ኤዞፕ መጻሕፍት
Ir al canal en Telegram
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። #ቁጥር _1 ሚኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ #ቁጥር_2 አራት ኪሎ አባድር ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የድሮ ጆሊ ባር ጋ ስልክ:- 09 11 72 36 56 0911185548 ለማዘዝ @Azop_mesi @Mesay21
Mostrar más8 868
Suscriptores
-424 horas
-297 días
-8330 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+4
en 0 canales
agosto '26
+124
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+223
en 1 canales
Get PRO
junio '26
+240
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+262
en 1 canales
Get PRO
abril '26
+161
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+92
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+99
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+88
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+86
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+94
en 1 canales
Get PRO
octubre '25
+102
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+64
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+84
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+119
en 2 canales
Get PRO
junio '25
+97
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+139
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+171
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+193
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+223
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+227
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+281
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+357
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+366
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+393
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+466
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+503
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+632
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+310
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+622
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+559
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+428
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+93
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+215
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+29
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+51
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+42
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+94
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+81
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+96
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+133
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+86
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+51
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+9
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+75
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+4 154
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+151
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+131
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+49
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+95
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+344
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+287
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+179
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+58
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+129
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+96
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+576
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+1 120
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+115
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+881
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+46
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+82
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+67
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+15
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+18
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+83
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+36
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+33
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+42
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+2 002
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 05 septiembre | 0 | |||
| 04 septiembre | 0 | |||
| 03 septiembre | +1 | |||
| 02 septiembre | +1 | |||
| 01 septiembre | +2 |
Publicaciones del Canal
| 2 | Sin texto... | 567 |
| 3 | በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት ከሀ ሉ ሒ ማ፣ ከአ ቡ ጊ ዳ፣ ከመልእክተ ዮሐንስና ከገበታ ሐዋርያት ቀጥሎ መዝሙረ ዳዊትን በግዕዝ፣ በውርድና በቁም ንባብ ተምሮ ማጠናቀቅ ዳዊት መድገም ይባላል፡፡ ታዲያ በዚኽ ዐይነት መልክ ተምረው ዳዊት ደግመዋል የሚባሉት ተማሪዎች ዳዊቱን በሦስቱ የንባብ ስልቶች ደግመው፣ ደጋግመው በማንበልበል ከማንበብ ባሻገር
መልእክቱን በጥንቃቄ የመረዳት ውስንነት ዐልፎ ዐልፎ ይታይ ነበር። በአብነት ትምህርት ቤት ዳዊትን
ባለ ማስተዋል የማንበብ ችግር አኹን ገና መፍቻ ቍልፍ ያገኘ ይመስለኛል፡፡ ይኽንም ማለት ያስቻለኝ ዕጩ ዶክተር ግዛቸው ደጀኑ በዋና አዘጋጅነት የሚመራው ዐሥራ ዐምስት አባላት የሚገኙበት የግዕዝ ሰዋስው አጠናቃሪ ቡድን፦ ዳዊትን አንብቦ በመረዳት ረገድ ዐዲስ የችግር መፍቻ ያመጣ መኾኑን መገንዘቤ ነው፡፡ ቡድኑ የተለያዩ ባሕርያት ያሏቸውን ግሶች በመምረጥ፣ የዋህና መለስተኛ መሠሪ ርባታዎችን
በማርባት፣ የሚጠብቁትን ግሶችና የርባታ ኺደቶች በጥብቀት ምልክት በማሳየት፣ መረጃዎችን ከመዝሙረ
ዳዊት ውስጥ ነቅሶ በማውጣትና በማቅረብ አመርቂ ሥራ አከናውኖ ዐይቻለኹ፤ የመጽሐፉን ረቂቅ ሙሉ
በሙሉ አንብቤ ያገኘኹትን የንባብ ርካታ ተመርኵዤ ያለ ምንም መሠሠት ምስክርነቴን መስጠት ያስቻለኝም ይኼው የቡድኑ የሥራ ጥንካሬ ነው፡፡
ይኽ ዐይነቱ ቀና የሥራ አፈጻጸም በተለያዩ ሀገራት ተቀምጠው ወንጌላትን ከጻፉት ቅዱሳን ሐዋርያት የተቀደሰ ተግባር ጋራ የተመሳሰለ ነው፡፡ ቅዱሳኑ በጻፉትና ባስተማሩት የወንጌል ትምህርት ምክንያት «ድምፃቸው ወደ ምድር ዅሉ፣ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ» (መዝ ፲፰/፲፱፣ ፬) ተብሎ ተነገረላቸው፡፡ ይኽ የግዕዝ ሰዋስው አጠናቀሪ ቡድንም በተለያየ የዓለም ክፍል እየኖረና በፈጣሪ መንፈስ
እንደ ኤልያስ እየተመራ ግዕዝን በማሳወቅ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፤ በባህላዊው ትምህርት ወቅት ይደረግ የነበረውን የማንበልበል የንባብ ኺደት ከግንዛቤ ጋራ ተያይዞ እንዲኼድና እያንዳንዱን የዳዊት ክፍል በማስተዋል እንዲነበብ በቂ ማሳያዎች ቀርበውበታል። እንዲኽም ሊኾን የቻለው በርባታው የተገኙትን ግሶች ከመዝሙረ ዳዊት መረጃዎችን ያካተተ እና ግሶች ዅሉ የርባታም፣ የፍቺም ኺደቶች የተከናወኑባቸው ስለኾኑ ነው፡፡ በዚኽ ምክንያት ነው አኹን ገና ዳዊትን ያለ መገንዘብ ችግር መፍቻ ቍልፍ አገኘ የተባለው፡፡ ስለዚኽም ይኽን ዐይነቱን ዳዊት ድገሙ እየተባለ በሚመከርበት በአኹኑ ጊዜ እንደዚኽ ያለውን ወቅታዊ መጽሐፍ አግኝቶ ማንበብ እጅጉን መታደል ነው እላለኹ፡፡
ዘላለም መሠረት ተገኘ (ዶ/ር)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የግዕዝ ቋንቋና የጥንታዊ ሥነ ጽሑፍ መምህር
* * ***
ግእዝ ለዘመናት የኢትዮጵያን መንፈሳዊ፣ ምሁራዊና ባህላዊ ቅርስ የጠበቀ የጥንት የጽሑፍ ቋንቋ ነው፡፡
ይኽን ክቡር ቅርስ በጥናትና በትምህርት ለማስቀጠል እየተጉ ካሉ ምሁራን መካከል ዕጩ ዶ/ር ግዛቸው
ደጀኑ አንዱ ነው:: በግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ያለውን ዕውቀት በማካፈል ብዙ ተማሪዎችን አፍርቶ
ለግእዝ ጥናት ጕልሕ አስተዋፅኦ አበርክቷል፤ እያበረከተም ይገኛል። ይኽ መጽሐፍም የዚያ ትጋት ማሳያ
ነው። «ዝርዝር ግሶች በመዝሙረ ዳዊት» በተሰኘው በዚኽ ሥራ፣ ዕጩ ዶ/ር ግዛቸው ከተማሪዎቹ ጋራ
በመተባበር የግእዝ ግስ ዝርዝር ርባታን መዝሙረ ዳዊትን መሠረት በማድረግ፣ በግልጽና በሥርዐት
በመተንተን አዘጋጅቷል፡፡ በመኾኑም መጽሐፉ ለምሁራን፣ ለሥነ ልሳን ተመራማሪዎች፣ ለጉባኤ ቤት
መምህራንና ተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ እና ለግእዝ ቋንቋ ጥናትና ምርምር የማይተካ የማጣቀሻ ምንጭ
እንደሚኾን አምናለኹ፡፡
ተ/ፕሮፌሰር አንዱዓለም ኤርምያስ (ዶ/ር)በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የጥንታውያን መዛግብት ጥናት መምህር | 628 |
| 4 | Sin texto... | 543 |
| 5 | Sin texto... | 646 |
| 6 | Sin texto... | 635 |
| 7 | Sin texto... | 577 |
| 8 | Sin texto... | 597 |
| 9 | Sin texto... | 612 |
| 10 | Sin texto... | 326 |
| 11 | Sin texto... | 340 |
| 12 | Sin texto... | 237 |
| 13 | Sin texto... | 326 |
| 14 | Sin texto... | 370 |
| 15 | Sin texto... | 480 |
| 16 | Sin texto... | 476 |
| 17 | Sin texto... | 528 |
| 18 | Sin texto... | 506 |
| 19 | Sin texto... | 522 |
| 20 | Sin texto... | 504 |
