ru
Feedback
ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Открыть в Telegram

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እረክት ብለው የሚወጡበት ግዛት ደርሰዋል ኢትዮ አርሰናል የኛ™ welcome ብላ ትቀበላለች 😍 ስለተከተሉን እናመሰግናለን ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Больше
6 916
Подписчики
-424 часа
-237 дней
-8530 день
Архив постов
ሚኬል ሜሪኖ በዓለም ዋንጫው ታሪክ በሁለት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተቀይሮ በመግባት የማሸነፍያ ግቦችን ማስቆጠር የቻለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።👏🇪🇸 Vs 🇵🇹 90+1' Vs 🇧🇪 88'
ሚኬል ሜሪኖ በዓለም ዋንጫው ታሪክ በሁለት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተቀይሮ በመግባት የማሸነፍያ ግቦችን ማስቆጠር የቻለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።👏🇪🇸 Vs 🇵🇹 90+1' Vs 🇧🇪 88'

🚨ኒውካስል ዩናይትድ ባለፉት 72 ሰዓታት ውስጥ ስለ ገብርኤል ማርቲኔሊ ዝውውር ከአርሰናል ጋር ንግግር ማድረጉ ተዘገበ። 🇧🇷👀🔴⚪️ [Source: CaughtOffside]
🚨ኒውካስል ዩናይትድ ባለፉት 72 ሰዓታት ውስጥ ስለ ገብርኤል ማርቲኔሊ ዝውውር ከአርሰናል ጋር ንግግር ማድረጉ ተዘገበ። 🇧🇷👀🔴⚪️ [Source: CaughtOffside]

🚨 ብሩኖ ጊማሬስ ለአርሰናል መፈረም እንደሚፈልግ እና ጉዳዩ ከቅድመ-ውድድር ዝግጅት በፊት እንዲቋጭ እንደሚፈልግ ለኤዲ ሃው በቀጥታ ነግሯቸዋል፤ ነገር ግን ኢሳክ እንዳደረገው በግዴታ ለመልቀቅ አይሞ
🚨 ብሩኖ ጊማሬስ ለአርሰናል መፈረም እንደሚፈልግ እና ጉዳዩ ከቅድመ-ውድድር ዝግጅት በፊት እንዲቋጭ እንደሚፈልግ ለኤዲ ሃው በቀጥታ ነግሯቸዋል፤ ነገር ግን ኢሳክ እንዳደረገው በግዴታ ለመልቀቅ አይሞክርም።  [@HandofArsenal]

⚔️ የአርሰናል የቅድመ-ውድድር ዘመን ስልጠናውን ሰኞ ሐምሌ 13 ይጀምራል። [ Ryan taylorsport ]
⚔️ የአርሰናል የቅድመ-ውድድር ዘመን ስልጠናውን ሰኞ ሐምሌ 13 ይጀምራል። [ Ryan taylorsport ]

🗣️ ቡካዮ ሳካ በእንግሊዝ እና በኖርዌይ መካከል ስለሚደረገው ወሳኝ የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ሲጠየቅ እንዲህ ብሏል፦ "እርግጥ ነው፣ ወደዚህ ውድድር ሙሉ በሙሉ 100% ዝግጁ ሆኜ ብመጣ ደስ
🗣️ ቡካዮ ሳካ በእንግሊዝ እና በኖርዌይ መካከል ስለሚደረገው ወሳኝ የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ሲጠየቅ እንዲህ ብሏል፦ "እርግጥ ነው፣ ወደዚህ ውድድር ሙሉ በሙሉ 100% ዝግጁ ሆኜ ብመጣ ደስ ይለኝ ነበር፤ ይህንንም ሁሉም ሰው ተረድቶታል። በክለቤ በኩል እጅግ በተሻለ ሁኔታ እና በእንክብካቤ ነው የተያዝኩት። አሁን ግን በጣም ጥሩ ስሜት ላይ ነኝ፤ ለጨዋታውም ዝግጁ ነኝ።" "እያንዳንዱ ጨዋታ ለእኔ የተለየ ቢሆንም፣ የአስተሳሰብ አቅጣጫዬ ግን ብዙም አይቀየርም። በቋሚነት ብጀምርም ሆነ ተቀይሬ ብገባ፣ ጨዋታው የሚፈልገውን ነገር ለማድረግ እሞክራለሁ፤ ግብ ማስቆጠርም ሆነ መከላከል፣ ወይም ሌላ ማንኛውም ነገር ቢሆን ማለት ነው። ዋናው ነገር ማሸነፍ ነው። የእኔ አስተሳሰብም ያ ነው።["AFC]

🚨 ፒዬሮ ሂንካፒዬ በኢኳዶር ለአጭር ጊዜ ከቆየ በኋላ የቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅት ለመጀመር ወደ አርሰናል ይመለሳል።
🚨 ፒዬሮ ሂንካፒዬ በኢኳዶር ለአጭር ጊዜ ከቆየ በኋላ የቅድመ-ውድድር ዘመን ዝግጅት ለመጀመር ወደ አርሰናል ይመለሳል።

🇫🇷 ዊሊያም ሳሊባ ሞሮኮን 2-0 ባሸነፉበት ጨዋታ ሙሉውን 90 ደቂቃ በመጫወትና ግብ ሳያስተናግድ በመውጣት፣ ወደ ዓለም ዋንጫው ግማሽ ፍጻሜ ያለፈ የመጀመሪያው የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል
🇫🇷 ዊሊያም ሳሊባ ሞሮኮን 2-0 ባሸነፉበት ጨዋታ ሙሉውን 90 ደቂቃ በመጫወትና ግብ ሳያስተናግድ በመውጣት፣ ወደ ዓለም ዋንጫው ግማሽ ፍጻሜ ያለፈ የመጀመሪያው የአርሰናል ተጫዋች ሆኗል

🗣️ ጠያቂ፡ ሚኬል አርቴታ ለአርሰናል ተጫዋቾች የዓለም ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት ምንም አይነት ፈተና አቅርቧል? 🗣️ ዊሊያም ሳሊባ፡ አዎ፣ ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ተጫዋቾች አንዱ ዋንጫውን ይዞ መም
🗣️ ጠያቂ፡ ሚኬል አርቴታ ለአርሰናል ተጫዋቾች የዓለም ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት ምንም አይነት ፈተና አቅርቧል? 🗣️ ዊሊያም ሳሊባ፡ አዎ፣ ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ተጫዋቾች አንዱ ዋንጫውን ይዞ መምጣት እንዳለበት ነግሮናል። 🗣️ አርቴታ ከዋንጫ ጋር የሚመለስ ማንኛውም የአርሰናል ተጫዋች ነፃ እራት እና የኩራት መብት እንደሚያገኝ ተናግሯል። 🗣️ ተስፋ አደርጋለሁ፣ የአሰልጣኙን ፍላጎት የምፈፅመው እኔ ነኝ

🚨🗣️ ማርቲን ኦዴጋርድ ከእንግሊዝ ጋር ተገናኝቶ ከዲክላን ራይስ ጋር ስለ መጫወቱ፡- "አዎ በጣም ትልቅ ዕድል ነው:: ለረጅም ጊዜ ድንቅ ነው, ከእሱ ጋር በመጫወት ሁሉንም ባህሪያት ማየት ትችላለ
🚨🗣️ ማርቲን ኦዴጋርድ ከእንግሊዝ ጋር ተገናኝቶ ከዲክላን ራይስ ጋር ስለ መጫወቱ፡- "አዎ በጣም ትልቅ ዕድል ነው:: ለረጅም ጊዜ ድንቅ ነው, ከእሱ ጋር በመጫወት ሁሉንም ባህሪያት ማየት ትችላለህ." "ሜዳውን ከእሱ ጋር በመካፈሌ በጣም ደስ ብሎኛል, ለረጅም ጊዜ ሲያደርግ የነበረውን ለማየት ይህ የማይታመን ነው. ፈተናውን በመጠባበቅ እና ሁሉንም ለማየት ቸኩዬለሁ."

🗣️ "አርሰናል ውስጥ በጣም ደስተኛ ነኝ፤ ከዚህ ውጪ ሌላ ነገር አልጠብቅም።" "ክለቡ ውስጥ እንደ ቤተሰብ አካል እንዲሰማኝ ያደርጉኛል።" ሚኬል ሜሪኖ ስለ ወደፊት ዕቅዱ ከ COPE ጋር ባደረገው
🗣️ "አርሰናል ውስጥ በጣም ደስተኛ ነኝ፤ ከዚህ ውጪ ሌላ ነገር አልጠብቅም።" "ክለቡ ውስጥ እንደ ቤተሰብ አካል እንዲሰማኝ ያደርጉኛል።" ሚኬል ሜሪኖ ስለ ወደፊት ዕቅዱ ከ COPE ጋር ባደረገው ቃለ-መጠይቅ።

🚨🚨||• BREAKING:-አርሰናል ክሪስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም ከክለብ ብሩጅ ጋር ወደ 35 ሚሊዮን ዩሮ በሚጠጋ ዋጋ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል። [Lianos kostas]🏅
🚨🚨||• BREAKING:-አርሰናል ክሪስቶስ ዞሊስን ለማስፈረም  ከክለብ ብሩጅ ጋር ወደ 35 ሚሊዮን ዩሮ በሚጠጋ ዋጋ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርቧል። [Lianos kostas]🏅

🗣 ኢላን መሊየር፦ "በዚህ ዓመት ከፍተኛ ቁጭት እና ቁርጠኝነት ይዤ ነው የተመለስኩት። አርሰናል እኔን በማስፈረሙ ትልቅ እና ትክክለኛ ሥራ መሥራቱን በሜዳ ላይ በተግባር ማረጋገጥ እፈልጋለሁ።" 🧤
🗣 ኢላን መሊየር፦ "በዚህ ዓመት ከፍተኛ ቁጭት እና ቁርጠኝነት ይዤ ነው የተመለስኩት። አርሰናል እኔን በማስፈረሙ ትልቅ እና ትክክለኛ ሥራ መሥራቱን በሜዳ ላይ በተግባር ማረጋገጥ እፈልጋለሁ።" 🧤🔴⚪️

🚨 ኢላን ሚስሊየር፦ "እጅግ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ። ሻምፒዮናዎቹን በመቀላቀሌ ለኔ ታላቅ ቀን ነው። አርሰናል በሊጉ ትልቁ ክለብ ነው፤ ስለዚህ ይህንን ግዙፍ ክለብ በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ። ይህ
🚨 ኢላን ሚስሊየር፦ "እጅግ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ። ሻምፒዮናዎቹን በመቀላቀሌ ለኔ ታላቅ ቀን ነው። አርሰናል በሊጉ ትልቁ ክለብ ነው፤ ስለዚህ ይህንን ግዙፍ ክለብ በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ። ይህ ለኔ ትልቅ ዕድል ነው። ቡድኑን በመቀላቀሌ እና የፕሪምየር ሊግ ዋንጫውን በድጋሚ (back-to-back) ለማሸነፍ በመጣጣሬ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ።" 🧤🔴⚪️

30 ቁጥር የሚለብስ ይሆናል ✅
30 ቁጥር የሚለብስ ይሆናል ✅

🚨 OFFICIAL | አርሰናል ኢላን ሚስሊዬን በይፋ ማስፈረሙን አረጋግጧል። 🧤🔴⚪️ እንኳን ወደ አርሰናል በሰላም መጣህ ኢላን! ❤️
🚨 OFFICIAL | አርሰናል ኢላን ሚስሊዬን በይፋ ማስፈረሙን አረጋግጧል። 🧤🔴⚪️ እንኳን ወደ አርሰናል በሰላም መጣህ ኢላን! ❤️

photo content

🚨በ ቀጣዮቹ ሳምንታት አርሰናል በንቃት ዝውውር ማድረግ ይጀምራል ። - ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🎖
🚨በ ቀጣዮቹ ሳምንታት አርሰናል በንቃት ዝውውር ማድረግ ይጀምራል ። - ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🎖

▪️|| ሜስለር ወደ አርሰናል... HERE WE GO [ Fabrizio Romano ]
▪️|| ሜስለር ወደ አርሰናል... HERE WE GO [ Fabrizio Romano ]

▪️|| የሜስለር ወደ አርሰናል መምጣት የአካዳሚ ቀዳሚ ግብ ጠባቂ የሆነውን እና የዋናው ቡድን ሶስተኛ ግብ ጠባቂ ቶሚ ሴትፎርድ በውሰት ወደ ሌላ ክለብ እንዲሄድ ሊያረገው ይችላል። 🎖[The Athl
▪️|| የሜስለር ወደ አርሰናል መምጣት የአካዳሚ ቀዳሚ ግብ ጠባቂ የሆነውን እና የዋናው ቡድን ሶስተኛ ግብ ጠባቂ ቶሚ ሴትፎርድ በውሰት ወደ ሌላ ክለብ እንዲሄድ ሊያረገው ይችላል። 🎖[The Athletic FC]

▪️|| አርሰናልን ለመቀላቀል የተስማማው ኤላን ሜስሊዬ በ 107 የ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች 198 ግቦች ተቆጥሮበታል ። በጨዋታ 1.8 ጎል ይቆጠርበታል ።
▪️|| አርሰናልን ለመቀላቀል የተስማማው ኤላን ሜስሊዬ በ 107 የ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች 198 ግቦች ተቆጥሮበታል ። በጨዋታ 1.8 ጎል ይቆጠርበታል ።

ኢትዮ አርሰናል የኛ™ - Статистика и аналитика Telegram-канала @arsenalyenga