ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ
Ir al canal en Telegram
በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ስፖርት የተወሩ አዳዲስ መረጃዎች እንዲሁም የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ይቀርብበታል።
Mostrar más1 523
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-2530 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '260
en 0 canales
septiembre '26
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+4
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+3
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+5
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+3
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+10
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+3
en 0 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+4
en 4 canales
Get PRO
diciembre '25
+7
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+3
en 0 canales
Get PRO
octubre '250
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+3
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+34
en 2 canales
Get PRO
julio '25
+10
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+5
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+14
en 2 canales
Get PRO
abril '25
+3
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+16
en 2 canales
Get PRO
febrero '25
+11
en 2 canales
Get PRO
enero '25
+53
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+114
en 2 canales
Get PRO
noviembre '24
+105
en 3 canales
Get PRO
octubre '24
+170
en 2 canales
Get PRO
septiembre '24
+196
en 2 canales
Get PRO
agosto '24
+129
en 2 canales
Get PRO
julio '24
+96
en 3 canales
Get PRO
junio '24
+124
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+157
en 2 canales
Get PRO
abril '24
+266
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+69
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+203
en 2 canales
Get PRO
enero '24
+249
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+66
en 1 canales
Get PRO
noviembre '23
+15
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+20
en 1 canales
Get PRO
septiembre '23
+7
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+20
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+11
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+3
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+4
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+18
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+27
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+19
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+55
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+54
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+57
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+55
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+85
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+86
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+29
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+37
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+44
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+40
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+94
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+209
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+211
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+184
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+274
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+353
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+447
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+692
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+868
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 03 octubre | 0 | |||
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | 0 |
Publicaciones del Canal
ለመድፈኞቹ ደጋፊዎች መጥፎ ዜና !
በዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ግሪክ ከ ኔዘርላንድስ ጋር ሲጫወቱ ፣ በአርሰናል ቤት ድንቅ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው ዞሊስ የጡንቻ ጉዳት አጋጥሞታል ።
#ዳጉ_ጆርናል
| 2 | @mikiyastsegaye9003 | 343 |
| 3 | የሻምፒዮንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች ውጤት
#ዳጉ_ጆርናል | 559 |
| 4 | የተረጋገጠ ! ✅
ቼልሲ ኢሚ ማርቲኔዝን በሶስት ዓመት ውል ከአስቶንቪላ አስፈርሟል ✍️🔵
#ዳጉ_ጆርናል | 641 |
| 5 | አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በድል ጀምሯል | 598 |
| 6 | ውዱ እንግሊዛዊ ተጫዋች ሞርጋን ሮጀርስ በሰማያዊው መለዮ የመጀመሪያ ግቡን ለማስቆጠር ጊዜ አላባከነም 🔥 | 509 |
| 7 | ሆነ ተከናወነ
አርሰናል የኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫ አሸናፊ ሁኗል
አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ
#ዳጉ_ጆርናል | 531 |
| 8 | ይህ ሰው (ሊ ጀጅስ) ነበር አስቀድሞ ስለ ሊዊስ ስኬሊ የመሀል ሜዳ ብቃት የነገረን በስተመጨረሻም አርቴታ ተጠቅሞበታል
#ዳጉ_ጆርናል | 461 |
| 9 | ከ 1968 በኋላ አዲስ ክብረወሰን በመድፈኞቹ ተመዘገበ
አርሰናል በ 23ኛው ሰከንድ በካላፊዮሪ አማካኝነት ያስቆጠረው ጎል ፈጣኑ በመሆን በኮሚዩኒቲ ሺልድ ታሪክ አዲስ ክብረወሰን በመሆን ተመዝግቧል ።
#ዳጉ_ጆርናል | 303 |
| 10 | ለመኪናዎ በተመጣጣኝ ዋጋ
ያሎትን ይዘው ይምጡ ፣ ዋጋ ተምነን በአዲስ እንቀይራለን
👉 ማይክ ባትሪና ጎማ መሸጫ
🤳 913701702/975293297 | 478 |
| 11 | Sin texto... | 1 |
| 12 | በስተመጨረሻም ስፔን በአምፐሏ እናም የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሮድሪ አማካኝነት የዓለም ዋንጫውን ከፍ አድርጋለች 👏
#ዳጉ_ጆርናል | 515 |
| 13 | 🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! አርሰናል የትሮሳርድ ተተኪ ክሪስቶስ ዞሊስ ን ከክለብ ብሩጅ በ €𝟒𝟎𝐌 አስፈርሟል 🔴⚪️🇬🇷
Agreement in place for €40m fee as Tzolis only wanted to join Arsenal despite proposals from several clubs this month 🔐🫱🏻🫲🏼
Club Brugge approved the sale as Arsenal paid asking price.
Tzolis will replace Leandro Trossard but Arsenal will also sign another winger this summer — Morgan Rogers top of the list.
#ዳጉ_ጆርናል | 472 |
| 14 | በነገራችሁ ላይ እግርኳስ መዝናኛ ነው ። ሜሲን እየተመለከትክ ደግሞ አለመዝናናት አይቻልም ኳሷ ራሱ እግሩ ላይ ትሻፍዳለች Period !!! | 590 |
| 15 | የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ 🐐
#ዳጉ_ጆርናል | 491 |
| 16 | ሚኬል ሞሬኖ ነው ስሙ 🔥
#ዳጉ_ጆርናል | 417 |
| 17 | የመጨረሻው እንደሆነ የገለፀው የዓለም ዋንጫው ያለ ዋንጫ በእንባ ተጠናቋል 🥺
ይሁንና ግን ይህ የእሱን ደረጃ ፈቀቅ አያደርገውም absolute class 🔥
#ዳጉ_ጆርናል | 406 |
| 18 | ስፔን በአሳማኝ ሁኔታ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሸጋግራለች
#ዳጉ_ጆርናል | 502 |
| 19 | 🚨🇨🇦 ይፋዊ | ካናዳ ደቡብ አፍሪካን 1ለ0 በማሸነፍ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 16ቱን ተቀላቅላለች 🤯✅
በቀጣይ ዙር ኔዘርላንድስ 🇳🇱 አልያም ሞሮኮ 🇲🇦 አሸናፊውን ትገጥማለች !
#ዳጉ_ጆርናል | 588 |
| 20 | ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሳዑዲ አዲስ ታሪክ ፅፏል
አልናስር የሳዑዲ ፕሮ ሊግ አሸናፊ ሁኗል ...
የ2025/26 የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የውድድር ዓመት እጅግ አስገራሚ በሆነ አጠናቀቅ ፍጻሜውን አግኝቷል። መላው ዓለም አይኑን በጣለበት በዚሁ ታሪካዊ ምሽት፣ ሊጉን በሁለት ነጥቦች ልዩነት እየመራ የመጨረሻውን ሳምንት ፍልሚያ የጀመረው አል ናስር፣ በአል አወል ፓርክ ስታዲየም አል ዳማክን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ነው ሻምፒዮንነቱን ያረጋገጠው። ሳዲዮ ማኔ ፣ ኪንግስሊ ኮማን እናም ክርስቲያኖ ሮናልዶ ግቦቹን አስቆጥረዋል ።
አል ናስርን በአንድ ነጥብ ልዩነት እየተከተለ ተአምር ሲጠብቅ የነበረው አል ሂላል፣ ከሜዳው ውጪ አል ፈይሃን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ቢያሸንፍም፣ የአል ናስር ማሸነፍ ዋንጫውን እንዲያጣ አድርጎታል።
cr7 በእግርኳስ ህይወቱ 37ተኛ ዋንጫውን መሳም ችሏል ። በፖርቹጋል ፣ እንግሊዝ ፣ ስፔን ፣ ጣሊያን እናም ሳዑዲ ሊግ የነገሰ : በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው የግብ አስቆጣሪም ነው ... 6ተኛው ን ዓለም ዋንጫ በመካፈል ባለክብረወሰንም ጭምር ።
ብዙሃን የሚመሰክሩለት .... ከሁሉም በላይ ታላቅ የሆነ ተጫዋች ! 🐐ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪዬሮ ዘ ጎት !!
በሚኪያስ ፀጋዬ
#ዳጉ_ጆርናል | 239 |
