en
Feedback
ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Open in Telegram

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እረክት ብለው የሚወጡበት ግዛት ደርሰዋል ኢትዮ አርሰናል የኛ™ welcome ብላ ትቀበላለች 😍 ስለተከተሉን እናመሰግናለን ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Show more
6 765
Subscribers
+224 hours
-57 days
-5830 days
Posts Archive
41 X 8 🔥

በዛሬው ጨዋታ ኦዴጋርድ የጨዋታው ኮኮብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል::
በዛሬው ጨዋታ ኦዴጋርድ የጨዋታው ኮኮብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል::

የሀቨርትዝ ጎል አርሰናል 1-1 ቼልሲ

የኦዴጋርድ ጎል

ስኬሊ🤯 💪🏾

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የ3ኛ ሳምንት የለንደን ደርቢ ጨዋታ ⏱ full time አርሰናል 2-1 ቼልሲ ⚽ ሃቨርትዝ 26' ⚽ ሮጀርስ 2' ⚽ ኦዴጋርድ 50
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የ3ኛ ሳምንት የለንደን ደርቢ ጨዋታ        ⏱ full time አርሰናል 2-1 ቼልሲ ⚽ ሃቨርትዝ 26' ⚽ ሮጀርስ 2' ⚽ ኦዴጋርድ 50

ዶናሩማ ላይ የሰራውን ግፍ ማርቲኔዝ ላይ ደገመው 😂

3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ :- 50' አርሰናል 2-1 ቼልሲ #ሀቨርት 25' #ሮጀርስ 2' #ኦዴ 49' - ኤምሬት

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የ3ኛ ሳምንት የለንደን ደርቢ ጨዋታ ⏱ እረፍት አርሰናል 1-1 ቼልሲ ⚽ ሃቨርትዝ 26' ⚽ ሮጀርስ 2'
+1
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የ3ኛ ሳምንት የለንደን ደርቢ ጨዋታ       ⏱ እረፍት አርሰናል 1-1 ቼልሲ ⚽ ሃቨርትዝ 26' ⚽ ሮጀርስ 2'

ጎልልልልልልልልልልልልል አርሰናልልልልልልልልልል ሃቨርትዝ አስቆጠረረረረረረረ አርሰናል 1-1 ቼልሲ

አርቴታ ስለ ኤዝሪ ኮንሳ የመጀመሪያ የአርሰናል አሰላለፍ ጅማሮ፦ 🗣️ “ኮንሳ በፕሪሚየር ሊጉ ለብዙ ዓመታት ተጫውቷል። በጣም ልምድ ያለው፣ ብልህ እና ጠንካራ ስብዕና ያለው ተጫዋች ነው። ስለዚህ ለ
አርቴታ ስለ ኤዝሪ ኮንሳ የመጀመሪያ የአርሰናል አሰላለፍ ጅማሮ፦ 🗣️ “ኮንሳ በፕሪሚየር ሊጉ ለብዙ ዓመታት ተጫውቷል። በጣም ልምድ ያለው፣ ብልህ እና ጠንካራ ስብዕና ያለው ተጫዋች ነው። ስለዚህ ለጨዋታው ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነው።”

አተተተተተተተተተተተተተተተተ
አተተተተተተተተተተተተተተተተ

shashe ወደ አቋሟ hare we go 😂

እየገቡ ነው
+3
እየገቡ ነው

▪️| የተጋጣሚ አሰላለፍ!
▪️| የተጋጣሚ አሰላለፍ!

▪️|| የክለባችን አሰላለፍ ! #OFFICIAL #COYG 🔴⚪️
▪️|| የክለባችን አሰላለፍ ! #OFFICIAL #COYG 🔴⚪️

የአርሰናል እና የቼልሲ የእስከዛሬ የእርስበርስ ግንኙነት :- 🔵 ቼልሲ 66 ጨዋታ አሸነፈ 🤝 62 ጨዋታ በአቻ ውጤት አጠናቀቁ 🔴 አርሰናል 87 ጨዋታ አሸነፈ
የአርሰናል እና የቼልሲ የእስከዛሬ የእርስበርስ ግንኙነት :- 🔵 ቼልሲ 66 ጨዋታ አሸነፈ 🤝 62 ጨዋታ በአቻ ውጤት አጠናቀቁ 🔴 አርሰናል 87 ጨዋታ አሸነፈ

❗️ የጨዋታ ቀን ❕ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የለንደን ደርቢ ተጠባቂ ጨዋታ 🔴 አርሰናል ከ ቼልሲ 🔵 📆 ዛሬ ፣ ጳጉሜ 1 ⏰ አመሻሽ 12:30 🏟️ ኤም
❗️ የጨዋታ ቀን ❕ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የለንደን ደርቢ ተጠባቂ ጨዋታ     🔴 አርሰናል ከ ቼልሲ 🔵     📆 ዛሬ ፣ ጳጉሜ 1     ⏰ አመሻሽ 12:30     🏟️ ኤምሬትስ ስቴዲየም     ❤️ ድል ለክለባችን አርሰናል!

በዘንድሮ የውድድር አመት ባገኙት ሬቲንግ መሰረት ከአርሰናል እና ከቼልሲ የተወጣጡ ምርጥ 11 (WhoScored)
በዘንድሮ የውድድር አመት ባገኙት ሬቲንግ መሰረት ከአርሰናል እና ከቼልሲ የተወጣጡ ምርጥ 11 (WhoScored)