ኢትዮ አርሰናል የኛ™
Ir al canal en Telegram
ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እረክት ብለው የሚወጡበት ግዛት ደርሰዋል ኢትዮ አርሰናል የኛ™ welcome ብላ ትቀበላለች 😍 ስለተከተሉን እናመሰግናለን ኢትዮ አርሰናል የኛ™
Mostrar más6 762
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-6230 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+26
en 0 canales
agosto '26
+146
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+91
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+92
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+115
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+42
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+105
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+87
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+119
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+130
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+94
en 1 canales
Get PRO
octubre '25
+79
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+189
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+361
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+396
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+359
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+250
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+313
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+138
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+237
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+342
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+267
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+183
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+204
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+158
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+270
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+153
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+93
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+109
en 1 canales
Get PRO
abril '24
+204
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+385
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+366
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+176
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+140
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+121
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+298
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+296
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+665
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+693
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+496
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+336
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+369
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+398
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+374
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+903
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+195
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+186
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+349
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+286
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+443
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+384
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+274
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+205
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+246
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+223
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+73
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+124
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+168
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+52
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+146
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+168
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+204
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+212
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+76
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+72
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+93
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+137
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+142
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+190
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+2 707
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 06 septiembre | 0 | |||
| 05 septiembre | +5 | |||
| 04 septiembre | +3 | |||
| 03 septiembre | +7 | |||
| 02 septiembre | +6 | |||
| 01 septiembre | +5 |
Publicaciones del Canal
| 2 | 🔜 ቀጣይ ጨዋታ | Next match
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ!
አርሰናል ከ ቼልሲ
🗓 ጷጉሜ 1 - እሁድ
⏰ ምሽት 12:30
🏟️ ኤምሬትስ
መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን አርሰናል | 1 276 |
| 3 | 🚨 የሬስ ኔልሰን የአርሰናል ጉዞ አበቃ!
ሬስ ኔልሰን ከፌይኖርድ ጋር የነፃ ዝውውር ውል ለመፈራረም ሮተርዳም አየር ማረፊያ ደርሷል። 🇳🇱🔴
አርሰናል ከቀናት በፊት ከተጫዋቹ ጋር የነበረውን ውል ከጥቂት ቀናት በፊት አቋርጧል።
ኔልሰን ከአርሰናል ጋር ያሳለፈው ጉዞ በዚህ መልኩ ተጠናቋል።
(Source: MounirBoualin) | 1 316 |
| 4 | 🚨 Official ፦ ቶሚ ሴትፎርድ ከአርሰናል ወደ ስቲቨኔጅ በውሰት ተዛውሯል። 🔴⚪🧤
የ20 ዓመቱ ግብ ጠባቂ ለ2026/27 የውድድር ዘመን በሙሉ በሊግ (1) ክለቡ ስቲቨኔጅ ይጫወታል። ዋናው ዓላማውም በቋሚነት በመሰለፍ ልምድ እንዲያገኝ ነው።
ሴትፎርድ አርሰናልን ከአያክስ እ.ኤ.አ. በ2024 ተቀላቅሎ እስካሁን ለዋናው ቡድን 2 ጨዋታዎችን አድርጓል። ይህ ውሰት በየሳምንቱ የመጫወት እድል በመስጠት እድገቱን ለማፋጠን የተወሰደ እርምጃ ነው።
አርሰናል የእሱን እድገት በቅርበት ይከታተላል። 👀 | 1 527 |
| 5 | የ 2026/27 summer የዝውውር መስኮት በይፋ ተዘግቷል። | 1 465 |
| 6 | ኢታን ንዋኔር በ ዶርትሙንድ 18 ቁጥር ማሊያ እንደሚለብስ ተረጋግጧል
መልካም እድል ኢታን | 1 521 |
| 7 | እንደ 1 የአርሰናል ደጋፊ የዝዉዉር መስኮቱ በዚህ መልኩ በማለቁ ተከፍቻለሁ::
ይለናል ሀንድ ኦፍ አርሰናል በገጹ,
አንተ ብቻ አይደለህም 😭😥
HAND OF ARSENAL | 1 584 |
| 8 | ጋብሬል ማርቲኔሊ፦ «መልቀቄ ትክክለኛው ውሳኔ እንደሆነ አምናለሁ፤ ለክለቡ ስኬት ሲባል ከሆነ አላነታረክም፤ ምክንያቱም መጀመሪያ ያለው ነገር ሁሉ መጨረሻም አለውና። የአርሰናል ምዕራፌ የተከፈተው ከ7 ዓመታት በፊት ገና ትንሽ ልጅ ሳለሁ ነበር፤ ዛሬ ደግሞ ሙሉ ሰው ሆኜ እየለቀቅኩ ነው፤ ባለፈው ወር እጮኝነት የያዝኩ ሲሆን ባለቤቴም አርሰናልን እንደምትወድ እርግጠኛ ነኝ።
እዚህ በፈረምኩበት ጊዜ በእንግሊዝኛ ራሴን መግለፅ አልችልም ነበር፤ ነገር ግን በዚያ አስቸጋሪ ጉዞ ውስጥ አብረውኝ የተጓዙ ጓደኞች ነበሩኝ፤ ከእነሱም ብዙ የእንግሊዝኛ ቃላትን ተምሬአለሁ። ቡካዮ ሳካ ሁልጊዜም ከጎኔ ነበረ፤ ይመራኝ ነበር፤ እንዲሁም አንዳንዴ ተሸሽገን ከእሱ ጋር ትምህርት እንወስድ ነበር፤ በትክክል እንደ ትምህርት ነበረ፣ በየጠዋቱ እና በየምሽቱ ቡካዮ በእንግሊዝኛ ትምህርት ውስጥ ያስልፈኝ ነበር።
ከእንግዲህ የመድፈኞቹ (Gunners) አባል አይደለሁም፤ ነገር ግን አርሰናልን የሚያስመሰግነኝ አንድ ነገር አለኝ፤ቢያንስ እንደ አሸናፊ እየለቀቅኩ ነው፤ የፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫዎችን አሸንፌአለሁ፤ ይህም ጥሩ አገልጋይ እንደነበርኩና ለዚህ ቡድን የነበረኝን ቁርጠኝነት ያሳያል። ክለቡ በዋንጫዎች ካስካሰኝ በኋላ ነው የምለቀው፤ ቤተሰቦቼ ይወዷችኋል፤ ወላጆቼ እንድለቅ አልፈለጉም ነበር፤ አሁንም ቢሆን የበለጠ መስራት እና የበለጠ ማሳካት እፈልግ ነበር፤ ነገር ግን አሁን እየሄድኩ ነው። ደህና ሁኑ የአርሰናል ደጋፊዎች፣ አንድ ቀን እንደገና እንገናኛለን።» 😢❤ | 1 609 |
| 9 | 🚨በክለባችን እየተፈለገ የነበረው ማሊክ ፎፋና ወደ ሰንደርላንድ ለመቀላቀል መስማማቱን ታማኙ ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል!! | 1 495 |
| 10 | የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። በማርትኔሊ ቦታ ተጨማሪ ተጫዋች ማስፈረም ካልቻልን እስከ ጥር ድረስ በዛ ስፍራ ከ ኤዜ በላይ ከላፊዮርን ነው የምንጠብቀው። | 1 536 |
| 11 | ▪️ || አባሮሹ ተጠናቋል።
ከሲኦል እናውጣህ ባልነው የእሳቱ ፏፏቴ የተመቸው አልቫሬዝ በአትሌቲኮ ይቆያል። [Fabrizo Romano] | 1 454 |
| 12 | 🚨OFFICIAL
ፋቢዮ ቪዬራ ሀምቡርግን በቋሚነት መቀላቀሉ አርሰናል ይፋ አድርጓል። | 1 394 |
| 13 | 🚨 አርቴታ የአርሰናልን የአጥቂ ክፍልን የበለጠ እንዲያሻሽል ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያለ ኮከብ ተጫዋች እንዲመጣ ነው ፍላጎቱ ።
የሚፈልገው ተጫዋች ቁጥር ለመሙላት ብቻ ሳይሆን የቡድኑን አቅም ከፍ የሚያደርግ ተጨዋች ነው ።
[HandOfArsenal] | 1 418 |
| 14 | ✅ #OFFICIAL
ባርሴሎና ጋቢ ጄሱስን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። | 1 383 |
| 15 | ዶርትመንድ ኢታን ንዋነሪን ከአርሰናል ለማስፈረም የቃል ስምምነት ላይ ደርሰዋል::
ለአንድ የውድድር አመት የሚቆይ የውሰት ውል ላይ ከስምምነት ደርሰዋል። የንዋነሪን ደመወዝም ዶርትመንድ የሚከፍል ይሆናል።
FABRIZIO ROMANO 🎖️ | 1 309 |
| 16 | ኢታን ንዋነሪን ወደ ዶርትመንድ
HERE WE GO
FABRIZIO ROMANO 🎖️ | 1 325 |
| 17 | ከ2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ። | 1 407 |
| 18 | 🚨 - አርቴታ:
"ሞስኬራ ደህና ነው ምንም አሎነም" | 1 397 |
| 19 | 🗣️ ሚኬል አርቴታ አርሰናል በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ጁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም ያቅድ እንደሆነ ሲጠየቅ፦
"አላውቅም... ያ ጉዳይ ከእኔ በላይ ላሉት (ለአመራሮቹ) የሚመለከት ነው!" | 1 353 |
| 20 | 🗣️ ቡካዮ ሳካ በዚህ የውድድር ዘመን ቼልሲን አይቶ እንደሆነ ሲጠየቅ፡- "አዎ፣ አይቻቸዋለሁ..."
🗣️ ጠያቂው፡- "ታዲያ ምን ታስባለህ?"
🗣️ ቡካዮ ሳካ፡- "እሁድ እናያለን!" | 1 364 |
