨዋታዎች 6 ነጥቦችን ማሳካት ችለናል።"እነሱ ምርጦቹ ናቸው እያልኩ አይደለም፤ ምክንያቱም አርሰናል ይጠብቀና
🗣ሞሪንሆ "እንደ ኢንተር ሚላን እና ሮማ ካሉ እጅግ ጠንካራ ተቀናቃኞች ጋር ባደረግናቸው ጨዋታዎች 6 ነጥቦችን ማሳካት ችለናል።"እነሱ ምርጦቹ ናቸው እያልኩ አይደለም፤ ምክንያቱም አርሰናል ይጠብቀናል።"

ከ2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የቻምፒየንስ ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ።🇪🇺
ከ2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የቻምፒየንስ ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ።🇪🇺

የአርሰናል አስደናቂ ሪከርድ ቀጥሏል 💪 14 ተከታታይ የቻ/ሊግ የምድብ ጨዋታ ድሎች 🔥🔥 Translation: am-en Arsenal's amazing record continues 💪 14 consec
የአርሰናል አስደናቂ ሪከርድ ቀጥሏል 💪 14 ተከታታይ የቻ/ሊግ የምድብ ጨዋታ ድሎች 🔥🔥 Translation: am-en Arsenal's amazing record continues 💪 14 consecutive Champions League group game wins 🔥🔥

🚨 ዩሪ ቲምበር ፦🗣🇳🇱🔴⚪️ 💬 "ኖኒ ማዱኬ አየኝ፤ የመጀመሪያው ንክኪዬ ጥሩ ነበር ይህም የሥራውን ግማሽ ያህል ሠራ! ኖኒ 'ምታ፣ ምታ!' እያለ ይጮህ ነበር፤ ስለዚህ መምታት ግድ ሆነብኝ!
🚨 ዩሪ ቲምበር ፦🗣🇳🇱🔴⚪️ 💬 "ኖኒ ማዱኬ አየኝ፤ የመጀመሪያው ንክኪዬ ጥሩ ነበር ይህም የሥራውን ግማሽ ያህል ሠራ! ኖኒ 'ምታ፣ ምታ!' እያለ ይጮህ ነበር፤ ስለዚህ መምታት ግድ ሆነብኝ!" Translation: am-en 🚨 Yuri Timber :🗣🇳🇱🔴⚪️ 💬 "Noni Maduke saw me, my first touch was good which did half the job! Noni said 'hit, hit!' He was shouting. So I had to hit it!"

በነገራችን ላይ 3ቱን ጎል ለማስቆጠር 7 ደቂቃ ነው የፈጀብን
በነገራችን ላይ 3ቱን ጎል ለማስቆጠር 7 ደቂቃ ነው የፈጀብን

በ31 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች 22 ግብ እና አሲስት።👏🏾⭐️
በ31 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች 22 ግብ እና አሲስት።👏🏾⭐️

ኦሊሴ ዛሬ ቀይ ማየቱን ተከትሎ በሚቀጥለው ሳምንት ረቡዕ ከአርሰናል ከሚያደርጉት ጨዋታ ውጭ ሁኗል። ከኤዜ ጋር ዘንድሮ ያልፋቸዋል🙄
ኦሊሴ ዛሬ ቀይ ማየቱን ተከትሎ በሚቀጥለው ሳምንት ረቡዕ ከአርሰናል ከሚያደርጉት ጨዋታ ውጭ ሁኗል። ከኤዜ ጋር ዘንድሮ ያልፋቸዋል🙄

✅🎖
✅🎖

ማርቲን ኦዴጋርድ Vs ሊል ተቀይሮ ገብቶ ያደረገው እንቅስቃሴ።🪄

ጋቢ🚫

ብሩኖ Vs ሊል ያደረገው እንቅስቃሴ።👌🏾🇧🇷

😁🔥