cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እርካታ ኢትዮ አርሰናል የኛ™ ስለተከተሉን እናመሰግናለን ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Більше
Ефіопія2 922Амхарська2 241Спорт8 663
Рекламні дописи
6 873
Підписники
-1224 години
-217 днів
-7830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የግሎብ ሶከር የፕሪሚየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ ሆኖ ተመርጧል!
Показати все...
👍 37👏 5🔥 2
MESUT OZIL 😢 Arsenal🔴
Показати все...
MESUT OZIL 😢 Arsenal🔴
Показати все...
26👍 6🏆 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤዱ ይናገራል... "እዚህ ተጫዋች ማስፈረም ስለፈለክ ብቻ ዝምብለህ ተጫዋች አታስፈርምም። በጠረጴዛዬ ላይ በአንድ ተጫዋች ላይ የሚያጠነጥን ከ180 በላይ ሪፖርት ይቀርብልኛል። አካላዊ አቋም ፣ ቴክኒካሊ ፣ የአይምሮው ዝግጁነት እንዲሁም የፕሪሚየር ሊግ ልምድ አለው አልያስ መላመድ ይችላል የሚሉትን ነገሮች ጨምሮ በርካታ ነገሮችን ስለ አንድ ተጫዋች ብቻ እናጠናለን። ማስፈረም ስለፈለክ ብቻ አታስፈርምም።"
Показати все...
👍 16
Фото недоступнеДивитись в Telegram
▪️ስኬት ዋንጫ ብቻ አይደለም፤አርቴታን በዋንጫ ብቻ ተመልክተህ ስኬታማ አይደለም ልትለው አትችልም። ከአርቴታ በፊት የት እንደነበርን እናውቀዋለን አርቴታ በነዚህ አመታት ሊፈርስ የማይችል መሰረት ገንብቶልናል የክለቡን ባህል ቀይሮታል አሁን ተጫዋቾች ለአርሰናል ለመጫወት ይጓጓሉ በጥቂት ነጥብ ዋንጫ አተን እንኳን በክለባችን ደስተኛ ነን ምክንያቱም ይህ ጉዞ በበርካታ ዋንጫዎች እንደሚታጀብ ስለምናምን ነው። ክለቦች የአርቴታንና የአርሰናልን የቡድን ግንባታ መንገድ እንደ ምሳሌ አድርገው በራሳቸው ክለብ አዲስ ነገር ለመፍጠር እየሞከሩ ነው። ማንችስተር ዩናይትድ የኛን ክለብ ምሳሌ አድርጎ በክለባቸው አዲስ ባህልና የቡድን ግንባታቸውን ለመቀየር እየሰሩ መሆኑን ካየን ቆየን ቼልሲም የሚተጋው የኛን ስራ ለመድገም ነው። ቼልሲ ብቻ አይደለም ሌሎችም ክለቦች ጭምር። እስኪ አብዛኞቹ ክለቦች አሰልጣኝ ፍለጋቸው ላይ ገበያ ሲወጡ የሚኬል አርቴትን ድንቅ ስራ ተመልክተው እሱን ለመድገም ነው አሁን ላይ በመላው አውሮፓ ክለቦች ትልቅ CV ያላቸውን አሰልጣኞች ሳይሆን ወጣትና የአሸናፊ ስነ ልቦና ያላቸውን ጥሩ የአመራር ብቃት የተቸራቸውን አሰልጣኞች ይፈልጋሉ ከአርቴታ በፊት ይህን በብዛት እናይ ነበር? አንድ የማንክደው ሃቅ አለ እሱም አሁን ላይ አብዛኞቹ ክለቦች የራሳቸውን ሚኬል አርቴታ ለመፍጠር እየሰሩ መሆኑን ነው።   
Показати все...
👍 14 2🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስፔን ለዩሮ 2024 ለምትጠቀማቸው 29 ተጫዋቾች ጥሪ ስታደርግ የክለባችን ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ ስብስቡ ውስጥ ተካቷል 🇪🇸🧤
Показати все...
👍 2 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጋብሬል ማጋልሄስ ስለ አርሰናል “እዚህ የምንጫወትበት መንገድ፣ አብረን የምንሆንበት መንገድ፣ አንዳችን ለሌላው እንዴት እንደምንሰራ ያስደንቃል። ይህንን ከዚህ በፊት የትም አይቼው አላውቅም። የዚህ ቡድን አካል መሆን ለእኔ ህልም ነው።”
Показати все...
👍 19🥰 2
Aaron Ramsdale was with Southampton fans at their playoff final win dressed as… Hagrid 🤔😅
Показати все...
😁 6👍 4 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨BREAKING አርሰናል፣ሊቨርፑል እና ቼልሲ ጨምሮ በርካታ የሊጉ ክለቦች የቫር ቴክኖሎጂ መወገድን ለመቃወም ስላቀዱ VARን ለማስወገድ የቀረበው ሀሳብ ተቀባይነት አይኖረውም። [BEN JACOBS]
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዴቪድ ራያ “ለመፈረም የራሴ ውሳኔ አይደለም። የክለቡ እና የሚኬል ጉዳይ ነው። ያሳየሁት ብቃት ጥሩ ከነበረ ኮንትራት ይሰጡኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በእርግጥ በሚቀጥለው የውድድር አመት እዚህ ብሆን ደስ ይለኛል። ህልሜ እውን ይሆናል እናም በዚህ ብቻ እንዲያበቃ አልፈልግም። ከአርሰናል ጋር ዋንጫዎችን ማሸነፍ እፈልጋለሁ።"
Показати все...
11👍 6