Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
4 168
Suscriptores
+824 horas
+417 días
+2730 días
Archivo de publicaciones
#MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
ዳግማዊ ምኒልክ ት/ቤት ስትማሩ የነበራችሁ ተማሪዎች ነገ በ22/12/2018ዓ/ም ሰርተፊኬት የመስጠት መርሀ ግብር ስላለ ከጥዋቱ 3:00 ዳግማዊ ምንሊክ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።
ለክረምት ትምህርት ዳግማዊ ምንሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር የተመደባችሁ ተማሪዎች ሰኞ በ18/12/2018ዓ/ም ሒሳብ እና እንግሊዝኛ ፈተና የሚሰጥ ሲሆን ሌሎቹ በ20/12/2018ዓ/ም ይሰጣሉ ስለሆነም በጥዋቱ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
ለክረምት ተማሪዎች በሙሉ
በቀን 18/12/2018ዓ/ም ፈተና ስለሚሰጥ ልክ 2:30 ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን!!!!
ለክረምት ትምህርት ዳግማዊ ምንሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር የተመደባችሁ ተማሪዎች ነገ በ30/11/2018ዓ/ም ተማሪዎችን ለማወያየት ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ባለስልጣናት ስለሚመጡ አንድም ተማሪ ሳያረፍድና ሳይቀር በጥዋቱ እንድትገኝ በጥብቅ እናሳስባለን።
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
10:00 ሰዓት ድሬዳዋ ስታዲየም
በትግራይ ፖሊስ ዋልታ እና ጊምቢ ከተማ መካከል የሚደረገውን የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የወንዶች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታ የሚመሩ የጨዋታ አመራሮች
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+1
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና የፍፃሜ ጨዋታ የመሩ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ የጨዋታ አመራሮች
👉 ፌዴራል ዋና ዳኛ አንተነህ አረጋ
👉 ፌዴራል ረዳት ዳኛ ለገሰ ምስጋናው
👉 ፌዴራል ረዳት ዳኛ አጃናው ጤናው
👉 4ኛ ዳኛ ፌዴራል ዳኛ መስፍን ጌታሁን
👉 የጨዋታ ኮሚሽነር ቢላል አሊ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
ለ2018ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎችና የተመራቂ ተማሪ ወላጆች
የምረቃ ስርዓቱ የሚከናወነው በ25/11/2018ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00-5:00 በካቴድራሉ ሁለገብ አዳራሽ ይሆናል። ከ5:00-7:00 ደግሞ በት/ቤቱ አጥር ግቢ ውስጥ የማስታወሻ ፎቶዎችና ቀረጻዎች ይከናወናሉ። ስለሆነም በተጠቀሰው ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ
